ما از کوکیها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده میکنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکیها موافقت میکنید.
. . . ጠይም ደረቴ ላይ ፣ ፀጉሯን ነስንሳ በልስልስ ከንፈሯ ፣ ስስ አንገቴን ዳብሳ "ተኛ እንጂ" ስትለኝ ፣ ሊወስደኝ ያለ እንቅልፍ ፣ ያነቃኛል ገርፎ እንዴት ነው ሚተኛው እርቃን ሀገርና ፣ እርቃን ሴት ታቅፎ @lebalba @lebalba @lebalba እኝንና ለየት ለየት ያሉ ግጥሞች አሉን ተቀላቀሉአ ሀሳብ አስተያየት @Eyobaa14 @sebt21 t.me/@lebalba