cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

➡️ ሪፋዕይ ኢስላሚክ ትዩብ💚 رفاعي 🌎

፨አላማችን ለአንድም ሰው ቢሆን ያለንን እውቀት ማጋራት ነው። 👇👇👇👇 Rifaey tube https://t.me/rifaeytube አስተያየት ካላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/AbdeRehmanYerifaeyu

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استامهری8 498دین و مذهبی82 332
پست‌های تبلیغاتی
346
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-47 روز
-1030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

اغتنموا هذه الأيام والليالي بالطاعات والمبرات قالَ اللهُ تعالى: { يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَنْ ذِكْرِ اللهِ ۚ وَمَنْ يَفْعَلْ ذَٰلِكَ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ } [المنافقون 9] إذا أقبلت الهموم وتكاثرت الغموم فأكثر ذكر الحيّ القيوم، قال رَبُّنا عزَّ وجلَّ: "أَلَا بِذِكْرِ اللهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ" 💕أحبتي في الله 💕 لله تعالى تذكير بعمل الاوراد لله تعالى صحح النية لله و قل: 📿جَزَى اللهُ محمدًا عنّا خيراً 📿يَا لَطِيفًا بِخَلْقِهِ يَا عَلِيمًا بِخَلْقِهِ يَا خَبِيرًا بِخَلْقِهِ الْطُفْ بِي يَا لَطِيفُ يَا عَلِيمُ يَا خَبِيرُ 📿أستغفرُ اللهَ الذي لا إله الا هو الحيُّ القيّومُ وأتوبُ إليه 3 📿رب اغفر للمؤمنين والمؤمنات (27مره) -📿- سبحانَ اللهِ وبحمده عددَ خَلْقِه ورِضى نفسِه وزِنَةَ عرشِه ومِدَادَ كلماتِه (٣ مرات) 📿لا إله إلا الله وحده لا شريك له أحدٌ أحد لم يلد ولم يولد ولم يكن له كفوًا أحد (11 مرة) سبحان الله وبحمده 100مرة سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم 100 📿لا إله إلا الله الملك الحق المبين 📿بِسْمِ اللهِ ، رَبِّيَ اللهُ ، حَسْبِيَ اللهُ ، تَوَكَّلْتُ عَلَى اللهِ ، اعْتَصَمْتُ بِاللهِ ، فَوَّضْتُ أَمْرِي إِلَى اللهِ ، مَا شَاءَ اللهُ لَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللهِ، 📿ﺍﻟﻠﻬﻢَّ ﺻﻞِّ ﻋﻠﻰ ﺑﺪﺭِ ﺍﻟﺘّﻤﺎﻡِ، ﻭﻣِﺼﺒﺎﺡِ ﺍﻟﻈﻼﻡِ ﻭﻣﻔﺘﺎﺡِ ﺩﺍﺭِ ﺍﻟﺴﻼﻡِ، ﻭﺷﻤْﺲِ ﺩِﻳﻦِ ﺍﻹﺳﻼﻡِ، ﻣﺤﻤّﺪٍ ﻋﻠﻴﻪِ ﺍﻟﺼﻼﺓُ ﻭﺍﻟﺴﻼﻡُ 📿اللَّهُمَّ اجعَل حُبَّ مُحَمَّدٍ لِقُلُوبِنَا ضَيَاء، وَلِصُدُورِنَا شِفَاء، وَﻷَسقَامِنَا دَوَاء، وَﻷَحزَانِنَا جَلَاء، وَلِحَاجَاتِنَا قَضَاء. 📿اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ صَلاةً تُنْجِينَا بِهَا مِنْ جَمِيعِ الأَهْوَالِ وَالآفَاتِ وَتَقْضِي لَنَا بِهَا جَمِيعَ الحَاجَاتِ وَتُطَهِّرُنَا بِهَا مِنْ جَمِيعِ السَّيِّئَاتِ وَتَرفَعُنَا بِهَا أَعلَى الدَّرَجَاتِ وَتُبَلِّغُنَا بِهَا أَقْصَى الغَايَاتِ مِنْ جَمِيعِ الخَيرَاتِ فِي الحَيَاةِ وَبَعْدَ الممَاتِ وَعَلَى ءَالِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّم. 📿اللَّهُمَّ صَلِّ صَلَاةً كَامِلَةً، وَسلِّم سَلَامًا تَامًّا عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ الَّذِي تَنحَلُّ بِهِ العُقَد وَتَنفَرِجُ بِهِ الكُرَبُ، وَتُقضَى بِهِ الحَوَائِجُ، وَتُنَالُ بِهِ الرَّغَائِبُ، وَحُسنُ الخَوَاتِيم، وَيُستَسقَى الغَمَامُ بِوَجهِهِ الكَرِيم وَعَلَى ءَالِهِ وَصَحبِهِ وَسَلِّم. 📿اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ طِبِّ القُلُوبِ وَدَوَائِهَا، وَعَافِيَةِ الأَبدَانِ وَشِفَائِهَا، وَنُورِ الأَبصَارِ وَضِيَائِهَا وَعَلَى ءَالِهِ وَصَحبِهِ وَسَلِّم. 📿 يا عزيز 40 مرة الى 40 يوم. أغناه الله وأعزَّهُ ولم يُحوجهُ إلى أحدٍ 📿يا مؤمن 36 مرة يحفظ في نفسه وماله إن شاء الله تعالى 📿يا بارئ 100 مرة السلامة من الافات بإذن الله تعالى . 📿 ياحيّ ياقيّوم لا اله إلا انت 40 مرة . الهمه للطاعه والحكمه 📿 يا صمد لتسكن الجوع والعطش 40 مرة كل يوم 143مرة ايضاً . 📿بعد كل صلاة يا رحمن 100 مرة. بعد كل صلاة سبب للخروج من الغفلة والنسيان مع باقي الاوراد أسعد الله ايامكم🍯 لا تنسني من دعوة صالحة 💚 نسأل الله ببركة هذا الورد وبسر هذا الورد أن يعتق جميع أعضاء قناة مجالس الهدى من النار وأن يرزقنا واياكم ومن نحب حُسْنَ الخاتمة ورؤية الحبيب *مُحَمَّد* صَلَّى الله عَلَيهِ وَسَلَّم في المنام على صورته الأصلية هذه الليلة وكل ليلة، بجاه النبي صلى الله عليه وسلم وبجاه الأولياء والصالحين وبجاه من له جاه عند الله رددوا : اللهم مغفرتك اوسع من ذنوبي ورحمتك ارجى عندي من عملي *3 مرات* https://t.me/majalisalhuoda
نمایش همه...
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀሚአን! እነኳን ለ1444ኛው ኢድ አል ዓድሀ(አረፋ)በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ። እስኪ ለትውስታ ከአረፋ ትዝታወች በጥቂቱ አንተዋወስ... አጭር ቂሷ ለዒዱ በግ ገዝቶ ሐጃ ስለነበረበት በጉን ወደቤት መውሰድ አልቻለም። መንገድ ላይ ለሚያውቀው ሰው ቤቱ እንዲያደርስለት ይልከዋል። የተላከው ሰው የባለበጉ ቤት መስሎት በስህተት ለጎረቤታቸው ይሰጣል። ማን እንደላከ ሳይነግራቸው "ተልኬ ነው" ብቻ ብሎ ስለሰጣቸው ሰዎቹ ሚስኪኖች ነበሩና "ማንነቱ እንዲታወቅ ያልፈለገ ሰው በድብቅ የላከልን ሰደቃ ነው" ብለው አግብተው አሰሩት። ባለበጉ አመሻሽ ላይ ቤቱ ቢገባም ልጆቹ ፊት ላይ ምንም የተለየ ነገር ባለማየቱ ነገሩን ሲጠይቅ ምንም በግ እንዳልመጣ ይነግሩታል። ነገር ግን ከጎረቤታቸው የበግ ድምፅ እንደሰሙ ሚስቱ ስትነግረው ነገሩን ሲያጣራ በጉ ጎረቤት መግባቱን ያረጋግጣል ሚስቱም እንዲቀበላቸው ስትጠይቀው ። "አላህ ለነሱ የላከው ሪዝቅ ነው። የኔ ነው ብዬ አስደንግጬ የልጆቹን ደስታ አልነጥቅም። ኢንሻአላህ ሌላ እገዛለሁ" ብሎ ሊገዛ ይወጣል። ገበያ ሲደርስ አንድ ነጋዴ በጎችን ከመኪና ሲያራግፍ ይመለከታል። ይህ ነጋዴ በጎችን ገና እያራገፈ ስለነበር "የመጀመሪያው ገዥ በመሆኔ ቀንሶ ሊሸጥልኝ ይችላል" ብሎ ወደነጋዴው ይመጣል። ነጋዴውም ሰውየውን እንዲህ ይለዋል "አሁን ከገጠር በጎችን ጭኔ ስመጣ አላህ ከከባድ የመኪና አደጋ አትርፎኛል። ለጥቂት ነው ከአደጋ የተረፍኩት" መትረፌን ሳይ "አላህ ከዚህ አደጋ ስላዳንከኝ መጀመሪያ ለሚመጣ ገዢ በነፃ አንድ በግ እሰጣለሁ" ብዬ ለአላህ ቃል ገባሁ እናም አንተ የመጀመሪያ ሰው በመሆንህ የፈለከውን በግ መርጠህ በነፃ መውሰድ ትችላለህ" ብሎት መርጦ ወስዶ ወደቤቱ ሄደ። አላህን ስትፈራ ባላሰብከው መንገድ አላህ ይረዝቅሀል መልካም ኢድ በድጋሚ!!❤❤❤ 👇👇👇👇 Rifaey tube https://t.me/rifaeytube አስተያየት ካላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/AbdeRehmanYerifaeyu
نمایش همه...
➡️ ሪፋዕይ ኢስላሚክ ትዩብ💚 رفاعي 🌎

፨አላማችን ለአንድም ሰው ቢሆን ያለንን እውቀት ማጋራት ነው። 👇👇👇👇 Rifaey tube

https://t.me/rifaeytube

አስተያየት ካላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbdeRehmanYerifaeyu

00:30
Video unavailableShow in Telegram
‏﷽ ‏ { إِنَّ اللهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ ‏ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا } الصّلاة على سيّدِنا محمّد طيّبوا نفوسكم بالصّلاة عليه .. وزيّنوا قلوبكم بالصّلاة عليه .. ورطّبوا شفاهكم بالصّلاة عليه .. عليه أفضل الصّلوات وأتمّ التّسليم أسألُ اللهَ أنْ يمنحَكم راحةَ البالِ وسعادةَ الدُّنيا بطاعته ورضاه وأنْ يُكرمَكم بسعادة الآخرة https://t.me/majalisalhuoda 🌷جمعة طيبة مباركة
نمایش همه...
00:23
Video unavailableShow in Telegram
🕊🌹 ليلة جمعة مباركة يا ليل أقبل إنني في لهفة لأرى النبيّ برؤيتي ومناميا إن جاءني في رؤيتي يا سعدها عين ترى وجه الحبيب الزاكيا فعسى أراك مبشرا يا قدوتي وأرى جمال الوجه تلك أمانيا وأقبّل الخدين بعد جبينكم وأضم صدرا للمكارم حاويا وأكحل العينين بالحسن الذي فاق البدور بهاؤه للرائيا وأشم طيب محمد وعطوره لتطيب روحي فالطيوب شفائيا وأرى الضياء بثغره متبسما وأكلم المختار أشكو حاليا يا رب أكرمنا برؤية أحمد رباه بلغ بالحبيب سؤاليا نسألُ اللهَ تبارك وتعالى أن يرزقنا وإيّاكم رؤيا حبيبه محمّد عليه الصّلاة والسّلام على صورته الأصلية آمين https://t.me/majalisalhuoda أرسِلها لِغَيرِكَ ولتَكُنْ نِيَّتكَ للهِ تعالى
نمایش همه...
"አላህ ያለ ቦታ ያለ ነው" ማለታችን ለምን ይሆን? ወንድም እህቶቼ! በአሏህ ባህሪያት ስር የሰደደ መፈላፈልን ሸሪዓን ከልክሎናል። እኛ የሰው ልጆች የአሏህን እውነታ ማወቅ ቀርቶ ስለ ራሳችን ማንነት እንኳን ጠንቅቀን አናውቅም። ለምሳሌ፦ አንድ ሰው ደም ስሮችህ ስንት ናቸው፣ መንፈስህ የት ነው ያለች፣ የራስ ፀጉርህ ምን ያክል ነው፣ ምግቦች በአንድ ቀዳዳ ገብተው በ2 አይነት መንገድ እንዴት ሊወጡ ቻሉ? የሚሉ እና ሌሎች መሰል ጥያቄዎችን ቢጠየቅ የመመለሱ ብቃት አይኖረውም። ታዲያ እንዴት በአሏህ ለመመራመር ችሎታውና ብቃቱ ይኖረዋል? ፈፅሞ! በአሏህ መመራመርም ሆነ መፈላፈል የተከለከለ ነው። የት ነው፣ ምን አይነት ነው፣ ምንድን ነው እያሉ ወሰን ማለፍም ፍፁም የሆነ ክህደት ነው። የሰው ልጅ ሆይ! የራስህን እውነታ አጣርተህ ሳታውቅ እንዴት በፈጣሪ ለመመራመር ደፈርክ? ስለዚህም ነው አሏህ በቁርኣኑ እንዲህ ያለው፦ «وأنّ إِلى ربِّكَ المُنتَهى» ይህን አንቀፅ #ኡበይ_ቢን_ካእብ የተባሉ ታላቅ ሰሃቢይ ሲፈስሩ እንዲህ ሲሉ አስቀምጠዋል «የአስተንታኞች ሃሳብ አሏህ ላይ ያበቃል»  (ማለትም አሏህን በአዕምሯችን ልንሰለው አንችልም፣ አምሳያ የለውምና።) __ ታዲያ ነገሩ እንደዚህ ከሆነ ሙስሊሞች "አላህ ያለ ቦታ ያለ ነው" ማለታቸው ለምን አስፈለገ? እንደሚታወቀው እኛ ያለነው ፊትና እንደ ነፋስ በተሰራጨበት ጊዜ ነውና፤ የተለያዩ የሸሪዓን ድንበር የጣሱ  አመለካከቶች እና ሃሳቦች ሲስተጋቡ ይታያል። ከነሱም መካከል፦ አሏህ ከአርሽ በላይ ነው፣ አርሽ ላይ ቁጭ ብሏል፣ ይወርዳል፣ ይወጣል፣ ሰማይ ውስጥ ነው፣ በየቦታው ነው ወዘትርፈ.. የሚሉ ዘግናኝ የጥመት አስተሳሰቦች ይገኙበታል። እነዚህን የጥመት ንግግሮችን የሚደጋግሙ እኩይ ሰዎችም በምእምናኑ ላይ ብዥታን ፈጠሩ። አሏህም ስለ ማንነታቸው በ«ዒምራን» ምእራፍ እንዲህ ሲል ነገሮናል፦ «فأما الذين في قلوبهم زيغ فيتبعون ما تشٰبه منه ابتغاء الفتنة» ትርጉም፦ "እነዚያ በልቦናቸው ጥመት ያለባቸው፣ ፊትናን በመፈለግ ከቁርአን አሻሚ የሆነውን ይከታተላሉ።" ___ በልቦናቸው ጥመትን ያጨቁ መስመር የሳቱ ሰዎችም አሏህ በቁርአኑ እንዳስቀመጠልን አሻሚ ንግግሮችን በምእምናኑ ላይ በመበተን ብዥታን ሲፈጥሩ የሙስሊሞች ጉዳይ ያስጨነቃቸው ፈርሀያን ኡለሞች  "አሏህ ያለቦታ ያለ ነው" የሚል ድንበር አስቀመጡ። ይህም ማለት "አሏህ በኢኽላስ ምእራፍ እንደጠቀሰው እርሱ አሏህ ብቸኛ አምላክ፣ ብጤ አምሳያ የሌለው፣ ከፍጡራን የማይከጅል፣ እነርሱንም የማይመስል፣ የማይወልድ የማይወለድ፣ መኖሪያን የማይፈልግ በራሱ ተብቃቂ የሆነ ጌታ ነውና። እዚህ ነው ብላችሁ ቦታ አትስጡት። እዚህ ነው እዚያ ነው የሚል ቦታ ከሰጣችሁት እንዴት ሁኖ ነው ያለው፣ ምን ያደርጋል? የሚል ተጓዳኝ ጥያቄዎችን ያስከትላልና፤ "አሏህ ያለቦታ ያለ ነው" ብለን እምነታችንን ከነሷራነት፣ ከአይሁዳዊነት እና ከመሰሎቻቸው አስተሳሰብ እናፅዳ በማለት የጋራ አቋም አስቀመጡ። « ሓፊዝ አቡ መንሱር አል በጝዳዲይ» ከዛሬ 1000 አመት ገደማ በፊት "አል ፈርቅ_በይነል ፊረቅ" በተሰኘው ኪታባቸው «እርሱ አሏህ ቦታ እንደማያካብበው፣ ዘመናት እንደ ማይፈራረቁበት ሙስሊሞች ተስማምተዋል።» ሲሉ እንዳስቀመጡት!! __ በሰለፎች ጊዜ በዚህ የሚመራመሩም አልነበሩ! ስለዚህ አሏህ ያለቦታ ያለ ነው ማለት: አሏህ በአቅጣጫ፣ በቦታ፣ በክልል የማይወሰን ሁሉን ከመፍጠሩ በፊት እንደነበር ያለ ነው። በርሱም መመራመር አይቻልም ወደሚል ትርጉም ሲያደርሰን፤ የኡለማዎች የጋራ አቋምንም ያዘለ የሙስሊሞች ንግግር ነው! ለዚያም ነው ኢማሙ ዓሊይ፥" አሏህ ነበር ያለ ቦታ፣ ቦታን ሳይፈጥር እንዴታ፣ አሁንም ያለ ነው፣ አቅጣጫም አያስፈልገው" ሲሉ የደመደሙልን! _ #ኢብኑ_ዐባስም «ተፈከሩ ፊል ኸልቅ ወላ ተፈከቱ ቢል ኻሊቅ» ትርጉም፦" በፍጠራን ተመራመሩ፣ በአሏህ አትመራመሩ!" ሲሉ ወሰን አስቀምጠውልናል ጠንቀቅ እንበል! ፨አላማችን ለአንድም ሰው ቢሆን ያለንን እውቀት ማጋራት ነው። 👇👇👇👇 Rifaey tube https://t.me/rifaeytube አስተያየት ካላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/AbdeRehmanYerifaeyu
نمایش همه...
➡️ ሪፋዕይ ኢስላሚክ ትዩብ💚 رفاعي 🌎

፨አላማችን ለአንድም ሰው ቢሆን ያለንን እውቀት ማጋራት ነው። 👇👇👇👇 Rifaey tube

https://t.me/rifaeytube

አስተያየት ካላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbdeRehmanYerifaeyu

እዚች ዱንያ ላይ ለ አንድ ለሊት ከሰው ጋር ሆነን ቢሆንም እንኳን ነገ እንደሚነጋ ብናስብም እንኳን ጨለማ ያስፈራናል ያስጨንቀናል። ታዲያ ነገ በዛሬው ስራችን እንጂ ወዳጅ የሌለበት አንፖል ሻማ ኩራዝ ማይበራበት ዱንያ ላይ ያለን ንብረት ፋኢዳ በሌለው ጊዜስ ከዚያ ጭንቅ የትኛው ስራችን ሊፈርጀን ይሆን? ነው ወይንስ ተረት እና ወሬ ብቻ መስለን? ነው ወይንስ ለመልካም ስራ ነገ ዛሬ እንዳልን የማንሞት መስለን? ለነገውስ በህይዎት ቆይታችን ምን ዋስትና ኖረን?ከህፃን ከወጣት ከትልልቆች ከወላጆች ከጎረቤት ከዘመድ አዝማድ ከጓደኛ ሲሞቱ አልተመለከትንም?የሩቅ ነይተው መሄጃ ሰአት ሳይነገራቸው ባልጠበቁት ባልጠበቅነው መንገድ ስንቶች ሲሄዱስ ለምን አለማስተንተን??? https://t.me/rifaeytube
نمایش همه...
➡️ ሪፋዕይ ኢስላሚክ ትዩብ💚 رفاعي 🌎

፨አላማችን ለአንድም ሰው ቢሆን ያለንን እውቀት ማጋራት ነው። 👇👇👇👇 Rifaey tube

https://t.me/rifaeytube

አስተያየት ካላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbdeRehmanYerifaeyu

ሰዎች ቢያሞካሹት እንኳን በዳይ ከሳሪ ነው ሰዎች ቢያንቋሽሹት እንኳን ተበዳይ ነጃ ነው ቢራብም እንኳን የሚብቃቃ ሰው ሀብታም ነው እጂግ ቢኖረውም ቋጣሪ ሰው ድሀ ነው https://t.me/rifaeytube
نمایش همه...
➡️ ሪፋዕይ ኢስላሚክ ትዩብ💚 رفاعي 🌎

፨አላማችን ለአንድም ሰው ቢሆን ያለንን እውቀት ማጋራት ነው። 👇👇👇👇 Rifaey tube

https://t.me/rifaeytube

አስተያየት ካላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbdeRehmanYerifaeyu

መልኩ ያማረህ ሁሉ ምግባሩም ያማረ አይደለም ንግግሩ የሚመችህ ሁሉ ድርጊቱም ይስባል ማለት አይደለም ጂማሮው የተስተካከለ ሁሉ መጨረሻውም የሰላ ይሆናል ማለት አይደለም አብረኸው እያለህ ያከበረህ ሁሉ ስትርቅም የሚመችህ አይደለም ሰለዚ ሁሌም ጥንቁቅ ሁን https://t.me/rifaeytube
نمایش همه...
➡️ ሪፋዕይ ኢስላሚክ ትዩብ💚 رفاعي 🌎

፨አላማችን ለአንድም ሰው ቢሆን ያለንን እውቀት ማጋራት ነው። 👇👇👇👇 Rifaey tube

https://t.me/rifaeytube

አስተያየት ካላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbdeRehmanYerifaeyu

አንዘንጋ ቁርጣችንን እንወቅ ➪ከሞት ማንም ፍጥረት አይተርፍም ➪ከሰው ምላስ ሚተርፍ አንድም ሰው የለም ➪በዚች ምድር ላይ እስካሉ ድረስ ማረፍ የሚባል ነገር አይታሰብም ➽አሏህ ሆይ በነገራቶች ሁሉ ላይ ሁኔታችንን ያማረ አድርግልን መልካም ኸሚስ https://t.me/rifaeytube
نمایش همه...
➡️ ሪፋዕይ ኢስላሚክ ትዩብ💚 رفاعي 🌎

፨አላማችን ለአንድም ሰው ቢሆን ያለንን እውቀት ማጋራት ነው። 👇👇👇👇 Rifaey tube

https://t.me/rifaeytube

አስተያየት ካላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbdeRehmanYerifaeyu

የመሆን ፍላጎቱን እንጂ ጉልበቱን አጣሁ ያቦካሁት ሁሉ አልደርስ እያለ ተቸገርኩ ሙከራዎቼ ሁሉ ሊለውጡኝ አልቻሉም ለማን ትተወናለህ የኔ ጌታ።ወዳንተ መምጣት እየፈለግን የዱንያ ጣጣዎች ከኋላ አስቀሩን።ወዳንተ አስበን በተነሳን ቁጥር ነፍስያና ሸይጧን ከጉዟችን አገቱን https://t.me/rifaeytube
نمایش همه...
➡️ ሪፋዕይ ኢስላሚክ ትዩብ💚 رفاعي 🌎

፨አላማችን ለአንድም ሰው ቢሆን ያለንን እውቀት ማጋራት ነው። 👇👇👇👇 Rifaey tube

https://t.me/rifaeytube

አስተያየት ካላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbdeRehmanYerifaeyu