cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ዳዕዋ በሃቅ ዕንጂ በተልቢስ አይረዳም✍

ይህ ቻናል የተለያዩ ሙሃደራዎች ደርሶች ሳምንታዊ ኹጥባዎች እንዲሁም ጠቃሚ የሆኑ ፅሁፎች የሚተላለፍበት ቻናል ነው

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
179
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ይደመጥ ወሳኝ የሆነ ነሲሃ ነው
نمایش همه...
ይድረስ ሶላት ለማይሰግዱ ሰዎች ገሳጭ ነሲሃ ይድረስ ሶላትን አስተካክለው ለማይሰግዱ ይድረስ የሶላትን ወቅቱን ለማይጠብቁ ቅርብ ያለ ለሩቅ ያድርስ ሸህ ሷቢር رحمه الله https://t.me/daawa_hara
نمایش همه...
ይድረስ_ሶላት_ለማይሰግዱ_ገሳጭ_ምክር.mp32.97 MB
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ 📗 كِتَابُ الْتَوْحِيدْ📗 كَتَبَهَا الشيخ الإسلام المجدّد محمد بن عبدالوهاب النجدي رحمه الله(١١١٥_١٢٠٦)هـ #የጁምዐ ከዐሱር ሶላት በኃላ የመስጅድ አል_ፈትህ የሴቶች ደርስ# 🔵0️⃣7⃣9⃣ ኛ ደርስ #تعليقات الأخ الفاضل الداعي إلى الله بعلم وبصيرة أبي عبدالرحمن جمال بن ياسين الحبشي حفظه الله تعالى# #በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ወንድማችን አቡ ዐብዱራህማን [ጀማል ኢብኑ ያሲን]حفظه الله تعالى ورعاه لتتبعن سنن من كان قبلكم #የሁዶች እና ነሳራዎች መከተል ያለው አደጋ በየትኛውም ነገር ሰለፎችን መከተል እንዳለብንና እነሱም የተውት መተው እንዳለብን በተለየ መልኩ #ሰርግ በምን አይነት ሁኔታ ማስተናገድ እንዳለብንና የሴቶች አለባበስ ምን መምሰል እንለበትና ሴቶች አጅበው ሚሄዱት ነገር ከሰለፎች ተገኝቷልን ስለ ሰርግ ላይ ያሉ ሙንከሮች በሰፊው የተዳሰሰበት ደርስ ይደመጥ። 🕰47:35🕰️ 🗓 بتاريخ اليوم الجمعة 4/ ذو القعدة/1443 هجرية 🌐ደርሱን ለማውረድ ሊንኩን ይጫኑ👇 https://t.me/Al_Fetih
نمایش همه...
079 كتاب التوحيد .mp35.47 MB
بِسْمِ اللهَِّ الرَّحْمَٰنِ الرَّحَيمِ 📗📗_كِتَابْ تَيْسِيرْ الْكَرِيمْ الرَّحْمَن فِي تَفْسِيرْ كَلَامْ الْمَنَانْ 📗📗 📖من تفسير سورة آل عمران (الآيات ٥٢_ ٥٥) 📚من تفسير الإمام السعدي رحمه الله:- #የጁምዐ ከመግሪብ ሶላት በኃላ የተፍሲር ደርስ ከመስጅድ አል_ ፈትህ# #በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ወንድማችን አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሐመድ الله ይጠብቀው# #للْأَخْ الفَاضِلْ الدَاعِي إِلى اللهَّ بعِلْم و‌َبَصِيرَة أَبِي يَحْيىٰ كَمَالْ بِنْ مُحَمَّدْ حَفِظَهُ اللهَّ تَعَالى وَرَعاَه# 📮#ደርሱ ላይ #የአንቢያዎች ዳዕዋ ምን ይመስል እንደነበረ የሰው ልጆችን ከሽርክ ማስጠንቀቅና ወደ ሱና መጥራት እንደነበረ የሽርክ አደገኝነትን ለሰዎች ማሳወቅ ግዴታ እንደሆነና የመርየም እና #ዒሳ ኢብኑ መርየም ቂሳ በሰፊው የተዳሰሰበት ደርስ ሌሎችም ብዙ ጠቃሚ ምክሮችና ፈዋዒዶች የተዳሰሰበት ደርስ الله ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን‼️ 🔵0⃣3⃣5⃣ኛ ደርስ 🕰1:05:56🕰️ بتاريخ ليلة السبت ٥/ذو القعدة/1443هجرية 🌐ደርሱን ለማውረድ ሊንኩን ይጫኑ👇 https://t.me/Al_Fetih
نمایش همه...
035 تفسير السعدي سورة آل عمران .mp37.58 MB
Photo unavailable
🅾 አምስት ነገሮች ወዳንተ ከመምጣታቸው በፊት በአምስት ነገሮች ቅደማቸው! ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿اغْتَنِمْ خَمْسًا قبلَ خَمْسٍ: شَبابَكَ قبلَ هِرَمِكَ، وصِحَّتَكَ قبلَ سَقَمِكَ، وغِناكَ قبلَ فَقْرِكَ، وفَراغَكَ قبلَ شُغْلِكَ، وحَياتَكَ قبلَ مَوْتِكَ.﴾ “አምስት ነገሮች ወዳንተ ከመምጣታቸው በፊት በአምስት ነገሮች ቅደማቸው። ወጣትነትህን እርጅና ከመምጣቱ በፊት፣ ጤንነትህን በሽታ ከመምጣቱ በፊት፣ ሀብትህን ድህነት ከመምጣቱ በፊት፣ ትርፍ ግዜህን ትርፍ ግዜ ከማጣትህ በፊት፣ ህይወትህን ሞት ከመምጣቱ በፊት።” 📚 ሸይኽ አልባኒ በሶሂህ አተርጊብ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 3355 ጆይን፡‐ https://t.me/sunahdessie
نمایش همه...
💐ተውባ💐 🌴በተውባ ወደ الله እንፍጠን ➡️ሰክረተል ሞት ከመምጣቱ በፊት የተውባ ጊዜው ከማለቁ በፊት አሁን ላይ ሁላችንም ከወንጀላችን ተውባ እናድርግ 🌺ተውባ ያለፈውን ወንጀል ያብሰዋል 🌺ተውባ الله ን ያስደስታል 🌺ተውባ ነጃ ለመውጣት ትልቅ ሰበብ ነው ➡️ሁላችንም በተውባ እንፍጠን 🌴ተውባን ነገ ዛሬ አንበል ሞት መቸ እንደሚመጣን አናቅምና ➡️ተውባ ➡️ተውባ➡️ ተውባ እናብዛ ✍ሷሊህ አቡ ቀታዳ💐
نمایش همه...
⤵️⤵️⤵️⤵️" አይገርምም" ⤵️⤵️⤵️ 🌓 ተጫዋች ስትሆን….......…. ወረኛ ያደርጉሃል። 🌓 ዝምተኛ ስትሆን…………. ውስጥህ ነገር እንደያዘ ነገር ያስቡሃል። 🌓 አንዳንዴ ተጫዋች አንዳንዴ ዝምተኛ ስትሆን…….እሱ እኮ ነው አይጨበጥም ይሉሃል። 🌓ኮስታራ ከሆንክ…………እሱኮ ፊቱ አይፈታም። 🌓 ባጋጣሚ ሰላም ሳትል ካለፍክ…… ኩራተኛ ነው ብለው ያስወሩብሃል። 🌓"በቃ ማውራት ነው"……. 👉ስትወፍር ያወራሉ። ⏩ስትከሳ ያወራሉ። ⏭ጎበዝ ከሆንክ ያወራሉ። ⏩ደደብ ከሆንክ ያወራሉ። ⏩ፀሀይ ሲሆን ሙቀቱ! ⏭ዝናብ ሲሆን ውይ ብርዱ! ↪️ስትናገር …………. ተናጋሮ አናጋሪ ያደርጉሃል። ⏯ግልፅ ስትሆን……… ይጠሉሃል። ⏸ስትቀርባቸው……. ለጥቅም እንደሆነ ያስባሉ። ⏩ስትርቃቸው…………………….. ይፈልጉሃል። ↪️ቀለል ብለህ ስትቀርባቸው……… ያረክሱሃል። ↪️ስራ ከፈታህ………………………… ይንቁሃል። ➡️ስራ ስተሰራ…………………………. ያሙሃል። 🔴ገንዘብ ካለህ…. ………ይንሰፈሰፉልሃል። 🔕ካማረበህ…………………………ይቀናሉ። 🔕ካስጠላብህ………………………… ያሽሟጣሉ። 🔊ፀዳ ስትል…………………………… ያፈጡብሃል። 🔇 ስትቆሽሽ ……………ሊያዩህም አይፈልጉም። 🔃 ይገርማል…🔃 ❌ሰው ሲሞት ………ከንፈር መምጠጥ። ❌በሰው ውድቀት…………………….. ማላገጥ። ❌ሰው ሲያልፍለት…………………….. መቅናት። ❌ሰው ሲሰራ……………………. ማማት። 💵ካለህ ………………ሰዎች ያውቁሃል። 💵ከሌለህ ……………………ሰዎችን ታውቃለህ። 💶ካለህ ……………….ሰዎችያውቁሃል። 💴ከሌለህ …………………….ሰዎች ይንቁሃል። 🔀አሁንም እንገረም!?🔄 ጥቅም እንጂ ፍቅር የለም። እኔ እንጂ እኛ የለም። የላይ እንጂ የውስጥ የለም። ከአፍ እንጂ ከልብ የለም። ምላስ እንጂ ተግባር የለም። ስደት እንጂ ገንዘብ የለም። "ድንቅ ነዉ" ⚠️ነጋዴው ይዋሻል። ⚠️ዶክተሩ በእውቀቱ ይነግዳል። ⚠️ሃብታም ለድሃው አያዝንም። ⚠️በሽታና ሞት ቢበዛም የሚመከር ጥቂት እንጂ ብዙ የለም።ብዙዎች በአለማዊ ጉዳይ ቢዚ ሆነው ፣ዱንያ ወደዉ አኼራቸዉን ረስተው ዓለማችን በጥፋት ተበከለች ክቡር ሂወት ርካሽ ሆነች።እየታየ ያለው የኛ ሰው ሀል ይህ ነው። الله ይምራን።
نمایش همه...
⤵️⤵️⤵️⤵️" አይገርምም" ⤵️⤵️⤵️ 🌓 ተጫዋች ስትሆን….......…. ወረኛ ያደርጉሃል። 🌓 ዝምተኛ ስትሆን…………. ውስጥህ ነገር እንደያዘ ነገር ያስቡሃል። 🌓 አንዳንዴ ተጫዋች አንዳንዴ ዝምተኛ ስትሆን…….እሱ እኮ ነው አይጨበጥም ይሉሃል። 🌓ኮስታራ ከሆንክ…………እሱኮ ፊቱ አይፈታም። 🌓 ባጋጣሚ ሰላም ሳትል ካለፍክ…… ኩራተኛ ነው ብለው ያስወሩብሃል። 🌓"በቃ ማውራት ነው"……. 👉ስትወፍር ያወራሉ። ⏩ስትከሳ ያወራሉ። ⏭ጎበዝ ከሆንክ ያወራሉ። ⏩ደደብ ከሆንክ ያወራሉ። ⏩ፀሀይ ሲሆን ሙቀቱ! ⏭ዝናብ ሲሆን ውይ ብርዱ! ↪️ስትናገር …………. ተናጋሮ አናጋሪ ያደርጉሃል። ⏯ግልፅ ስትሆን……… ይጠሉሃል። ⏸ስትቀርባቸው……. ለጥቅም እንደሆነ ያስባሉ። ⏩ስትርቃቸው…………………….. ይፈልጉሃል። ↪️ቀለል ብለህ ስትቀርባቸው……… ያረክሱሃል። ↪️ስራ ከፈታህ………………………… ይንቁሃል። ➡️ስራ ስተሰራ…………………………. ያሙሃል። 🔴ገንዘብ ካለህ…. ………ይንሰፈሰፉልሃል። 🔕ካማረበህ…………………………ይቀናሉ። 🔕ካስጠላብህ………………………… ያሽሟጣሉ። 🔊ፀዳ ስትል…………………………… ያፈጡብሃል። 🔇 ስትቆሽሽ ……………ሊያዩህም አይፈልጉም። 🔃 ይገርማል…🔃 ❌ሰው ሲሞት ………ከንፈር መምጠጥ። ❌በሰው ውድቀት…………………….. ማላገጥ። ❌ሰው ሲያልፍለት…………………….. መቅናት። ❌ሰው ሲሰራ……………………. ማማት። 💵ካለህ ………………ሰዎች ያውቁሃል። 💵ከሌለህ ……………………ሰዎችን ታውቃለህ። 💶ካለህ ……………….ሰዎችያውቁሃል። 💴ከሌለህ …………………….ሰዎች ይንቁሃል። 🔀አሁንም እንገረም!?🔄 🌕ጥቅም እንጂ ፍቅር የለም። 🌕እኔ እንጂ እኛ የለም። 🌕የላይ እንጂ የውስጥ የለም። 🌕ከአፍ እንጂ ከልብ የለም። 🌕ምላስ እንጂ ተግባር የለም። 🌕ስደት እንጂ ገንዘብ የለም። 🌕 "ድንቅ ነዉ"🌕 ⚠️ነጋዴው ይዋሻል። ⚠️ዶክተሩ በእውቀቱ ይነግዳል። ⚠️ሃብታም ለድሃው አያዝንም። ⚠️በሽታና ሞት ቢበዛም የሚመከር ጥቂት እንጂ ብዙ የለም።ብዙዎች በአለማዊ ጉዳይ ቢዚ ሆነው ፣ዱንያ ወደዉ አኼራቸዉን ረስተው ዓለማችን በጥፋት ተበከለች ክቡር ሂወት ርካሽ ሆነች።እየታየ ያለው የኛ ሰው ሀል ይህ ነው። الله ይምራን።
نمایش همه...
🔸بسم الله الرحمن الرحيم 🔹 🎙️تسجيلات- الفتح السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة: 💢 خطبة الجمعة ~ 📮بعنوان:- ترغيب أهل الإيمان في الشوق إلى الجنان 🔊 للأخ الفاضل أبي عبدالله عبدالرحمن بن جمال بن ياسين الحبشي حفظهم الله تعالى ورعاه የዛሬ የጁምዐ ኹጥባ ከመስጅድ አል_አንሷር በታላቁ ወደ الله ተጣሪና ተወዳጅ በሆነዉ ወንድማችን #አቡ #ዐብድረህማን #ጀማል ኢብኑ ያሲን ልጅ #አቡ #ዐብዲላህ #ዐብዱራህማን ኢብኑ #ጀማል ኢብኑ ያሲን አል_ሀበሺይ الله ይጠብቃቸው 🗓️ 4/ ذو القعدة/١٤٤٣ من هجرة النبي صلى الله عليه وسلم مسجد الأنصار _بالحبشة-حرسها الله تعالى ( _ الحبشة : أديس أبابا _) ⌚️المدة الزمنية: 18:35 🎙ألقيت بدار الحديث السلفية _مسجد الأنصار_بالحبشة ـ حرسها الله ـ 〰〰〰〰 ♨️ننصح بسماع هذه الخطبة القيمة الرائعة ونشرها للمسلمين عامة وبالله التوفيق ♨️ https://t.me/joinchat/rISkLDqDHMw2NDJk
نمایش همه...
ترغيب_أهل_الإيمان_في_الشوق_إلى_الجنان_.mp34.27 MB
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.