cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ጦቢያ - ƬӨBIYΛ

. ✦ ‍ ‍ ‍ ‍ , . . ゚ . 🌑 . . ˚ ゚ . . 🌎 ‍ ‍ ‍ ★ 📮ለ አስተያየትዎ 👉 @Brook_CJ ⚡ For cross promo 👉 @BisratCJ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
3 074
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

​▬▬ ይህንን ያውቁ ኖሯል❓ ▬▬ ➠ News ወይም ዜና የሚለው የእንግሊዘኛ ቃል ምህፃረ ቃል ሲሆን የአራቱን አቅጣጫዎች ማለትም "North" "East" "West" እና "South" የመጀመሪያ ፊደላት በማቀናጀት የተፈጠረ ቃል ነው ። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ 🍁 @Tobiya7 📸 ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
https://hulu61.com/#/pages/register?code=3424300 Rigestration link 👆👆👆👆 Hi guys u can ask any thing u want thise is not a scam app it's real. use the chance ....any Quetion u can ask me or the manager it's real guys @AmoreJasmine manager 👉 thise is my channel to help u @Amehaonline
نمایش همه...
የዋልያዎቹ የሀገር ፍቅር ግን ይገርማል 😍 ጥምቀትን ከኛ ጋር ለማሳለፍ ብለው እኮ ነው😢
نمایش همه...
ልክ ልደታችንን ስናከብር ከጋደኝቻችንጋር እደምናሳልፈዉ ሁሉ በጌታችን በመዳኔታችን በየሱስ ክርስቶስ የልደት ባአል የተቸገሩትን ወገኖች በመርዳት ባእሉን ከነሱ ጋር እናሳልፍ መረዳዳት ባህላችን አይደል ህዝበ ክርስታን እንካን ለገና ባአል አደረሳቹሁ እላለሁ በላጋላይ ላላቹሁ ፈጣሪ ምህረቱን ይስጣቹሁ
نمایش همه...
ልክ ሶስት ሰዓት ካለፈ የሰፈራችን መንደር ጭር ነው ሚለው አይደለም ብቻዬን ይቅርና ከሰው ጋርም ለመሄድ በጣም ነው የሚያስፈራው... በተቻለኝ አቅም ፈጠን ፈጠን እያልኩኝ ለመሄድ ስሞክር ከፊት ለፊቴ ከየት መጣ የማይባል ብጥስጥስ ያለ ድሪቶ ልብስ የለበሰ መልኩ እንኳን በቅጡ የማይታይ ደልዳላ ወጣት "እጅ ወደላይ" አለኝ❗️ በጣም ከመደንገጤ የተነሳ እጄን በፍጥነት እንደምርኮኛ ወደላይ አንሳሁኝ... ይሄን ጊዜ ቀስ ብሎ ወደ ጆሮዬ በመጠጋት እንዲህ አለኝ .... . . . . . «ጀለሴ እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሰህ» ብሎኝ በቆምኩበት ጥሎኝ ሄደ ❗️ ★ Join 👇us❖══╗​​​ @tobiya7 ​​╚══❖🌹share❖══
نمایش همه...
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል
نمایش همه...
🎲 Quiz 'Accounting' 🖊 3 questions · ⏱ 15 sec
نمایش همه...
Start this quiz
Start quiz in group
Share quiz
አንድ ቅቤ አምራች ገበሬና ዳቦ አምራች ነጋዴ እንደ አጋጣሚ ድግስ ላይ ተገናኝተው ያወራሉ፡፡ በጨዋታቸው በጣም ስለተግባቡ ከዚህ በኋላ አጋጣሚ ፈጥረው ለመገናኘት ይስማማሉ፡፡ ነጋዴው ጠዋት ጠዋት 300 ግራም ዳቦ ሲልክለት ገበሬው ደግሞ ማታ ማታ 300 ግራም ቅቤ ሊልክለት ተስማሙ፡፡ በዚህ መልኩ ብዙ ጊዜ ከቆዩ በኋላ ነጋዴ የቅቤ መጠን እየቀነሰ መሄዱን አየ፡፡ በመጨረሻም ሚዛን ላይ ሲያስቀምጠው 150 ግራም ሆኖ አገኘው፡፡ በዚህም በጣም አዘነ፤ ተበሳጨም፡፡ ገበሬውንም አስጠራው፡፡ ሌሎች ሰዎች እንዲያዳምጡት አድርጎ ‹ከተስማማነው ውጭ የቅቤውን መጠን ለምን ቀነስከው?› ሲል ጠየቀው፡፡ ገበሬውም ‹እኔ ፈጽሞ አልቀነስኩትም› ሲል በአግራሞት መለሰ፡፡ ነጋዴውም ቅቤውን በሚዛን ለክቶ አሳየው፡፡ 150 ግራም ነው፡፡ ገበሬውም አዘነ፡፡ ‹እኔ ቤት ውስጥ የ300 ግራም መለኪያ የለኝም፡፡ አንተ ጠዋት ዳቦውን ስትልክልኝ በእጅ ሚዛኑ አንደኛው ሰሐን ላይ አደርገዋለሁ፤ ከዚያም ቅቤውን በሌላኛው ሚዛን አስቀምጠዋለሁ፡፡ ልክ ከዳቦው ጋር እኩል ሲመዝኑ በዕቃ አዘጋጅቼ እልክልሃለሁ› አለው፡፡ ወዲያውም ጠዋት የላከለትን ዳቦ አውጥቶ ሚዛኑ ላይ አስቀመጠው፡፡ ዳቦው 150 ግራም ነበር የሚመዝነው፡፡ ነጋዴው አፈረ፡፡ ‹የምታገኘው ለሌላው ባደረግከው ልክ ነው፡፡ 150 ሰጥተህ 300 ልታገኝ አትችልም፤ እባብ ሰጥተህ ርግብ፣ ድንጋይ ሰጥተህ ዳቦ፣ እሬት ሰጥተህ ማር ልታገኝ አትችልም፤ አንተ ብቻ ብልጥ ልትሆን አትችልም፤ ማሾውን አጥፍተህ ብርሃን ልታገኝ አትችልም፤ ሌላው ገድለህ አንተ በሰላም ልትኖር አትችልም› አለው ገበሬው፡፡ ማንኛውም ድርጊት ተመሳሳይና ተመጣጣኝ የሆነ ምላሽ አለው፡፡ አንተ እዚህ ለብቻህ ቤትህ ውስጥ ሆነህ ክፉ ስታደርግ ሌላውም በቤቱ ብቻውን ሆኖ ክፉውን ይመልስሃል፡፡ ‹እዛም ቤት እሳት አለ› እንዳሉት ነው አለቃ ገብረ ሐና፡፡ አንተ ጎመድ ይዘህ ከወጣህ ሌላውም አያቅተውም፤ አንተ ገጀራህን ከሳልክ ሌላውም ይስላል፤ አንተ የሌላውን ወገን ስታፈናቅል፣ ያኛውም ያንተን ወገን ያፈናቅላል፡፡ ዛፍ ቆርጠህ ዝናብ፣ በካይ ጋዝ እየለቀቅክ የተስተካከለ የአየር ንብረት አትጠብቅ፡፡ ተፈጥሮም በሰጠሃት መጠን ነው የምትመልስህ፡፡ በዓለም ላይ ሚዛኑ አንድ ነው፤ ተመዛኞቹ ግን ይለያያሉ፡፡ እዚህ ካጎደልክ፣ እዚያም ያጎድሉብሃል፡፡ እዚህኛው ዩኒቨርሲቲ የዚያኛው ልጅ አለ፤ እዚያኛው ዩኒቨርሲቲም የአንተ ልጅ ይገኛል፡፡ እዚህ የአንተ ወገን ብዙኃኑን ይዟል፣ እዚያ ግን አናሳ ነው፡፡ እዚህ አናሳ የሆነው ደግሞ እዚያ ብዙ ይሆናል፡፡ የብዙኃን ወገን በሆንክበት ቦታ አናሳው ካሰቃየህ፣ አናሳ በሆንክበት ቦታ ደግሞ ብዙኃን ያሰቃዩሃል፡፡ እዚህ ባለ ሥልጣን እንደሆንከው እዚያ ተራ ትሆናልህ፡፡ የሚያዋጣው በሚዛኑ ልክ ትክክለኛውን ማድረግ ብቻ ነው፡፡   
نمایش همه...
Ayuti
نمایش همه...
ለመላው ሙስሊም ወገኖቻችን:- እንኳን ለ1496ኛው የመውሊድ በዓል አደረሳችሁ! መልካም በዓል!
نمایش همه...