DODO PHARMACY💊
رفتن به کانال در Telegram
Your go to hub for Medical Students & Professionals! 📬 ለጥያቄና አስተያየትዎ 👉 @dodo_pharmacy_bot ላይ ያግኙን! 👥 Join our community: @official_dodo_Pharmacy
نمایش بیشتر6 650
مشترکین
+824 ساعت
+347 روز
+29830 روز
آرشیو پست ها
6 650
ተረጋጉ እስከአሁን ምንም ነገር የለም !
የእናንተ ብቻ የማይሰራ ለመሰላችሁ ሰዎች ! የመፈተኛ ቦታ ምርጫ ገና አልተጀመረም ! ስለዚህ በትዕግሥት ጠብቁ !እኔም ከእናንተ እኩል Check እያደረኩ ስለሆነ እረጋጋ ማረጋገጥ የምትፈልጉ ( የተመዘገባችሁበት ወይም ውጤት ያያችሁበት) ማለትም Exam center የምትመርጡበት Link ይሄ ነው። እየገባችሁ Check ማድረግ ትችላላችሁ ። 👇👇👇👇👇👇👇👇
https://hple.moh.gov.et/applyብዙዎች ተጨንቀው ሊሆን ስለሚችል Share አድርጉላቸው እንዳይጨነቁ ! -- መከፈቱን እንዳወኩ ወዲያው የማሳውቃችሁ ይሆናል ! - ጠቃሚ የጤና ነክ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ Page Follow ማድረግ አትርሱ 👇👇 @DODO_PHARMACY 💊
6 650
Repost from N/a
+2
📄 የሙያዊ CV አዘጋጅ አገልግሎት
ከፍተኛ ጥራት ያለው ፕሮፌሽናል CV እንዲኖርዎት ትፈልጋለህ?
ለስራ ማመልከቻ ተገቢ የሆነ፣ የሚስብ እና የሚያስተዋውቅ CV እንዘጋጃለን!
✔️ ፕሮፌሽናል CV ዝግጅት
✔️ ዘመናዊ ዲዛይን (Modern CV Format)
✔️ የተሟላ እና የተስተካከለ እንግሊዝኛ / አማርኛ
✔️ ለሁሉም ዘርፎች (Health, Business, Engineering, etc.)
✔️ ፈጣን እና እርግጠኛ አገልግሎት
🎯 የእርስዎን እድል ከፍ ያድርጉ — የተለየ CV ይኑርዎት!
📩 በTelegram ያግኙን: @Yes_creative
👉 አሁን ያግኙን — ሙያዊ ስኬትዎን እንጀምር!
CV ለማሰራት ከእናንተ የሚያስፈልጉ መረጃዎች:-
1️⃣ ሙሉ ስም (ከነ አባት እና አያት ስም)
2️⃣ የትውልድ ቀን እና ዕድሜ
3️⃣ ከ8ኛ እስከ 12ኛ የተማሩበት ት/ቤት እና ዓ.ም
4️⃣ የዩኒቨርሲቲ ምረቃ (GPA) እና የግቢ ስም
5️⃣ የተመረቁበት ዲፓርትመንት
6️⃣ ያሉዎት ሰርተፍኬቶች
7️⃣ የስራ ልምድ (Internship ወይም ቋሚ ስራ)
8️⃣ የተለያዩ ክህሎቶች (Computer, Language, etc.)
9️⃣ የቋንቋ ክህሎት (አማርኛ፣ እንግሊዝኛ፣ ኦሮሚኛ ወዘተ)
🔟 Reference ለመሆን የዩኒቨርሲቲ ኢሜይል እና (ካለ) Po.Box
1️⃣1️⃣ የዲፓርትመንት ኃላፊ ስም እና ስልክ ቁጥር
1️⃣2️⃣ የግል መረጃ (ስልክ፣ ኢሜይል፣ አድራሻ)
1️⃣3️⃣ ፎቶ (Passport size)
1️⃣4️⃣ የራስ አጭር መግለጫ (Summary/Objectives)
✔️ ፈጣን እና የተሟላ አገልግሎት
✔️ ዘመናዊ እና የሚስብ ዲዛይን
✔️ በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ ዝግጅት
✔️ ለሁሉም ሙያ ተስማሚ
📩 Telegram: @Yes_creative
👉 አሁን ያግኙን — የስራ እድሎትን ያሻሽሉ
@Yese_design🖌
6 650
SHARE NOW !
——————————————————
@DODO_PHARMACY 💊 - For pharmacy and health related and the most trust information
@OFFICIAL_DODO_PHARMACY 💊 - Free talk to pharmacist and other medical professional
——————————————————
