cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

LYRIC CATEGORY

hy guys 👋👋welcome to my chanall jest feta feta lemalet 😂😂 Quotes vine music 🎵🎵 my photos my ticktolk chalenje snapchat pic friend ship pic 👭👭 couple pic 💏 news Gif pic comptation memes 4 cross @sozit @sozit hiku

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
499
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:02
Video unavailableShow in Telegram
Yne wd eht Swedshko ❤️❤️ @hanitawaa
نمایش همه...
IMG_9868.MOV8.21 KB
Repost from 💖hanitawa💖
Photo unavailableShow in Telegram
Yene ehet👭 yne alem 🌍 yne xafaci😋 Yne mekari 🗣 Yene aderek 😫 Yene tesadabi 🙆‍♀ Yene anadaj😡 yne ere mn lebelesh kalat anesegn welahi welahi betam betam ewdeshalew❤️ gena gena bezu edme endinoresh emegneleshalew 🎉Tenafkignalesh hikuye 😍 🎉 🎉emo zare lemn calander endezega 🎉 nbr leka yanchi ledet slehone nw 🎉manegnawm yne arogit edemesh sent nw🥳😂🍹🎂 Ke hani 💌 Le hiku 🎁 🎉🎉🎉🎉✨✨✨✨💫💫💫💫🎊🎊🎊 @hanitawaa
نمایش همه...
Repost from 💖hanitawa💖
Photo unavailableShow in Telegram
🎉 ልደትሽ ዛሬ ነው🎉 የግጥሜ ርዕስ 🎂ባንቺ የልደት ቀን 🎂 መሄድ የማይችሉ ግዑዛን ሁሉ ለመብረር የሚየስችል ክንፍን ያበቅላሉ እልፍ አዕለፍ አበቦች በሰማይ ላይ ያሉ በሄድሽበት ሁሉ እየተከተሉ ስጦታ እንሁንሽ ምረጪ እያሉ መልካም ልደት ሂኩዬ ሲሉሽ ይውላሉ 🍭🍬🍭🍬🍭🍭🍭🍬🍭🍬🍭🍬 እናም እኔም ለአንቺ እንደ ብዙ ሰዎች በዓለም ባላወራ ባልተርክ ባልዘምር ስላንቺ ባልዘራ በትንሹም ቢሆን መልካም ልደት አልኩሽ በዚች ምርጥ ዕለት እንኳን አገኘሁሽ ከ= ሀናን ለ=ሂክማ 🎉🎉🎉🎂happy birth day 🎉🎉🎉🎂🎂 @hanitawaa @hanitawaa
نمایش همه...
Yne wd eht wded eko new margsh enkuan dub alshln demo anchi polotikana ግንቦት 20 endet twljalsh bcha wdshalew 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎂🎂🎂🎂🎂🎂 @amuti_97
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ከ ጎንደር የተላከ መልእክት ሙስሊም የሆነ ሁሉ ሼር ያድርግ 😭😭😭 @Reyan_meme_and_islamic_post
نمایش همه...
2.36 KB
Photo unavailableShow in Telegram
የሶሻል ሚድያ ዘመቻ ፕሮፋይል ይደረግ የጎንደር ሙስሊም ወንድሞቻችን እያለቁ ነው የፍልስጢንን ክብር በደማቸው የሚጠብቁ ለአንድነታቸው የሚዋደቁ ጀግና ልጆች ያሏት የአቅሷ ፍሬዎች ወኔ እኛም ጋር አለ ሁሉም ልብ ሊል ይገባዋል የነገ ዲናችን ክብር አደጋ ላይ ወድቋል ወንድሞቻችን እየታረዱ ነው ለአላህ ብላቹ ይሄን ሁላቹም ፕሮፋይል አድርጉት ሙስሊም ነኝ ካላችሁ ስልካችሁ ላይ ላሉ ሁሉ ሙስሊሞች አዳርሱ ቢያንስ ለ 20 ሰው በአላህ ስም ተጠይቃችኋል #share
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
нιℓαℓ ιѕℓαмι¢ ❕❕ኢስላማዊ ድምፅ‼️‼️ ከ ሚመጣው ሰኞ ጀምሮ ሁሉም ሙስሊም ሴት ጥቁር ሂጃብ🥷 በማድረግ በየ ትምህርት ቤቱ ያለንን ድምፅ በማሰማት ሰላት ሚከለክለንን ማነኛውም‼️‼️‼️‼️ አካል ላይ በ አንድነት በ ማመፅ ኢስላማዊ ማንነታችንን እናሳያለን፡፡ በሰላት ቀልድ የለም!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️‼️ በ ሰላት አንደራደርም!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️‼️ ኢስላም ሰላም !!!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️ ሁላቹም ለመላው ሙስሊም ተማሪዎች እንዲደርስ share share‼️‼️‼️ share share ‼️‼️‼️ ለአስተያየት💌 @Hilal17_bot @Hilalislamic || ሂላል ኢስላሚክ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አስቸኳይ ለወላጆች‼ ================ ✍ አሁን ከቦታው በደረሰኝ መረጃ መሠረት በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የሁሉም እምነት ተከታይ ማኅበረሰብ በአሁኑ ወቅት በበሃሌ ት/ቤት ውስጥ ስብሰባ ላይ ነው። ወላጆች ስብሰባው ሲጠናቀቅ በዚህ በፎቶው ላይ በምትመለከቱት ቅፅ ላይ እንዲፈርሙ ይህ ቅፅ ተዘጋጅቷል። በዚህ ላይ ከፈረሙ በኋላ ልጆቻቸው ሶላት ሰግደው ቢገኙ «የራሳቸው ወላጆች ተስማምተው ፈርመው የለም ወይ?» ብለው ለመከራከር ብልግናቸውን ህጋዊ ሽፋን ለመስጠት የተጠቀሙበት ዘዴ ነው። ማንኛውም ወላጅ በዚህ ወረቀት ላይ ፈርሞ ልጁን ወጥመድ ውስጥ እንዳይከት። አንፈርምም ብላችሁት ትታችሁት ተበተኑ። ይህ ቅፅ ከለሚ ኩራ ክ/ከተማ አስተዳደር ባሻገር በሌሎችም ክፍለ ከተሞች ወደሚገኙ ት/ቤቶች ተዛምቶ፤ እስከዛሬ በሶላት ወቅት ወጥተው እንዲሰግዱ ራሱን የቻለ የተለዬ መታወቂያ አዘጋጅተውላቸው በነበሩ ት/ቤቶች ሁሉ ተዛምቶ ወላጆች እንዲፈርሙበት እየተሠራ ነው። ማንም እንዳይፈርም! የሚፈጠረውን እናያለን። እምነታችሁን ካልተዋችሁ አትማሩም ካሉ ትምህርት ከእምነታችን አይበልጥም። ወላጆች ባለማወቅም ይሁን በጫና ተሳስተው እንዳይፈርሙ መረጃውን በአስቸኳይ እናሰራጨው። ወላጆች በጫና ቢፈርሙ እንኳ ሊፈጽሙት ያሰቡትን ውንብድና በዚህ መልኩ ህጋዊ ሽፋን ማልበስ አይቻልም። በመሠረቱ ህገ ወጥ የሆነ ነገር በየትኛውም ስልታዊ ሽፋን ህጋዊ ሊደረግ አይችልም። ተው ግን ይህ ነገር አያዋጣም! ለሃገርም ለህዝብም አይበጅም! በተለይ በጦርነት ውስጥ ለከረመችና በኑሮ ውድነት ዜጎቿ እየተማረሩ ላሉ ሃገር ይህ አይጠቅምም። በእምነታችን ጉዳይ አትምጡብን። እባካችሁ ለሃገር የምታስቡ ከሆነ! || t.me/MuradTadesse
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.