cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

📚የትም ተወለድ በሱና እደግ የሰለፎች ቻናል 📚

ተራራን መውጣት የፈራ ሁሌም በሸለቆ ውስጥ ይኖራል ❗️ ☞ አኬራን የዘነጋ ሰው , በዱንያ ፍቅር እንደተጠማ ይሞታል ! ⇨ ↙ በዋትሳፕ መከታተል የሚፈልግ 👇 https://chat.whatsapp.com/Iw7YQjCGTqI1sqvg18cnQC የሱና ኡስታዞች ደርስ የሚለቀቅበት ቻናል! 👇 https://t.me/joinchat/AAAAAEo2WD9NnvX8ABbBgw

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
670
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ረመዷንን በመልካም መቋጨት 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ↪️በድጋሚ የተለቀቀ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
የረመዷን ሌሊቶችን በጫት ማሳለፍ - የጫት ጉዳቶች - ሙስሊምና ጫት ምንም አይነት ግንኙነት የላቸውም - የሀበሻን ሙስሊም ሴት ያረገው ጫት ነው - ፋጢማና ዘይነባን የጫት ማሻሻጫ ማረግ - የባሰው ደግሞ ለጫት ኣዳብና ሹሩጥ ማረግ... https://t.me/FewaidSheikhMuhammedZain/252
نمایش همه...
00:03
Video unavailableShow in Telegram
☞ረመዷን ለ3ት መክፍል በተመለከተ!
☞ረመዷን ግማሽ የማሰራ ቢድዓ!
☞ፆመኞች 2 አይነት ናቸዉ!
☞ረመዷን ላይ በመልካም መሽቀዳደም!
☞ረመዷን የሚሰራ ሱና እንደፈርድ ይቆጠራልን !?
☞ፆማችን ከወንጀል እንጠብቅ!
☞የሰዉነት አካሎቻችን ማስፆም !
☞የሴቶች ፕሮግራም በረመዷን!
☞10ቱ የመጨረሻ ቀን ቱርፍቶች!
☞ለይለቱል ቀድር ለምን ተደበቀ!
☞ትክክለኛ የለይለቱል ቀድር ምልክቶች
☞ፆመኞች ማስፈጠር ያለዉ ምንዳ!
☞ሁለቱ የረመዷን ጂሀዶች!
☞ሱሁር መመገብ የተመለከቱ ነጥቦች
☞ረመዷን የቁርዓን ወር ነዉ!
☞የሰለፎች ሁኔታ በረመዷን!
☞አደገኛ የረመዷን ሌቦች!
☞ረመዷን እና ነሺዳ!
🎈ኢብኑ ተይሚያ የተዉሒድ የሱና ቻናል🎈
๛ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል። ቁርአን ቀርተህ የቀልብ መርጠብ ካልተሰማህ ቀልብህ ከድንጋይ በላይ የደረቀ መሆኑን ልታውቅ ይገባል። ምክንያቱም ድንጋይ እኮ ትረጥባለች እንዲሁም ትፈራለች። በቁርአን የማይረጥብና የማይፈራ ቀልብ ከድንጋይ የባሰ ደረቀ ነው 📚 شرح أصول في التفسير https://t.me/skatnYefelgeYeselfochnmengedYcet
نمایش همه...
↪️ አዲስ ሙሀደራ ➖➖➖➖➖➖ ♦️የሙሀደራው ርዕስ ➫➫➫➫➫➫➫➫ 🌐«ረመዷን ላይ በመልካም መሽቀዳደምና ኸይር ማብዛትን በተመለከተ።» 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
نمایش همه...
ጆይን በሉ በዚህ ደርስ የምትከታተሉ ‼️
نمایش همه...
00:34
Video unavailableShow in Telegram
የፈትዋ ጥያቄ መልስ በሸይኽ ሷልህ ኢብን ሙሀመድ አል ሀይዳን ጠያቂ " ሴት ልጅ ከ እህቷ ባል ጋር እህቷ አብራ ከመኖሯ ጋር መሳፈር ትችላለች ወይ? ለምሳሌ ወደ መካ " ተብለው ተጠይቀው "ላ ሴት ለሴት ልጅ ማህረም መሆን አትችልም የ እህት ባልም ይሁን የ የሹማ ባልም ይሁን ያክስትም ባል ይሁን መህረም አይሆንም እምቢ ብላ ከሄደት የአላህን መልክተኛ ትእዛዝ ጥሳለች " አሉ ሸይኽኹ https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk https://t.me/+Yyqkar-24Qk3ZGVk
نمایش همه...
ይህ ቻናል ሊፈርስ ስለሆነ በዚህ ጆይን በሉ 📌📌📌📌 https://t.me/+k3hs3ZjmFIk2NzJk
نمایش همه...
أهل السعادة هم أهل التوحيد✍

من أحب أن لا ينقطع عمله بعد موته فلينشر العلم {ابن الجوذي رحمه الله /التذكرة(٥٥)

{ومن الليل فتهجد به نافلة لك عسى أن يبعثك ربك مقاما محمودا} *تلاوة جميلة من سورة الإسراء * عشائية اليوم الاثنين ١٣ / ٧ / ١٤٤٣ هـ القارئ بدر بن محمد التركي
نمایش همه...