cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

BENT MEME'S

በcovid 20 የተጨናነቀውን አዕምሮአቹን ፈታ ለማድረግ ቀን ከሌት የሚለፋ p.l.c ነው ሳቅን ሳቅ ቢያስቀው ሳቅም ቢስቅ በሳቅ ሳቅ ያስቃል ሲሳቅ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ ፡ እና ምን ልላቹ ፈልጌ ነው ከላይ ለማለት የፈለኩትን ለማለት ፈልጌ ነው @EYOPIA @yeshemla_lij

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
352
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

፼፼ ኢዮጵያ ፼፼: #አሳዛኝ_ሰበር_ዜና‼️ በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ዲላ ጎጎላ እና ሰቀጀርቢ በተባሉ ቀበሌዎች የሚኖሩ የአማራ ተወላጆችን ለስብሰባ ትፈለጋላችሁ በሚል ከሰበሰቧቸው በኋላ የተኩስ እሩምታ በመክፈት በርካታ ሰዎችን ገድለዋል ። ሶስት ልጆቹ እና ባለቤቱ የተገደሉበት አንድ አርሶ አደር “እባካችሁ የልጆቼን እና የባለቤቴን አስከሬን ጀብ እንዳይበላው ቅበሩልኝ” ሲል እያለቀሰ ነግሮኛል። አንድ ዘመዴ የተባለ ታዳጊ ደግሞ “እናት እና አባቴ የት እንዳሉ አሁን አላውቅም ጥይት ሲተኩሱብን ነው የተለያየነው” ብሎኛል። በአሁኑ ሰአት ለተለያዩ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት የእጅ ስልክ ላይ ብደውልም የሚያነሳልኝ አላገኘሁም። የሚመለከተዉ አካል ጋር ደርሶ ተጎጂዎች እርዳታእንዲያገኙ ሼር በማረግ ተባበሩን።
نمایش همه...
ያማል በጣም 200 ሰው ባንድ ለሊት መረሸን😢😢😢😭
نمایش همه...
ስለዚህ ትምህርት ለምኔ😂😂😂😂😂😂😂
نمایش همه...
✅አብርሃም ሊንከን (Abraham Lincoln)፣ ✅ዋልት ዲስኒ (Walt Disney)፣ ✅ ቢል ጌትስ (Bill Gates)፣ ✅ማርክ ዙከርበርግ (Mark Zuckerberg) ✅ሄንሪ ፎርድ (Henry Ford) ✅ቶማስ ኤዲሰን (Thomas Edisson) እና ✅ ስቲቭ ጆብስ (Steve Jobs) ‼️አንዳቸውም የኮሌጅ ድግሪ👨‍🎓 የላቸውም፡፡
نمایش همه...
👍 5
نمایش همه...
6ix9ine – TattleTales @billboardchartsTM.zip73.87 MB