fa
Feedback
ᴅᴀᴠᴇ ɪɴғᴏ™ YouTube

ᴅᴀᴠᴇ ɪɴғᴏ™ YouTube

رفتن به کانال در Telegram

🚀 እንኳን ወደ Đave Info ቻናል በደህና መጡ! 📌 በዚህ ቻናል አስፈላጊ እና ጠቃሚ መረጃዎችን በየግዜው እናቀርባለን! 📌 በYouTube ቻናላችን ደግሞ በቪዲዮ የታገዘ መረጃዎችን እናደርሳለን. 🎬 YouTube ቻናላችንን ለመጎብኘት ከታች ያለውን Link ይጫኑ👇 🔗 YouTube ቻናላችን https://surl.li/fhaxbp ✨ Like | Comment | Share | Subscribe ✨

نمایش بیشتر
6 926
مشترکین
-624 ساعت
-237 روز
-8830 روز
آرشیو پست ها
💸😃😗😳😔 💀 ከ MAY 15 በዋላ በ ETB BINANCE ላይ መገበያየት ይቆማል! ይሄም የሆነው FEBRUARY ወር ላይ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ባወጣው ህግ ምክንያት ነው!! ❌ BYBIT ❌ BINANCE

💸😃😗😳😔 ✔️ ቴሌግራም OFFICIAL APP የማይጠቀሙ ሰዎች PROFILE ላይ ማስጠንቀቂያ እያስቀመጠ ይገኛል!! 🔴 PLUS , VIDEOGRAM , MOBOGRAM የመሳሰሉ 3RD PARTY A
💸😃😗😳😔 ✔️ ቴሌግራም OFFICIAL APP የማይጠቀሙ ሰዎች PROFILE ላይ ማስጠንቀቂያ እያስቀመጠ ይገኛል!! 🔴 PLUS , VIDEOGRAM , MOBOGRAM የመሳሰሉ 3RD PARTY APPLICATION የሚጠቀሙ ላይ ነው ይሄ ማስጨንቀቂያ እየተሰጠ የሚገኘው!!

አዲሱ iPhone 18 ይህን ይመስላል iPhone ተጠቃሚዎች ምን ትላላችው

" ተነስቷል በዚህ የለም " ❤️ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹ። ❤️ በዓሉ የሰላም ፣ የጤና ፣ የፍቅር ይሁንልን! ❤️‍🔥 መልካም የትንሳኤ በ
" ተነስቷል በዚህ የለም "
❤️ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳቹ።
❤️ በዓሉ የሰላም ፣ የጤና ፣ የፍቅር ይሁንልን! ❤️‍🔥 መልካም የትንሳኤ በዓል ❤️‍🔥

✔️ ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሞ የፊታችን ሀሙስ በራሱ YOUTUBE ይለቀቃል!!
✔️ ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሞ የፊታችን ሀሙስ በራሱ YOUTUBE ይለቀቃል!!

ቴሌግራም በኢትዮጵያ የSMS OTP አገልግሎትን ለፕሪሚየም ተጠቃሚዎች ብቻ እያደረገ በመሆኑ፣ ወደ አካውንታችሁ ለመግባት እየተቸገራችሁ ከሆነ መፍትሄው ሌላ ተጨማሪ ስልክ ላይ Login ማድረግ ካልሆነ
+1
ቴሌግራም በኢትዮጵያ የSMS OTP አገልግሎትን ለፕሪሚየም ተጠቃሚዎች ብቻ እያደረገ በመሆኑ፣ ወደ አካውንታችሁ ለመግባት እየተቸገራችሁ ከሆነ መፍትሄው ሌላ ተጨማሪ ስልክ ላይ Login ማድረግ ካልሆነ ደሞ  የTelegram Premium ማግኘት ነው። Telegram Premium ለማግኘት International Card ወይም TONCOIN ሳያስፈልጋችሁ በሀገር ውስጥ ባንኮች እና በTeleBirr በቀላሉ ክፍያ መፈጸም የሚያስችለውን HuluPay Bot መጠቀም ትችላላችሁ። 🚨HuluPay Bot: https://t.me/HuluPayOfficialBot

#Telegram_update ቴሌግራም ሰሞኑን ባስተዋወቀው update አንዳንድ features ያካተተ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦ AI Text Editor ይህ feature telegram ላይ ረዘም ያለ መ
#Telegram_update ቴሌግራም ሰሞኑን ባስተዋወቀው update አንዳንድ features ያካተተ ሲሆን ከነዚህም መካከል፦ AI Text Editor ይህ feature telegram ላይ ረዘም ያለ መልእክት በምንፅፍበት ጊዜ Translate ማድረግ፣ በተለያዩ Style መፃፍ እና Grammer fix ማድረግ ያስችላል የተባለም ሲሆን የፃፍነውንም text እንደ formal, Short,Tribal,Corp በመሳሰሉ ስታይሎች style ማድረግ እንደሚያስችልም ተገልጿል። ይህንንም feature ለመጠቀም የቴሌግራም መተግበሪያን Update ካደረግን በኋላ 3 እና ከዚያ በላይ መስመር message bar ላይ ስንፅፍ የሚመጣውን የAi ምልክት መንካት። New Features for Polls Pools ላይ እንደ ፎቶ እና ቪድዮ ያሉ medias ወይም location Attach ማድረግ/ማያያዝ፣ Active በሆኑ polls ላይ ምርጫዎችን ሰዎች suggest እንዲያደርጉ ማስቻል፣ምርጫዎቹ ለየሰው random እደምተከተል እንዲኖራቸው ማድረግ የመሳሰሉ features ተካተዋል። Document Scanner on iOS የiOS ቴሌግራም ላይ document scan ማድረግ የሚያስችል feature ሲሆንይህንንም ለማድረግ attachment menu በመክፈት File የሚለውን መንካት ከዚያም Scan Document የሚለውን መንካት።

🔴 የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ጋር የማስተሳሰሩ ጊዜ ተራዝሟል!! እስከመች እንደሆነ አልተገለፀም!!
🔴 የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ጋር የማስተሳሰሩ ጊዜ ተራዝሟል!! እስከመች እንደሆነ አልተገለፀም!!

🔴 A.M እና P.M ግራ የሚያጋባቹ ሰዎች ✔️ A.M ማለት = ANTE MERIDIEM ሲሆን ይሄም ማለት ከለሊቱ 6:00 እስከ ቀኑ 5:59 ድረስ ማለት ነው ✔️ P.M ማለት = POST MERIDIE
🔴 A.M እና P.M ግራ የሚያጋባቹ ሰዎች ✔️ A.M ማለት = ANTE MERIDIEM ሲሆን ይሄም ማለት ከለሊቱ 6:00 እስከ ቀኑ 5:59 ድረስ ማለት ነው ✔️ P.M ማለት = POST MERIDIEM ሲሆን ይሄም ማለት ከ ቀኑ 6:00 እስከ ለሊቱ 5:59 ድረስ ማለት ነው

የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር በኦንላይን ለማጣመር ከታች የተዘረዘሩትን የሚጠቀሙበትን የባንክ በመምረጥ ሊንኩን በመጫን ያጣምሩ 💸 ዘመን ባንክ: https://fayda.zemenbank.com 💸 ሒጅራ ባንክ: https://apps.hijradigital.com/fayda/v2 💸 ሕብረት ባንክ : https://services.hibretbank.com.et/fayda 💸 ብርሀን ባንክ: https://nationalidharmonization.berhanonline.et:9095/fayda-login 💸 አዲስ ባንክ: https://fayda.addisbank.com.et 💸 አቢሲኒያ ባንክ: https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect  💸 አዋሽ ባንክ : https://fayda.awashbank.com 💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization  💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡  https://cbefayda.cbe.com.et/ 💸 ኦሮሚያ ባንክ ፡ https://obfayda.oromiabank.com/ 💸 ወጋገን ባንክ : https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization 💸 ንብ ባንክ፡ https://fayda.nibbank.com.et/ 💸 ፀሀይ ባንክ፡https://fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home 💸  ስንቄ ባንክ : https://fayda.siinqeebank.com:7443 💸  ዘምዘም ባንክ : https://fayda.zamzambank.com.et 💸  አማራ ባንክ : https://fayda.amharabank.com.et

پیام صوتی01:43

🏦 ዳሽን ባንክ ኑሮዋችንን ሊያቀልልን ይመስላል 🏦 ዳሽን ባንክ አለማቀፍ ግብይት የሚያስኬድልንን ማስተር ካርድ መስጠት ጀምሯል 🏦 ዶላር የትም ሳንሄድ ከ BINANCE ወደ ዳሽን ባንክ ማስተር ካ
🏦  ዳሽን ባንክ ኑሮዋችንን ሊያቀልልን ይመስላል 🏦 ዳሽን ባንክ አለማቀፍ ግብይት የሚያስኬድልንን ማስተር ካርድ መስጠት ጀምሯል 🏦 ዶላር የትም ሳንሄድ ከ BINANCE ወደ ዳሽን ባንክ ማስተር ካርዳችን ማስተላለፍ እንችላለን!!

💸😃😗😳😔 ✔️ ቴሌግራም አዲስ አሰራር አምጥቷል!! ይሄም አዲስ አካውንት ለሚከፍቱ ሆነ አካውንታቸውን DELETE ያደረጉ ወይም LOGOUT ያደረጉ መልሰው ቴሌግራም ለመክፈት ግዴታ አካውንታቸው
💸😃😗😳😔 ✔️ ቴሌግራም አዲስ አሰራር አምጥቷል!! ይሄም አዲስ አካውንት ለሚከፍቱ ሆነ አካውንታቸውን DELETE ያደረጉ ወይም LOGOUT ያደረጉ መልሰው ቴሌግራም ለመክፈት ግዴታ አካውንታቸውን PREMIUM ማረግ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል!! 🔴 ከዚ በፊት ይሄን ለማረግ የሚጠበቅባቸው አዲስ አካውንት ለሚከፍቱ የነበረ ሲሆን አሁን ላይ ግን አካውንት ኖሯቸው LOGOUT አድርገው መልሰው ለሚገቡም እንዲሁም አካውንታቸውን DELETE አድርገው መልሰው ለሚከፍቱም ይሄ ነገር ግዴታ ሆኗል!!

😌😋🧐😋😍 😜😚🧐 😜😚😚😍 ዛሬ April THE FOOL ስለሆነ ከምታውቁት ሰው ሆነ ከማታቁት ሰው የሚያስደነግጥ ነገር ከሰማቹ እንዳደነግጡ 😂😂
😌😋🧐😋😍  😜😚🧐  😜😚😚😍 ዛሬ April THE FOOL ስለሆነ ከምታውቁት ሰው ሆነ ከማታቁት ሰው የሚያስደነግጥ ነገር ከሰማቹ እንዳደነግጡ 😂😂

😌😋🧐😋😍 😜😚🧐 😜😚😚😍 ዛሬ THE FOOL ስለሆነ ከምታውቁት ሰው ሆነ ከማታቁት ሰው የሚያስደነግጥ ነገር ከሰማቹ እንዳደነግጡ 😂😂
😌😋🧐😋😍  😜😚🧐  😜😚😚😍 ዛሬ THE FOOL ስለሆነ ከምታውቁት ሰው ሆነ ከማታቁት ሰው የሚያስደነግጥ ነገር ከሰማቹ እንዳደነግጡ 😂😂

🤖The 2026 Stack: AI, Productivity & Automation Essentials 👇 1. Superhuman.com – Email efficiency 2. Fireflies.ai – Meeting notes 3. Zapier.com – Task automation 4. Mem.ai – Smart notes 5. Writer.com – Brand writing 6. Langchain.com – AI workflows 7. Modapps.zone For Tv and Mods 8. Airtable.com – Smart tables 9. Copy.ai – Marketing content 10. Height.app – Auto projects 11. Coda.io – Team docs 12. Make.com – App automation 13. Linear.app – Product planning 14. Elicit.org – Research help 15. Jasper.ai – Brand storytelling

ለቤታችው wifi ነው

🚨አዲሱ የኢትዮ ቴሌኮም Unlimited Broadband የዋጋ ዝርዝር what unlimited 🙄
🚨አዲሱ የኢትዮ ቴሌኮም Unlimited Broadband የዋጋ ዝርዝር                   what unlimited 🙄

💥 ከ Iphone ወደ Samsung File መላላክ ተጀመረ SAMSUNG እጅግ ታሪካዊ ግዙፍ የሆነ ማሻሻያ ለቋል። ከአሁን በኋላ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ፎቶዎች፣ የ4K ቪዲዮዎች እና ፋይሎች በቀጥታ
💥 ከ Iphone ወደ Samsung File መላላክ ተጀመረ SAMSUNG እጅግ ታሪካዊ ግዙፍ የሆነ ማሻሻያ ለቋል። ከአሁን በኋላ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ፎቶዎች፣ የ4K ቪዲዮዎች እና ፋይሎች በቀጥታ Iphone ወደ Samsung መላላክ ትችላላችሁ። Telegram ወይም WhatsApp ሳያስፈልግ፤ already Samsung ላይ ባለው የ QuickShare Feature መጠቀም ትችላላችሁ