cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Venue

መድረሻ ባይኖር ፣ መጓዝ ብርቅ ነበር! : መራመድ ባልከፋ ፣ መድረሻም ባልጠፋ ነገ ላይ ለመድረስ ፣ ሰው ባያጣ ተስፋ ።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 186
مشترکین
+324 ساعت
+97 روز
+3630 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
« አንድ ሰው ነበረ መልካም ባይሆንም ለመልካም ነገር ሰበብ ለመሆን የሚሞክር፣ የረባ እውቀት ሳይኖረው የሚያውቃትን ለማስታወስ የሚጥር፣ የምናውቀውን የሚደግምልን ሰው ነበር ብላችሁ ያንን ሰው አስታውሱት። ያንን ሰው እንደ በፊቱ አታገኙት እንደሆነ፣ የሄደ ጊዜ እሱም እንደ ሰው የልቡ ጉዳይ ይኖረው ይሆናል ብላችሁ ይሞክር የነበረውን ጌታው እንዲቀበለው ዱዓ አድርጉለት። በእርግጥ ከሄደም ይሂድ የት አባቱ ግና ይመለስም አይመለስ እንዲያ አስታዉሱት ያንን ሰው እያጠፋም ልክ ነገር ለመጠቆም ይሞክር ነበር ብላችሁ። እንዲያ አስታውሱት ያንን ሰው…ባታስታውሱትም፣ ትረሱትም እንደሆነ ሰላም ለልባችሁ ይሁን! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
3660Loading...
02
#ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ ነገ በአዶት ሲኒማ አይቀርም። ዋልያ ቡክስ እና the hungout burger የነበሩት ትኬቶች አልቀዋል። የሚስተር ኮፊና የዋዋ ይቀራል። በተጨማሪም በር ላይ እንዲሁም በሙባይል ባንኪንግ መቁረጥ ትችላላችሁ!
3790Loading...
03
« አንቱ ሰው እስቲ በህይወቶ ውስጥ የተማሩትን ንገሩኝ! » « የኔ ልጅ ነግሬህ አልጨርሰውም ብዙ ነው። » « ጥቂትም ቢሆን ንገሩኝ አንቱ ሰው። » ትንሽ ወደ ኋላ በትውስታቸው ተጎትተው እርጋታ ሰበሰቡ። ቀስ እያሉ ከህይወት የተማሩትን መዘርዘር ቀጠሉ። « የኔ ልጅ በህይወት ውስጥ ፍቅር ብቻ በቂ እንዳልሆነ ትማራለህ። ፍፁም ሰው ብትሆን እንኳ የፈለግከውን አግኝተህ ለመኖር በቂ እንዳልሆነ ትረዳለህ። ይህች ህይወት ገብታናለች ስንል ግራ ታጋባናለች። የኔ ልጅ ስትኖር ስትኗኗር ጊዜ እያለቅክ ትሰራለህ፣ እየተሰራህም ታልቃለህ። ካለህ የበለጠ ቀምተህ፣ ተፎካክረህ የምታገኘው የሚያስደስትህ ሆነህ የምትገኝበት ጊዜ ላይ ትኖራለህ። ከመለያየትህ የበለጠ መቀማትህን እያብሰለሰልክ የማይጠቅምህን ማንነት ፈንቅለህ ለማውጣት የሚለፋ ሰው ሆነህ ትገኛለህ። ሰዎች እስካልተለዩህ ዋጋቸውን መረዳት የሚከብድህ ወቅት ላይ ትገኛለህ። የኔ ልጅ ስትኖር ስትኗኗር ስስታምነትህ ይገለጥልሀል። እየሰስትክ እንደምትኖር ትደርስበታለህ። ለማልቀስ ችግር ብቻ እንደማያስፈግህ፣ ለመሳሳትህ ሰይጣንን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ እንደማትችል ትረዳለህ። የኔ ልጅ ስትኖር፣ ስትኗኗር እንጥፍጣፊ እዝነት ልብህ የሚጨርስበት ጊዜ ላይ ትገኛለህ። ልብህን የሚያሳዝኑ፣ የሚያስደስቱ ነገሮች ቀስ በቀስ ትርጉም ያጣሉ። ሁሉ ነገርህን አሟጠህ የለፋህለት ነገር መና ሲቀር የሚተነፍስ በድን ወደ መሆን ትሸጋገራለህ። በሰው ተከበህ እንዳልኖርክ ቀስ በቀስ የከበቡህ ሰዎች አንድ በአንድ ይሄዳሉ። ሁሉም እየመጣ ቆርሶህ ሲሄድ ምንም መያዝ የማትችል ቀዳዳ ወንፊት ትሆናለህ። የኔ ልጅ ይህች ህይወት ከምታነበው፣ ከምትመለከተው፣ ከሚነገርህ የበለጠ የተለየ ነው። ለሁሉም ስሜቶችህ ትርጉም መስጠት አትችልም። የተሰማህንም መረዳት የሚያቅትህ ጊዜ አለ። የኔ ልጅ ስትኖር፣ ስትኗኗር ብዙውን እየተማርክ ትቀጥላለህ። » « አንቱ ሰው ምን ላድረግ? » « በጊዜ ጌታህን እወቅ። በልብህ የዘፈቀደ ጉዞ እንዳትጓዝ፣ በአዕምሮህም ወሰን አልባ መሻት እንዳትጠመድ፣ የነፍስያህም ባርያ ሆነህ እራስህን እንዳታሰቃይ ጌታህን እወቅ። የኔ ልጅ በህይወት ውስጥ የሚገጥሙህን ቅጥ ያጡ መመሰቃቀሎች መቋቋም የምትችለው ከሁሉም የምታስበልጠው ጌታ ሲኖርህ ነው። የኔ ልጅ ልብህ ሰዎች ከብዶት ጌታህ እንዳያንሰው፣። ህይወት ለጌታህ እንጂ ላንተ ፍፁም ታማኝ አይደለችም። አንተ ለጌታህ ታማኝ ሁን! » ከተቀመጡበት ተነስተው ለመጓዝ ተሰናዱ። « ወዴት ሊሄዱ ሸከፉ? » « ለአቅሌ ቀለብ ወደ ምሸክፍበት፣ ነፍስያዬ ከተደላደለችበት ወደ ማርቅበት፣ ወደ ናፈቀኝ ዝምታዬ ነው የኔ ልጅ! » « አንቱ ሰው እወዶታለሁ። መምጫዎንም እናፍቃለሁ። » « ናፍቆትህን ጦሀራ ያርግልህ፣ ሰላም ለልብህ የኔ ልጅ።» ሄዱ ወደናፈቁት ዝምታቸው። አልተሰናበቱኝም! ምናልባት እንገናኛለን ብለው ተስፋ ሰንቀው ይሆናል። እኔ ግን ተሰናበትኳቸው። ምናልባት ከእንግዲህ እንደፈለግኩ « አንቱ ሰው እወዶታለሁ! » እንደማልላቸው ስለገባኝ ይሆናል። ብቻ አንቱ ሰው የትም ይሁኑ የት እወዶታለሁ። [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
4530Loading...
04
Media files
4030Loading...
05
መልካሙን ተመኘሁ! ሰላም ለልባችሁ! 🙏🙏 : @Venuee13
4570Loading...
06
አሸናፊዎች የ#ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ የመግቢያ ትኬት ያገኛሉ። ሁላችሁንም ስለተሳተፋችሁ አመሰግናለሁ። የ#ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ ቅዳሜ ግንቦት 24 ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ  በአዶት ሲኒማ ይካሄዳል።
4490Loading...
07
Internet አማርኛ አቻ ትርጉሙ በይነ መረብ ይባላል። በትክክል ቀድሞ Abdu መልሶታል።
4450Loading...
08
ህጉ ቀላል ነው የተጠየቀው ጥያቄ መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሰው አሸናፊ ይሆናል። መልሱን ኤዲት ያደረገ ተቀባይነት የለውም! የመጨረሻ ጥያቄ የ Internet አቻ አማርኛ ትርጉሙ ምን ይባላል? መልሱን ቶሎ ኮመንት ላይ።
4480Loading...
09
የመጨረሻ ጥያቄ
4410Loading...
10
የመጨረሻ ልመርቅላችሁ ስለምወዳችሁ ብቻ
4330Loading...
11
የቴሌቪዥን አቻ አማርኛ ትርጉሙ መልሱ ምስለ መስኮት ነው። ይህንንም ቀድሞ Taju taju መልሶታል።
4430Loading...
12
ህጉ ቀላል ነው የተጠየቀው ጥያቄ መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሰው አሸናፊ ይሆናል። መልሱን ኤዲት ያደረገ ተቀባይነት የለውም! 4ኛ ጥያቄ የ ቴሌቪዥን አቻ አማርኛ ትርጉሙ ምን ይባላል? መልሱን ቶሎ ኮመንት ላይ።
4390Loading...
13
4ኛ ጥያቄ
4160Loading...
14
ጥያቄውን አሳስቻቹኋለሁ መሰለኝ። የኔ ጥፋት ነው። ዘይቱና የመለሰችው እንዳለ ሆኖ። ስህተቱን መካሻ አንድ ሌላ ጥያቄ ልጨምር።
4080Loading...
15
ኢማም አህመድ ኢብራሂም የተሰዉበት ቦታ ወይናደጋ ሲሆን ዘመኑም በ1543 ነበር። ጥያቄውን ቀድማ በትክክል Zeytuna መልሳለች።
4230Loading...
16
ህጉ ቀላል ነው የተጠየቀው ጥያቄ መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሰው አሸናፊ ይሆናል። መልሱን ኤዲት ያደረገ ተቀባይነት የለውም! 3ኛ ጥያቄ ኢማም አህመድ ኢብራሂም ወይም ግራኝ አህመድ የተሰውበት የውጊያ ስፍራ የት ነው? አመቱስ መቼ ነበር? ሁለቱንም በትክክል ያልመለሰ አሸናፊ
4420Loading...
17
ሶስተኛ ጥያቄ
4040Loading...
18
ትንሽ እስቲ አሁን ደግሞ ትንሽ ከፍ እናርገው ጥያቄውን።😊
4110Loading...
19
ቀድሞ በመለሰ ነበር ቀድማ የመለሰችው @opacarophile_21(bint akmel) ናት። መልሱም ስህተት የሚለውን መፃፍ ነበር።
4130Loading...
20
ህጉ ቀላል ነው የተጠየቀው ጥያቄ መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሰው አሸናፊ ይሆናል። መልሱን ኤዲት ያደረገ ተቀባይነት የለውም! 2ኛ ጥያቄ ትላንትና ምግብ በልቼ ነበር። እናም አልተስማማኝም። አሁን ደግሞ ሆድ ቁርጠቱን አልቻልኩትም። እና ምን ልላችሁ ነው አሁን በተናገርኩት ውስጥ ስህተት የሚለውን ብቻ ለይታችሁ ፃፉ። መልሱን ኮመንት ላይ በቶሎ!
4100Loading...
21
ሁለተኛው ጥያቄ
3600Loading...
22
እያስተዋላችሁ። ለማንኛውም😊
3560Loading...
23
ወደ ሁለተኛው ጥያቄ እንሸጋገራለን። እያስተዋላችሁ ወገን😂😂
3470Loading...
24
መልሶቻችሁ ልክ ነበር ግና በመመርያው መሰረት አልነበረም። በመመርያው መሰረት ቀድማ የመለሰችው ነጃት ሀሰን ነች። በመመርያው መሰረት እንዲህ ተብሎ ነበር መመለስ የነበረበት። መመርያውን ብቻ ነበር የዘነጋችሁት። ነጃት ሀሰን እንዲህ ብላ መልሳ አሸንፋለች። የእንስሳት ስም፣ ጭላዳ ዝንጀሮ የምግብ ስም፣ ጨጨብሳ የሀገር ስም/ከተማ፣ ጨጨሆ የቁሳቁስ ወይም የዕቃ ስም፣ ጮጮ
3700Loading...
25
በእውነቱ ህግ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነው። እስካሁን መመርያውን ተከትሎ በትክክል የመለሰ የለም። ያልኩትን ልብ በሉ። 👇👇👇 መልሳችሁን እዚሁ ኮመንት ስር ብቻ በስነ ስርዓት ልክ እንደምሳሌው ፅፋችሁ መሆን አለበት።
3640Loading...
26
ህጉ ቀላል ነው የተጠየቀው ጥያቄ መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሰው አሸናፊ ይሆናል። መልሱን ኤዲት ያደረገ ተቀባይነት የለውም! 1ኛ ጥያቄ ጥያቄው በተሰጠው የአማርኛ ፊደል ዝርያ በመጠቀም የእንስሳት ስም፣ የምግብ ስም፣ የሀገር ስም/ከተማ እና የቁሳቁስ ወይም የዕቃ ስም መጥቀስ ነው። ለምሳሌ የ #ገ ፊደል ዝርያ(ገ፣ጉ፣ጊ፣ጋ፣ጌ፣ግ፣ጎ) በመጠቀም የእንስሳት ስም: ጉጉት፣ ጊንጥ፣ ግመል፣ ግስላ፣ ጉሬላ፣ ጎሽ የምግብ ስም፣ ገንፎ፣ ጎመን፣ የሀገር ስም/ከተማ: ገርጂ፣ ገዋሳ፣ ጌድዮ፣ ግብፅ፣ ጉለሌ የቁሳቁስ ወይም የዕቃ ስም፣ ገል፣ ጊሌ እያልን መጥቀስ እንችላለን። አሁን ከላይ በተጠቀሰው ምሳሌ መሰረት በ #ጨ ፊደል ዝርያ(ጨ፣ጩ፣ጪ፣ጫ፣ጬ፣ጭ፣ጮ) በመጠቀም የእንስሳት ስም፣ የምግብ ስም፣ የሀገር ስም/ከተማ ስም፣ እና የቁሳቁስ ወይም የዕቃ ስም ጥቀስ? መልሳችሁን እዚሁ ኮመንት ስር ብቻ በስነ ስርዓት ልክ እንደምሳሌው ፅፋችሁ መሆን አለበት። መልካም ፈገግታ ማለቴ እድል!
3720Loading...
27
ልንጀምር ነው ወገን
3620Loading...
28
ይገርማችኋል ይሄ ሰውዬ እኔ እንደሆንኩ ይጠረጠራል። ወገብንማ እኛ ቀጭኖቹ እንተጣጠፍበት😂
4020Loading...
29
ጥያቄውን እስክንጀምር እስቲ ትንሽ ፈታ እንድትሉ ልሞክር! ምንድን ነው ሚን ሀዚሂ መኮሳተር ሀይ😂😂
4060Loading...
30
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንዴት ናችሁ ክቡራትና ክቡራን! ትላንት በተገለፀው መሰረት የ #ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ መግቢያ ትኬት የሚያሸልም ጥያቄ ይኖረናል። 2:30 ላይ እንጀምራለን። ቀለል ያለ ፈታ የየሚያደርጉ ጥያቄዎች ናቸው እንዳታስቡ😂😂 እና ዝግጁ ናችሁ? እስቲ ✋
4530Loading...
31
« የኔም እንዳንቺ ነበር አውቀዋለሁ… ፈገግታሽ ሙናፊቅ ነው አያታልለኝም! ግዴለሽም አርፈሽ ወዳ’ምላክሽ ሄደሽ ሳቂ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
5430Loading...
32
ነገ ምሽት ላይ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ይኖረናል። ጥያቄውን ለሚመልሱ ሶስት የቬኑ ቤተሰቦች የ #ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ የመግቢያ ትኬቶች ተሸላሚ ይሆናሉ! ተዘጋጁ😊😊
5210Loading...
33
የቲኬት ሽያጭ ተጀምሯል! 🎫 . በጉጉት የሚጠበቀው የሊቀ-ቀንበር የወግና የመዝናኛ ድግስ የመግቢያ ቲኬቶች ለገበያ ቀርበዋል። ቲኬቶቹ የት ይገኛሉ? 1. ቤተል ሚስተር ኮፊ፣ ፋሚሊ ታወር 4ኛ ፎቅ 2. ዋልያ ቡክስ (4 ኪሎ ኢክላስ ህንጻ) 3. the hungout cafe (አዶት ሲኒማ ህንጻ ground ላይ) . ባሉበት ኾነው ቲኬቱን በሞባይል ባንኪንግ ለመቁረጥ :- 1000413125654 Feysel በዚህ አካውንት በመቁረጥ ስክሪንሾቱን የዝግጅቱ ዕለት መግቢያ ላይ እያረጋገጡ መታደም ይችላሉ። . የቲኬቱ ዋጋ:- መደበኛ :- 200 ብር ቪ.አይ.ፒ:- 300 ብር . መሠናዶው የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 24 ብስራተ-ገብርኤል አካባቢ በሚገኘው አዶት ሲኒማ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ ይካሔዳል። . @huluezih @huluezih
4550Loading...
34
« የህይወት ትርጉም ጠፍቷችኋል? ልባችሁን የሚያስደስት ነገር አጥታችሁ ሁሉም ነገር ትርጉም አልሰጥ ብሏችኋል? እንኳን ስለ ነገ ለማለም ቀርቶ ዛሬን እንዴት መኖር እንዳለባችሁ ግራ ገብቷችኋል? የምትወዷቸውን፣ ከማንም ከምንም በላይ ለልታጧቸው የማተፈልጉ ሰዎችን ተለይታችሁ ልባችሁ አዝኗል? መከዳት፣ መውዋሸት፣ ስም መጥፋት፣ ፍቅር ማጣት ልባችሁን አቁስሎታል? ከእናንተ የበለጠ የተፈተነ እየመሰላችሁ ፈተናዎቻችሁ ከብዷችኋል? ከሰዎች ጋር መግባባት፣ መኗኗር አቅቷችኋል? ደስታን መፍራት፣ መላመድን መጠየፍ፣ በብቸኝነት ውስጥ ሽጉጥ ማለት ጀምራችኋል? ሙከራዎቻችሁ ሁሉ እየከሸፉ ዝላችኋል? ትላንታችሁ እንደ ገመድ አንገታችሁን አንቆ ዛሬን አላፈነናፍን ብሏችኋል? ልትርቋቸው፣ ልትጠሏቸው፣ በማይቻላችሁ ሰዎች ደምታችኋል? ሞት የሁሉም ነገር መፍትሄ መስሏችኋል? ተስፋ መቁረጥ ጎብኝቷችኋል? ብዙ… ብዙ ሊገለፁና ሊነገሩ የማይችሉ ህመም ስቃዮች ገጥሟችኋል? እንግዲያውስ መፍትሄው አንድ እና አንድ ብቻ ነው። ይህም አላህን ማወቅ ነው። በአላህ እምላለሁ አላህን ያወቃችሁበት መንገድ የተሳሳተ ከሆነ የትኛውም ቅንጣት ችግር እናንተ ዘንድ ከፍጥረተ ዓለሙ የገዘፈ ይሆናል። የትኛውም ስብራት፣ የትኛውም ህመም በልብ ውስጥ ፀንቶ የሚቆየው አላህን የሚያውቁትን፣ የሚያምኑትን ያህል ነው። እምነት ሲጓደል ህመም ይገዝፋል። በአላህ እምላለሁ የትኛውም ሰባኪ ስለ አላህ እዝነት ከነገራችሁ በላይ አላህ እጅጉን ሩህሩህና አዛኝ ነው። የትኛውም እውቀት አለው ብላችሁ የምትሉት ሰው ስለ አላህ መሀሪነትና አዛኝነት ከነገራችሁ በላይ አላህ አዛኝ እና መሀሪ ነው። አላህን ለማወቅና በትክክል በእርሱ ላይ ፍፁም ተወኩል ለማድረግ በምትተጉበት ጊዜ ህመማችሁ፣ ስቃይ መከራችሁ፣ ልባችሁን የሚያስጨንቀው ነገር ካልተስተካከለ ወይም መፍትሄ ካላገኘ በእርግጥ ይህን የተናገርኩትን ነገ በአላህ ፊት ጌታዬ ይህ ሰው ዋሽቶኛል ማለት ለእናንተ የተገባ ነው። እኔም ጌታዬ ስላንተ እንዲያውቁና ልባቸውን እንዲያረጋጉ ላስታውሳቸው ብቻ ሞከርኩ፣ በሙከራቸው ተሰላቹና ዋሽተሀል አሉኝ፣ ጌታዬ አንተ አዛኝ እና መሀሪ ነህ ለእኔም ለእነሱም እዘንላቸው እለዋለሁ። ይህን ስላችሁ መታበይ ወይም መኩራራት አይደለም፣ አላህን በፍፁም ልባችሁ እንደሚያሽራችሁ እንድታምኑ እና እርግጠኛ እንድትሆኑ እንጂ! የሚገለፁም፣ የማይገለፁ፣ የሚድኑም፣ ፈፅሞ የማይሽሩ የሚመስሉ ህመሞች ሁሉ መፍትሄያቸው አላህ ዘንድ ብቻና ብቻ ነው። አንዳንድ ህመሞች ከፈዋሹ ርቀው ፈውስ ሲፈልጉ ነው የማይድኑ፣ የማይሽሩ፣ የማይቻሉ የሚመስሉት። ከመፍትሄያችን ርቀን መፍትሄ እናገኛለን ብለን ባንታገል መልካም ነው። ብቻ ልቤ እንዲህ ይለኛል። » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
5060Loading...
35
« ተሰብራ ትቀራለች ብለው ለደመደሙት ልክ እንዳትሆኚላቸው፣ ደህና ሆነሽ አሳፍርያቸው። አበቃለት ብለው ላሉት እንዳሉት እንዳትገኝላቸው፣ እራስህን ከጣልከው ካንተ በቀር ችሎ የሚያነሳው ሰው የለምና ጌታህን ይዘህ እየታገልክ አሳፍራቸው። ማህፀንሽን ያደረቁት ይመስል መሀን ለሚሉሽ አትሰበሪላቸው፣ ወደ ጌታሽ ሰርክ በዱዓ እየማለድሽ በልጅሽ ፈገግታ እንደምታሳፍርያቸው በጌታሽ ላይ ፍፁም ተወኩል ይኑርሽ! ከአወዳደቅ ሁሉ መነሳት የሌለው ከአላህ አስበልጦ ወደ ፍጡራን መዘንበል ነውና ጀሊሉን ሙጥኝ ብለን እንያዝ። ልባችሁ የምር ፈገግ የሚልበት ጊዜ አይራቅ። የምወድሽዋ አብሽሪ! የምወድህዋ አብሽሩ! ሰላም ለልባችሁ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
5650Loading...
36
« አንዳንድ ምስጋናዎችህ እርባና ቢስ የሚሆኑበት ጊዜ አለ። ልክ እንደዝያ ሰውዬ ዝሙትን ከፈፀመ በኋላ ስላረካኸኝ ተመስገን ጌታዬ እንዳለው። አንዳንድ ህልሞችህ መሳካታቸው ፋይዳ ቢስ የሚሆኑበት ጊዜ አለ። ልክ እንደዚያች ሴትዮ የልጇን ሚስት ካስገደለች በኋላ ከልጇ ጋር ለቅሶ እንደተቀመጠችው። ስጋት የመሰለህን ሁሉ ለማስወገድ ያደረግከው ሁሉም ሙከራ የሚያጠፋህ ጊዜ አለ። ልክ እንደ ፊርዓውን። በህይወት ውስጥ አንዳንድ ሙከራዎችህ፣ ምስጋናዎችህ፣ ህልሞችህ እርባና ቢስ እንዳይሆኑብህ የጌታህ አይነስህ፣ የቀደርህ አይቅለልብህ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
5290Loading...
37
« የስቃይና የመከራ ከፈን ተከፍነው አሁንም ድረስ ከከፈናቸው እያጮለቁ በሰዎች ላይ መልካሙን ለማንፀበረቅ በሚተጉት ላይ የአላህ ሰላም ይስፈን። አይታይም እንጂ የልብ መመሰቃቀል ከመጠጥ ስካር ይበልጥ ያንገዳግዳል። ሰላም ለዝምተኛ ታጋሾች፣ ሰላም ስለ ህመማቸው ሳይጮህ የህመማቸውን ሲቃ ተረድቶ የሚያዳምጣቸው ለናፈቁ። ልባቸው ታፍኖ ለመኖር በሚጣጣሩት ሁሉ ሰላም ይስፈን። » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
5940Loading...
38
« ሰላም ለእነዝያ ሰንሄድ ለሚያፈላልጉን፣ ስንጠፋ ለሚያጠያይቁን! ሰላም ለእነዝያ ልባቸው እንዳይከፋው መሻታችንን ለተቆጣጠርንላቸው፣ ሽሽታችንን ለገታንላቸው። ሰላም ለእነዝያ የፈለግነውን በቀላሉ ተረድተው ቃላት እንድናባክን ለማያደርጉን። ሰላም ለመንገዱ ሰበብ ሆኖ ለተገናኘንበት፣ የማንፍቀው ትዝታ በልባችን ላተምንበት። ሰላም ለጊዜው በትውስታ መዝገባችን የሚቀመጥ ቅርስ ላኖርንበት። ያኔ ብለን የምናወሳውን ላገኘንበት። ሰላም ለእናንተ! ሰላም ለልባችሁ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
5860Loading...
39
« ሰላም ላንተ " ያልፋል" ማለት በቁስልህ መቀለድ ለሚመስለኝ። ላፅናናህ አቅም ለሚያንሰኝ፣ ለብርታትህ ሰበብ ለመሆን ብሞክር የምሰብርህ ለሚመስለኝ አንተ ሰላም ለልብህ! ልብህ እንደ የቲም ልጅ እንክብካቤ ለሚፈልገው ሰላም ለልብህ! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
5540Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
« አንድ ሰው ነበረ መልካም ባይሆንም ለመልካም ነገር ሰበብ ለመሆን የሚሞክር፣ የረባ እውቀት ሳይኖረው የሚያውቃትን ለማስታወስ የሚጥር፣ የምናውቀውን የሚደግምልን ሰው ነበር ብላችሁ ያንን ሰው አስታውሱት። ያንን ሰው እንደ በፊቱ አታገኙት እንደሆነ፣ የሄደ ጊዜ እሱም እንደ ሰው የልቡ ጉዳይ ይኖረው ይሆናል ብላችሁ ይሞክር የነበረውን ጌታው እንዲቀበለው ዱዓ አድርጉለት። በእርግጥ ከሄደም ይሂድ የት አባቱ ግና ይመለስም አይመለስ እንዲያ አስታዉሱት ያንን ሰው እያጠፋም ልክ ነገር ለመጠቆም ይሞክር ነበር ብላችሁ። እንዲያ አስታውሱት ያንን ሰው…ባታስታውሱትም፣ ትረሱትም እንደሆነ ሰላም ለልባችሁ ይሁን! » [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
نمایش همه...
18😢 4👍 3🙏 1
#ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ ነገ በአዶት ሲኒማ አይቀርም። ዋልያ ቡክስ እና the hungout burger የነበሩት ትኬቶች አልቀዋል። የሚስተር ኮፊና የዋዋ ይቀራል። በተጨማሪም በር ላይ እንዲሁም በሙባይል ባንኪንግ መቁረጥ ትችላላችሁ!
نمایش همه...
🔥 4
« አንቱ ሰው እስቲ በህይወቶ ውስጥ የተማሩትን ንገሩኝ! » « የኔ ልጅ ነግሬህ አልጨርሰውም ብዙ ነው። » « ጥቂትም ቢሆን ንገሩኝ አንቱ ሰው። » ትንሽ ወደ ኋላ በትውስታቸው ተጎትተው እርጋታ ሰበሰቡ። ቀስ እያሉ ከህይወት የተማሩትን መዘርዘር ቀጠሉ። « የኔ ልጅ በህይወት ውስጥ ፍቅር ብቻ በቂ እንዳልሆነ ትማራለህ። ፍፁም ሰው ብትሆን እንኳ የፈለግከውን አግኝተህ ለመኖር በቂ እንዳልሆነ ትረዳለህ። ይህች ህይወት ገብታናለች ስንል ግራ ታጋባናለች። የኔ ልጅ ስትኖር ስትኗኗር ጊዜ እያለቅክ ትሰራለህ፣ እየተሰራህም ታልቃለህ። ካለህ የበለጠ ቀምተህ፣ ተፎካክረህ የምታገኘው የሚያስደስትህ ሆነህ የምትገኝበት ጊዜ ላይ ትኖራለህ። ከመለያየትህ የበለጠ መቀማትህን እያብሰለሰልክ የማይጠቅምህን ማንነት ፈንቅለህ ለማውጣት የሚለፋ ሰው ሆነህ ትገኛለህ። ሰዎች እስካልተለዩህ ዋጋቸውን መረዳት የሚከብድህ ወቅት ላይ ትገኛለህ። የኔ ልጅ ስትኖር ስትኗኗር ስስታምነትህ ይገለጥልሀል። እየሰስትክ እንደምትኖር ትደርስበታለህ። ለማልቀስ ችግር ብቻ እንደማያስፈግህ፣ ለመሳሳትህ ሰይጣንን ብቻ ተጠያቂ ማድረግ እንደማትችል ትረዳለህ። የኔ ልጅ ስትኖር፣ ስትኗኗር እንጥፍጣፊ እዝነት ልብህ የሚጨርስበት ጊዜ ላይ ትገኛለህ። ልብህን የሚያሳዝኑ፣ የሚያስደስቱ ነገሮች ቀስ በቀስ ትርጉም ያጣሉ። ሁሉ ነገርህን አሟጠህ የለፋህለት ነገር መና ሲቀር የሚተነፍስ በድን ወደ መሆን ትሸጋገራለህ። በሰው ተከበህ እንዳልኖርክ ቀስ በቀስ የከበቡህ ሰዎች አንድ በአንድ ይሄዳሉ። ሁሉም እየመጣ ቆርሶህ ሲሄድ ምንም መያዝ የማትችል ቀዳዳ ወንፊት ትሆናለህ። የኔ ልጅ ይህች ህይወት ከምታነበው፣ ከምትመለከተው፣ ከሚነገርህ የበለጠ የተለየ ነው። ለሁሉም ስሜቶችህ ትርጉም መስጠት አትችልም። የተሰማህንም መረዳት የሚያቅትህ ጊዜ አለ። የኔ ልጅ ስትኖር፣ ስትኗኗር ብዙውን እየተማርክ ትቀጥላለህ። » « አንቱ ሰው ምን ላድረግ? » « በጊዜ ጌታህን እወቅ። በልብህ የዘፈቀደ ጉዞ እንዳትጓዝ፣ በአዕምሮህም ወሰን አልባ መሻት እንዳትጠመድ፣ የነፍስያህም ባርያ ሆነህ እራስህን እንዳታሰቃይ ጌታህን እወቅ። የኔ ልጅ በህይወት ውስጥ የሚገጥሙህን ቅጥ ያጡ መመሰቃቀሎች መቋቋም የምትችለው ከሁሉም የምታስበልጠው ጌታ ሲኖርህ ነው። የኔ ልጅ ልብህ ሰዎች ከብዶት ጌታህ እንዳያንሰው፣። ህይወት ለጌታህ እንጂ ላንተ ፍፁም ታማኝ አይደለችም። አንተ ለጌታህ ታማኝ ሁን! » ከተቀመጡበት ተነስተው ለመጓዝ ተሰናዱ። « ወዴት ሊሄዱ ሸከፉ? » « ለአቅሌ ቀለብ ወደ ምሸክፍበት፣ ነፍስያዬ ከተደላደለችበት ወደ ማርቅበት፣ ወደ ናፈቀኝ ዝምታዬ ነው የኔ ልጅ! » « አንቱ ሰው እወዶታለሁ። መምጫዎንም እናፍቃለሁ። » « ናፍቆትህን ጦሀራ ያርግልህ፣ ሰላም ለልብህ የኔ ልጅ።» ሄዱ ወደናፈቁት ዝምታቸው። አልተሰናበቱኝም! ምናልባት እንገናኛለን ብለው ተስፋ ሰንቀው ይሆናል። እኔ ግን ተሰናበትኳቸው። ምናልባት ከእንግዲህ እንደፈለግኩ « አንቱ ሰው እወዶታለሁ! » እንደማልላቸው ስለገባኝ ይሆናል። ብቻ አንቱ ሰው የትም ይሁኑ የት እወዶታለሁ። [አብዱልሀኪም ሰፋ] : @Venuee13 @Venuee13
نمایش همه...
11👍 6👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
መልካሙን ተመኘሁ! ሰላም ለልባችሁ! 🙏🙏 : @Venuee13
نمایش همه...
🥰 5👍 3
አሸናፊዎች የ#ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ የመግቢያ ትኬት ያገኛሉ። ሁላችሁንም ስለተሳተፋችሁ አመሰግናለሁ። የ#ሊቀ_ቀንበር_የወግና_የመዝናኛ_ድግስ ቅዳሜ ግንቦት 24 ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ  በአዶት ሲኒማ ይካሄዳል።
نمایش همه...
🔥 3👏 2
Internet አማርኛ አቻ ትርጉሙ በይነ መረብ ይባላል። በትክክል ቀድሞ Abdu መልሶታል።
نمایش همه...
👏 2
ህጉ ቀላል ነው የተጠየቀው ጥያቄ መልሱን ቀድሞ የመለሰ ሰው አሸናፊ ይሆናል። መልሱን ኤዲት ያደረገ ተቀባይነት የለውም! የመጨረሻ ጥያቄ የ Internet አቻ አማርኛ ትርጉሙ ምን ይባላል? መልሱን ቶሎ ኮመንት ላይ።
نمایش همه...
👎 1 1🤔 1
የመጨረሻ ጥያቄ
نمایش همه...
👏 3
የመጨረሻ ልመርቅላችሁ ስለምወዳችሁ ብቻ
نمایش همه...
🥰 7👎 1