cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Adis Music

👋 እንኳን ደህና መጡ 🙇 🎶ይህ የዘፈን ቻናል ነው 🎶 🔰 የ ዘጠናዎቹ ዘፈኖች 💥 🔰 አዳዲስ የተለቀቁ ዘፈኖች 💥 🔰 ምርጥ ነባር ተሰሚነታቸው አሁንም የቀጠለ 💥 🔰 የምታገኙበት ነው 🔰 እንዲሁም እርስዎ መምረጥ የሚችሉበት አብራችሁን ሁኑ ❤️ ለወዳጅዎ s͛hͪaͣrͬeͤ ያድርጉ @old_musica ❤️ ያናግሩን @hen_tek

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
40 951
مشترکین
-424 ساعت
-667 روز
-27630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ምን ላድርግሽ ? ተቀመጭ በልቤ ተደላድለሽ ተኚ ሳፈቅርሽ ኖራለሁ የሌላም ብትሆኚ በልጅነት ልቤ ፍቅርን አኑረሽ ዛሬም እወድሻለሁ የሌላም ሆነሽ የሌላም ሆነሽ ዛሬ በውስጤ ኑሪ ፍቅሬ ትዝታሽ ባንቺ ፋንታ ያጽናናኝ ጠዋት ማታ ህልሜ ነሽ ያልተፈታሽ የምኖር በትዝታሽ አልሰፍቅሽ ጥሼ ህግ የሰው ነሽ ምን ላድርግ ምን ላድርግሽ ? 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
نمایش همه...
Surafel_Abebe_ሱራፌል_አበበ_Min_Ladergesh_ምን_ላድርግሽ.mp34.48 MB
👍 9
ግርማ ተፈራ ካሳ መርጦ ማፍቀር የለም 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
نمایش همه...
Girma_Tefera_ግርማ_ተፈራ_Merto_Mafqer_Yelem_መርጦ_ማፍቀር_የለም_.mp35.45 MB
👍 2
መድሀኒቴ ለኔ እንዳንቺ ፈዋሽ አልተገኘም በምድር መድሀኒቴ ፈጣሪ ነው እንጂ ሰው አይከፍል ብድር መድሀኒቴ ለህይወቴ መድሀኒቴ ለህይወቴ መድሀኒቴ የፍቅርሽን ዋጋ አምላክ ይመልሰው መድሀኒቴ እኔስ ልክፍለው ብል መቼም አልጨርሰው መድሀኒቴ ለህይወቴ መድሀኒቴ ለህይወቴ የታመነ ገላ መድሀኒቴ ያደለው ሰውነት አግኝቶት አያውቅም አካልዬ ክፋት ምቀኝነት እንደ እናት ይመስላል መድሀኒቴ ያንቺስ ጓደኝነት የደግነት ዳዊት መድሀኒቴ የቁምነገር ፊደል የክፉ ቀን ደራስ አካልዬ የማታውቂ በደል ፍጹም አልክድሽም መድሀኒቴ ተርፎኝ ብደላደል 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
نمایش همه...
Ephrem_Tamiru_ኤፍሬም_ታምሩ_Medhanite_መድሀኒቴ.mp34.93 MB
👍 6 1
✅መታየት ያለባቸው ድንቅ ቦታዎች📌 📌ባሉበት ቦታ ሆነው ⌨️እዛው ድንቅ ቦታው ላይ በአካል እንዳሉ አርጎ 🔝የሚያስጎበኞት website 👌🫥 ✅ከላይ ባለው apk ⌨️ ወይም 9️⃣6️⃣7️⃣6️⃣ላይ 🆗 ብለው በመላክ አሁኑኑ ይመዝገቡ🔴✍️።
نمایش همه...
መመዝገቢያ.apk0.84 KB
👍 1
🔥 አሁኑኑ ይመዝገቡ 🔥
በፍቅር አለም ካንቺ ጋራ ስቀርብሽ ደስታን ልጋራ መውደዴን ከቃሌ አጠብቂው ሀቄን ባፍላ አታውቂው አንቺን ማፍቀሬን አልተርክም ስሜቴን በቃሌ አልሰብክም መርምረሽ እወቂው መውደዴን ተረድተሽ የሆዴን ሳስብሽ ለኩሼ ሻማ የፍቅሬን ፉጨት ላሰማ ባይደርስም በየከተማው ግልጽ ነው ግልጽ ነው የልቤ ዜማው ፍቅሬን ደግሼው እልቤ ላይ ሆኜልሽ ካላንቺ ማላይ ስጠራሽ ነይልኝ ከዳሴ ሳጠብቂብኝ ውዳሴ ሀሳብሽ ብልሀት የበዛው መንፈስሽ ፍቅር የገዛው ጸባይሽ ሁሉን ያስማማል አክሱማዊት ነሽ አንቺማ ፍቅራችን ላመታት ኖሮ ዘመናትን አስቆትሮ ይብቃልን ለብዙ ሻማ ትዝታን እንድንሻማ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
نمایش همه...
Dibekulu_Tafesse_ዲበኩሉ_ታፈሰ_Yelibe_Zema_Lyrics_የልቤ_ዜማ.mp34.10 MB
ዲበኩሉ ጥቁር እንግዳዬ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
نمایش همه...
Dibekulu - ዲበኩሉ - ጥቁር እንግዳዬ.mp37.50 MB
👍 5 2👌 1
በአንቺ አይምጡብኝ እኔ *4 ታውቂያለሽ እንደ አመሌ ሁኚ ብሎሽ ለግሌ በህይወቴ አምጥቶሻል አንግሶሻል ተቀይሮ ሙሉ ሆኖ በአንቺ ፍቅር ተከሽኖ ሁሉም አልፎ ዛሬዬ አምሯል ኑሮም ጣፍጧል ክፉ ሀሳቡን አንግቶ በአጉል ምኞት ተሞልቶ ሌላ እንዲያይሽ አልፈቅድም እኔ አልወድም *2 በአንቺ አይምጡብኝ እኔ *4 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
نمایش همه...
Nhatty Man - ናቲ ማን - ባንቺ አይምጡብኝ.mp33.63 MB
👍 4
በፍቅርሽ ታስሬ እንዲህ ስንገላታ እያየሺኝ ምን በደልኩኝ ፍቅሬ ሸሸሺኝ ምን ነካብኝ ምን አገኘሽ የኔ ህይወት የኔ እመቤት ማን ገብቶ ነው መሃላችን ያለያየን ድንገት አስችሎሽ ነው ሆድሽ ቆርጦ እንዲህ በኔ ያሽጨከነሽ ምን ባጠፋ ምን በበደልኩ በማላውቀው መለየትሽ ምን ነካብኝ ምን አገኘሽ የኔ ህይወት የኔ እመቤት ማን ገብቶ ነው መሃላችን ያለያየን ድንገት ባንቺ ነው የኔ ጭንቀቴ የምሰቃየው በህይወቴ የኔ አካላቴ አንቺሽ አንዴት ነሽ በጤናሽ ኑሮሽ እንዴት ነው አለሜ ከፋሽ ወይ ደላሽ ኧረ ምንድን ነው ነገሩ ሰው አይኖርም ወይ ባገሩ ከተፋቀሩ ጣልቃ እየገቡ ማጣላት ሰው ማበጣበጥ በውሸት ኧረ አቤት አቤት እንዴት ልቻለው ግድ የለም ቻለው 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
نمایش همه...
Dereje_Dubale_ደረጄ_ዱባለ_Endet_lichalewe_እንዴት_ልቻለው.mp35.91 MB
👍 5 3🕊 2
ምትኩ በቀለ (ቸዉሲ) ኢንዴኔ የከፋ አልበም 2016 1. ሬጌ ከፋ 2. ቤቡ ኖስ 3. ኑቾ 4. ኢንዴኔ 5. ጋዌ 6. መጀንጊዬ 7. ጋሼ ጎዶ 8. አሊያሼ 9. ሱታ 10. ቡኖ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
نمایش همه...
Mitiku_Bekele_ምትኩ_በቀለ_ኢንዴኔ_አልበም_የከፋ_ሙዚቃ.mp337.13 MB
👍 4
ምትኩ በቀለ (ቸዉሲ) ኢንዴኔ የከፋ አልበም ቡኖ 👇👇👇 @old_musica ሼር🙏
نمایش همه...
Mitiku Bekele - ምትኩ በቀለ - ቡኖ.mp34.18 MB
👍 2
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.