cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሆ/ደ/ገ/ፍሬ ሀይማኖት ሰ/ት/ቤት

መዝሙር ጥናት አጫጭር ኮርሶች የቤተክርስቲያን ስርዓት አጠባበቅ ጥያቄ እና መልስ የተለያዩ የሰ/ቤት ጉባኤዎች ያገኙበታል ሰንበት ትምህርትቤት እናት ናት join&share ቻናላችንን ይቀላቀሉ @fra_haymanot16 group t.me/fra_haymanot_16 ጥያቄ፣ሀሳብ እና አሐስተያየት ካሎት @yoniyekidye

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 207
مشترکین
-124 ساعت
-77 روز
-2930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ክብሬ_ነው ክብሬ ነው ክብርህን መናገሬ ፅድቄ ነው ፍቅርህ መመስከሬ ጌታዬ አምላኬ እልሃለሁ (2) ስጠራህ ሳመልክህ እኖራለሁ (2) አይቼ የእጅህን ታምራት ሰምቼ የቃልህን ትምርት ሆኛለሁ ምስክር ላዳኝነትህ ስጋን ተዋህደህ ለኛ መገለጥህ (2) ተከተልኩ ሁሉን ነገር ንቄ መድኃኒት መሆንክን አውቄ ከመልካሟ ቤትህ ተጠልያለሁ የእጅህን በረከት ካንተ እጠግባለሁ (2) እርፍ ይዤ ላላርስ ወደኅውላ እያየው መረቤን ስትሞላ እመካብሃለሁ ባንተ መድህኔ አምላኬ ነህና የምትራራ ለኔ አባቴ ነህና የምታስብ ለኔ ቸርነት ምረት ከበዛልኝ ለስምህ ውዳሴ ቅኔ አለኝ ክብሬና ሞገሴ አንተ ነህ ጌታ ተመስገን (2) ጠዋትና ማታ (2) share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
نمایش همه...
-ክብሬ ነው ክብርህን መናገሬ.MP37.15 MB
🕊      እንኳን አደረሳችሁ !    🕊          [    ጾመ ሐዋርያት !    ] †   🕊              †                🕊   † [  ክፍል አንድ  ] በስመ አብ ፥ ወወልድ ፥ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። በየአመቱ በዕለተ ሰኑይ ብቻ [ ሰኞ ቀን ብቻ ] የሚጀምሩ ሦስት አጽዋማት አሉ፡፡ እነርሱም ዓቢይ ጾም፣ ጾመ ነነዌ እና ጾመ ሐዋርያት ናቸው፡፡ እነዚህአጽዋማት ምን ጊዜም ቅበላቸው እሁድ ሲሆንየሚገቡት ደግሞ ሰኞ ቀን ነው፡፡ በየትኛውም ዓመት ይህን ዕለት አይለቁም፡፡ ስለዚህ የ፳፻፲፭ [2015] ዓ.ም ጾመ ሐዋርያት ዛሬ ሰኞ ግንቦት ፳፰ [28] ገብቷል፡፡ ቤተ  ክርስቲያናችን ያለችበትን ነባራዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ በማስገባት፣ በየግላችንም ያጋጠሙንን መንፈሳዊና ሥጋዊ ውጊያዎች በማሰብ ድል የምናደርግበትን ኃይል ፈጣሪያችን ይሰጠን ጾሙን ከወትሮው በበለጠ ጥንቃቄ ልንጾመው ይገባናል፡፡ የጾሙን ታላቅነት ተረድተን እንድንጾመው የትመጣውን ፣ ትንቢቱን ፣ ምሳሌውንና ምሥጢሩን መረዳት አጋዥ ስለሚሆነን አስቀድመን ስለጾሙ እንማር ዘንድ በአጭሩ ቀርቧል ! ጾመ ሐዋርያት ቤተ ክርስቲያን ዕድሜያቸው ለጾም የደረሱ ምእመናን በሙሉ እንዲጾሙአቸው ካወጀቻቸው ሰባት የአዋጅ አጽዋማት መካከል አንዱ ነው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ በጌታችንና በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ አንደበት ቀን የተቀጠረለት ፣ ትንቢት የተነገረለትና ምሳሌ የተመሰለለት ጾምመሆኑ ከአጽዋማት ሁሉ ለየት ያደርገዋል፡፡ ጌታችን ስለዚህ ጾም ትንቢት በመናገር ፣ ምሳሌ በመመሰል ሰፊ ትምህርት የሰጠው ፈሪሳውያን ወደ እርሱ ቀርበው " ደቀ መዛሙርትህ የማይጦሙት ስለ ምንድር ነው ? " ብለው በጠየቁት ጊዜ ነው፡፡ እርሱም ሲመልስ እንዲህ አላቸው ፦ " ሚዜዎች ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊያዝኑ ይችላሉን? ነገርግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ወራት ይመጣል ፤ በዚያ ጊዜም ይጦማሉ፡፡ በአረጀ ልብስ አዲስ እራፊ የሚያኖር የለም ፤ መጣፊያው ልብሱን ይቦጭቀዋልና ፤ መቀደዱም የባሰ ይሆናል፡፡ በአረጀ አቁማዳ አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር የለም ፤ ቢደረግ ግን አቁማዳው ይፈነዳል ፤ የወይን ጠጁም ይፈሳል፡፡ አቁማዳውም ይጠፋል፡፡ ነገር ግን አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲስ አቁማዳ ያኖረዋል ሁለቱም ይጠባበቃሉ፡፡" [ ማቴ.፱፥፲፬ ] በዚህ የጌታችን መልስ ውስጥ "ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ወራት ይመጣል በዚያ ጊዜም ይጦማሉ፡፡" የሚል ስለ ጾመ ሐዋርያት የተነገረ የትንቢት ቃል እናገኛለን፡፡ ይህ አምላካዊ ቃል ጾሙ ስለሚጀመርበት ወራት ቀጠሮ ይሰጣል፡፡ ያም ጊዜ ሙሽራው ከእነርሱ ከተወሰደ በኋላ ያለው ጊዜ ነው፡፡ "ሙሽራው ከተወሰደ" በኋላ ማለት ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ሰማይ ካረገ በኋላ ማለት ሲሆን በቤተ ክርስቲያን ጾመ ሐዋርያት ከዕርገት በኋላ የሚጀምረው በዚህ ቃል ምክንያት ነው፡፡ ይህም ቤተ ክርስቲያን ሐዋርያዊትና መጽሐፍቅዱሳዊ መሆኗን ይመሠክራል፡፡ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ፡ ወለወላዲቱ ድንግል ፡ ወለመስቀሉ ክቡር፡፡ share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
نمایش همه...
የሆ/ደ/ገ/ፍሬ ሀይማኖት ሰ/ት/ቤት

ግሩፑ ላይ ማድረግ የማይቻሉ ነገሮች እና ሕጎች 1 ማንኛውም መንፈሳዊ ያልሆነ ነገር መልቀቅ የተከለከለ ነውነው። 2 መንፈሳዊ ያልሆነ ወሬ ማውራት የተከለከለ ነው 3 በድንግል ማርያም አማላጅነት የማያምን ሠውን አድ ማድረግ የተከለከለ ነው .group

https://t.me/fra_haymanot_16

channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye

نمایش همه...
TikTok · በሆ/ደ/ገ/ የፍሬ ሀይማኖት ሰ/ቤት

Check out በሆ/ደ/ገ/ የፍሬ ሀይማኖት ሰ/ቤት’s post.

Photo unavailableShow in Telegram
አይቀርም አይቀርም አይቀርም እንዴት ይቀራል ታላይ መንፈሳዊ ጉባዬ በሆለታ ደብረ ገነት የፍሬ ሀይማኖ ሰንበት ት/ቤት 41ኛ ዓመት በማስመልከት የተዘጋጀ ጉባኤ ታላላቅ መምህራን አባቶች፣ሰባኪያን እና ዘማሪዎች ስለሚገኙ እርሶም የበረከቱ ተካፋይ ይሁን እያለች ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ታሳስባለተ "ኑ በእግዚአብሄር ደስ ይበለን"መዝ 95:1 share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
💛 ዳግም ትንሳኤ 💛 እንኳን ለዳግም ትንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አይቀርም በሆለታ መንበረ ስብሐት ቅቸድስት ልደታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ልደትሽ ልደታችነው እያልን በልደቷ ዋዜማ ማለትም በ30 ታላቅ የአእላፍ ዝማሬ በመዘጋጀቱ የተዋህዶ ልጆች የሆናቹ በሙላ ላልሰማ በማሰማት እና በቦታ ተገኝተን ለእናታችን ምስጋና እናቅርብ share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል በዚህ የለም😍 share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ቀዳም ስዑር ይህች እለት ከድሮ በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በፆም ታስባ ስለምትውል የተሻረች ቅዳሜ ተብላ ተሰይማለች። share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት
نمایش همه...
1
Photo unavailableShow in Telegram
🕊    †    ሰሙነ ሕማማት   †    🕊 ▬▬▬▬▬▬  †  ▬▬▬▬▬▬          [    አርብ   ] ▬▬▬▬▬▬  †  ▬▬▬▬▬▬ †   የስቅለት ዓርብ ይባላል   † ጌታችን የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳምና ለልጆቹ ሁሉ ቤዛ ሆኖ በመልዕልተ መስቀል ላይ ተሰቅሎ የዋለበት ዕለት ነውና [ ማቴ ፳፯፥፴፭ ] የስቅለት ዓርብ ይባላል። †   መልካሙ ዓርብ ይባላል   † ከጌታ ስቅለት በፊት በተለይም በሮማውያን ህግ የወንጀለኛ መቅጫ ምልክት የነበረውን መስቀል ጌታችን በደሙ ቀድሶ የምህረት ፣ የሕይወት አርማ ፣ የዲያቢሎስ ድል መንሻ ስላደረገው ፤ በሞቱ መልካሙን ሕይወት ስላገኘን መልካሙ ዓርብ ይባላል። ▬▬▬▬▬▬  †  ▬▬▬▬▬▬ share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
[    ዘሐሙስ   ] ▬▬▬▬▬▬  †  ▬▬▬▬▬▬ [ †  ጸሎተ ሐሙስ ይባላል  † ] ጌታችን ለአይሁድ ተላልፎ ከመሰጠቱ በፊት በጌቴሴማኒ የአትክልት ስፍራ ሲጸልይ በማደሩ [ ማቴ ፳፮፥፴፮ ] ጸሎተ ሐሙስ ይባላል።ጌታችን የደቀመዛሙርቱን እግር በፍጹም ትህትና ዝቅ ብሎ ያጠበበት ዕለት በመሆኑም [ ዮሐ ፲፫፥፫-፲፩ ] ሕጽበተ ሐሙስ ይባላል። [ †  የምስጢር ቀን ይባላል   † ] ከሰባቱ ምስጢራት አንዱ የቅዱስ ቁርባን ምስጢር [ ማቴ፳፮፥፳፮-፳፱ ] በዚህ ዕለት ተፈጽሟልና የምስጢር ቀን ይባላል። [ †  የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል  † ] መሥዋዕተ ኦሪት /በእንስሳት ደም የሚቀርብ መሥዋዕት/ቀርቶ ለአለም ድኅነት ራሱን ያቀረበበት ቀን በመሆኑ [ ሉቃ ፳፪፥፳ ] የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ይባላል። [ † የነጻነት ሐሙስ ይባላል  † ] ለኃጢአትና ለዲያቢሎስ ባሪያ ሆኖ መኖር ማብቃቱን እንዲሁም የሰው ልጅ ያጣውን ክብር መልሶ ማግኘቱ የተረጋገጠበት ቀን ስለሆነም [ ዮሐ ፲፭፥ ፲፭ ] የነጻነት ሐሙስ ይባላል። ▬▬▬▬▬▬  †  ▬▬▬▬▬▬ share & join group https://t.me/fra_haymanot_16 channal @fra_haymanot16 ለ ሐሳብ እና አስተያየት @yoniyekidye
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.