MS SCHOOL GRADE 1--4
رفتن به کانال در Telegram
446
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+37 روز
+1030 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
دسامبر '24
دسامبر '24
+12
در 0 کانالها
نوامبر '24
+32
در 0 کانالها
Get PRO
اکتبر '24
+40
در 0 کانالها
Get PRO
سپتامبر '24
+47
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '24
+23
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '24
+43
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '24
+44
در 1 کانالها
Get PRO
مه '24
+30
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '24
+26
در 0 کانالها
Get PRO
مارس '24
+30
در 0 کانالها
Get PRO
فوریه '24
+25
در 2 کانالها
Get PRO
ژانویه '24
+17
در 2 کانالها
Get PRO
دسامبر '23
+28
در 2 کانالها
Get PRO
نوامبر '23
+15
در 2 کانالها
Get PRO
اکتبر '23
+55
در 2 کانالها
Get PRO
سپتامبر '23
+26
در 0 کانالها
Get PRO
اوت '23
+26
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئیه '23
+8
در 0 کانالها
Get PRO
ژوئن '23
+5
در 0 کانالها
Get PRO
مه '23
+9
در 0 کانالها
Get PRO
آوریل '23
+325
در 0 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 21 دسامبر | 0 | |||
| 20 دسامبر | 0 | |||
| 19 دسامبر | +1 | |||
| 18 دسامبر | 0 | |||
| 17 دسامبر | 0 | |||
| 16 دسامبر | +1 | |||
| 15 دسامبر | +1 | |||
| 14 دسامبر | 0 | |||
| 13 دسامبر | 0 | |||
| 12 دسامبر | +5 | |||
| 11 دسامبر | 0 | |||
| 10 دسامبر | +1 | |||
| 09 دسامبر | 0 | |||
| 08 دسامبر | 0 | |||
| 07 دسامبر | 0 | |||
| 06 دسامبر | 0 | |||
| 05 دسامبر | 0 | |||
| 04 دسامبر | +2 | |||
| 03 دسامبر | 0 | |||
| 02 دسامبر | +1 | |||
| 01 دسامبر | 0 |
پستهای کانال
| 2 | بدون متن... | 199 |
| 3 | بدون متن... | 180 |
| 4 | ከ1 -4 ክፍል ለእንግሊዝኛ ትምህርት የሚየግዙ ስለሆኑ ከታች የተላኩትን ለተማሪዎቻችን በማስጠናት እንድታግዙን እናሳስባለን። | 161 |
| 5 | ከውይይቱ በፊት፤
1. በውይይቱ ላይ ለመገኘት ከወዲሁ ኘሮግራምዎን ያስተካክሉ፡፡
2. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ልጅዎን ይጠይቁ፡፡
በትምህርት ቤት ውሎህ የበለጠ የሚያስደስትህ ምንድን ነው?
በትምህርት ቤት ውሎህ የገጠመህ ችግር አለ?
3. ማስታወሻ ይያዙ
የልጅዎን መምህር ስም ይወቁ፡፡
ከልጅዎ መምህር ጋር ሊነጋገሩባቸው የሚችሉአቸውን ነጥቦች መዝግበው ይያዙ፡፡
በውይይቱ ወቅት
1. በጽሞና ያዳምጡ
• ልጅዎ በትምህርት ቤት ውስጥ ያለው ተሳትፎ ምን እንደሚመስል ለማወቅ ለእርስዎ ይህ መልካም አጋጣሚ ነው፡፡
• የልጅዎን መምህር አመለካከት ለመረዳት ይሞክሩ፡፡
• ከመምህሩ የሚነሱ ሃሣቦች በሙሉ ልጅዎን ከመርዳት እና ስኬታማ ከማድረግ አንፃር ታስበው የሚነሱ መሆናቸውን ይገንዘቡ፡፡
2. የሚከተሉትን ጥያቄዎች ሊጠይቁ ይችላሉ፡፡
• ልጄ ጥሩ የንባብ ችሎታ አለው?
• የልጄ የሂሳብ ችሎታ እንዴት ነው?
• የትኛውን የትምህርት ዓይነት ነው የበለጠ የሚወደው?
• እርዳታ የሚፈልግባቸው የትምህርት ዓይነቶች አሉ?
- ስለ የቤት ሥራ አሰራሩ ማወቅ ያለብኝ ነገር ምንድነው?
• ልጄ በትምህርት ወደኋላ ከቀረ ምን ማድረግ አለብኝ?
• ልጄ ድክመት ያሳየባቸውን የትምህርት ዓይነቶች እንዲያሻሽል እንዴት ልረዳው እችላለሁ?
• የልጄን ድክመት ሊያሻሽሉ የሚችሉ ኘሮግራሞች በትምህርት ቤት ውስጥ አሉ?
• በቤት ውስጥስ ምን በማድረግ መርዳት እችላለሁ?
• የልጄ የትምህርት ብቃት ከሌሎች የቀደመ ከሆነ ምን ማድረግ አለብኝ?
• ልጄ ለአእምሮው የሚመጥን በቂ ትምህርት እያገኘ ነው ወይስ ከአቅሙ በታች እየተማረ ነው?
• የተለየ ችሎታ ላላቸው ልጆች ትምህርት ቤቱ ኘሮግራም ያዘጋጃል?
• በአጠቃላይ ልጄ ምን ያህል እየሰራ ነው?
• ልጄ ከክፍል ጓደኞቹ ጋር በመተባበር ይሰራል?
• ልጄ በክፍል ያለው ባህሪ ምን ይመስላል?
በውይይቱ ወቅት
• ልጄ እንዴት እየሰራ እንደሆነ እንዴት ማወቅ እችላለሁ?
3. ስለልጅዎ የሚያውቁትን በመንገር ልምድዎን ያካፍሉ
• መምህሩ ልጅዎን እንዲያውቀው ያግዙት፣
• የልጅዎ መምህር ከልጅዎ ጋር ችግር ካጋጠመው ከልምድዎ በመነሳት እና ከዚህ በፊት ልጅዎን ለማሻሻል የተጠቀሙበትን መንገድ በመንገር ልምድ ያካፍሉ፣
ከውይይቱ በኋላ
• ከልጅዎ ጋር ይወያዩ፤ የቤት ውስጥ ስራዎችን ከመምህሩ በተነገርዎት መሠረት ለመስራት ይሞክሩ፣
• ልጅዎ ተገቢውን እርዳታ እያገኘ መሆኑን ለመረዳት ከመምህሩ ጋር ጥብቅ ግንኙነት ይኑርዎት፤
• መምህሩ እርስዎን ማናገር በፊለገ ጊዜ ማግኘት የሚችልበትን ሁኔታ ያመቻቹ፣
• ወቅታዊ የሆኑ ጥያቄዎችን ይጠይቁ፤
የቤት ስራና ልጅዎ
ሌሎች ወላጆች ስለልጅዎ መምህራን፣ የአስተዳደር ክፍሎች፣ ስለትምህርት ካሪኩለሙ፣ ስለየቤት ሥራ አሠጣጡ እና ስለማህበራዊ ጉዳዮች ከእርስዎ የተሻለ መረጃ ይኖራቸዋል እና ያነጋግሯቸው፡፡ ስለልጅዎ ትምህርት ቤት እና የትምህርት ሁኔታ በይበልጥ ከሌሎች ጋር በተወያዩ ቁጥር ልጅዎ በት/ቤት ያለውን ልምምድ ሊያውቁ ይችላሉ፡፡
የሚሰጡ የቤት ስራዎች ለልጆች ትምህርት ወሣኝ ሚና አላቸው፡፡ ልጅዎ የሚሰጡትን የቤት ሥራዎች በአግባቡ መሥራቱ ኃላፊነት መሸከምን ከማስተማሩም በላይ ነገሮችን እንዴት መስራት እንዳለበት እና ትዕዛዝ መቀበልን እንዲማር ያግዘዋል፡፡ በተጨማሪም የተሰጠውን ስራ ጀምሮ መጨረስ እና በክፍል ውስጥ የተማረውን የሚለማመድበት ጊዜም እንዲያገኝ ይረዳዋል፡፡ | 136 |
| 6 | ለኤም ኤስ ት/ቤት ወላጆች በሙሉ፡
የ1ኛ ሴምስተር የወላጅ-የመምህር የምክክር ቀን ቅዳሜ የካቲት 16 ቀን 2016ዓ.ም ከሰዓት 2፡00 ሰአት እስከ 7፡30 ሰአት ድረስ ይሆናል፡፡ በዚሁ እለት እርሶም ወደ ት/ቤት በመምጣት የልጅዎን
ውጤት እንዲያዩ፣ ስለልጅዎ የትምህርት እንዲሁም የፀባይ ሁኔታ ከክፍል ኃላፊው ጋር እንዲወያዩ፣ስለመማር -ማስተማሩ ያለዎትን አስተያየት እንዲሰጡን ተጋብዘዋል፡፡
ማሳሰቢያ:-
1. ውይይቱ ላይ መገኝት ያለባቸው ህጋዊ ወላጆች/አሳዳጊዎች ብቻ ናቸው።
2. በዕለቱ ተማሪዎች ወደ ት/ቤት አይመጡም።
3. ወላጆች ወደ ውይይቱ የሚመጡት የስም ጠሪ መምህራን በሚልኩት ሰዓት ብቻ ይሆናል።
ኤምኤስ ትምህርት ቤት
አብረን በመስራት ለውጥ እናመጣለን። | 125 |
| 7 | Share 'ልጆችን_በቤት_ውስጥ_በንባብ_ለመደገፍ_ለወላጆች_የተዘጋጀ_የግንዛቤ_ማስጨበጫ_ሰነድ.pptx' | 214 |
| 8 | ለኤም ኤስት/ቤት ተማሪዎች
ውድ ተማሪዎቻችን ጥሩ የእረፍት ግዜ እንዳሳለፋችሁ እናምናለን።
ከሰኞ የካቲት 11 ጀምሮ የ2ኛ ሴምስተር ትምህርት የሚጀምር ይሆናል። በመሆኑም ተማሪዋች ለሙሉ ቀን ትምህርት ተዘጋጅተዉ እንዲመጡ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ
* ሁሉም ተማሪ ዩኒፎርም መልበስ አለበት።
* ሁሉም ተማሪ ንፅህናውን መጠበቅ አለበት።
-- ፀጉር ወንዶች በአንድ ቁጥር መስተካከል አለባቸው።
-- ሴት ተማሪዎች ሹርባ መሰራት አለባቸው
-- ለተማሪዎች ደህንነት ሲባል ክፍት ጫማ ማድረግ ክልክል ነው።
-- ጥፍራቸውን መቁረጥ አለባቸው
* ት/ት ሙሉ ቀን ስለሆነ ምሳ ይዘው መምጣት አለባቸው።
* ሙሉ የት/ት ቁሳቁስ ይዘው መምጣት አለባቸው።
ተባብረን በመስራት ለዉጥ እናመጣለን
ኤም ኤስ ት/ቤት | 223 |
| 9 | ውድ ወላጆች
የየካቲት ወር የት/ቤት እና የሰርቪስ ክፍያ ያለቅጣት መክፈያ ቀን እስከ ቅዳሜ የካቲት 9/2016 ስለሆነ ክፍያዎን ያለቅጣት እንዲከፍሉ ልናስታውሶት እንወዳለን።
የኤም ኤስ ት/ቤት አስተዳደር | 105 |
| 10 | ውድ ወላጆች
የየካቲት ወር የት/ቤት እና የሰርቪስ ክፍያ ያለቅጣት መክፈያ ቀን እስከ ቅዳሜ የካቲት 9/2016 ስለሆነ ክፍያዎን ያለቅጣት እንዲከፍሉ ልናስታውሶት እንወዳለን።
የኤም ኤስ ት/ቤት አስተዳደር | 148 |
| 11 | بدون متن... | 376 |
| 12 | بدون متن... | 277 |
| 13 | ዛሬ የተማሪዎች ሰርቪስ በቴክኒካል ችግር ምክንያት አገልግሎት አይሰጥም።
ዛሬ ተማሪዎቻችን ከወላጆቻቸው ጋር መጥተው የፈተና ወረቀት ወስደው ወዲያውኑ ይመለሳሉ።
ለተፈጠረው ችግር ይቅርታ እንይቃለን። | 204 |
| 14 | +8 1 ኮምፒዩተር ምንድን ነው.PDF | 330 |
| 15 | የ2ኛ ሴምስተር ትምህርት የሚጀምረው የካቲት 11 ነው።
ማሳሰቢያ
ከነርሰሪ አስከ 8ኛ ክፍል የፈተና ወረቀት የሚመለሰው ሰኞ የካቲት 4 ነው። | 255 |
| 16 | بدون متن... | 1 248 |
| 17 | بدون متن... | 1 031 |
| 18 | 4ኛ፣ 5ኛ እና 7ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ዛሬ በከተማ ደረጃ የተዘጋጀውን የ1ኛ ሴምስተር ማጠቃለያ ፈተና መፈተን ጀምረዋል።
መልካም ፈተና ተማሪዎቻችን | 828 |
| 19 | بدون متن... | 210 |
| 20 | የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎቻችን ከተማ አቀፍ እና ዞናዊ ፈተና ዛሬ መፈተን ጀምረዋል። መልካም ፈተና ይሁንላችሁ | 190 |
