cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የመፅሐፍት ጭማቂ - Book Compressors

Get the Audiobooks of the greatest Books of All time For free in Both Amharic and English Famous Narrators,Enjoy... For book request @bookzipper We also have a YouTube channel : https://youtube.com/channel/UC-l2Ig9P6uP9Rdy6OezT5Pg

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 803
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ጽናት ለውጥ ፊልም ላይ እንደምታየው ደስታ በአንድ ጊዜ አይመጣም ጊዜያትን ይወስዳል፣ ወድቆ መነሳትን ይጠይቃል ይህን ሁሉ አልፎ ስኬታማ ለመሆን ደግሞ ጽናት ያስፈልግሀል። በጽናት ወደ ስኬት ጉዞው ተጀምሮዋል። የተባረከ ምሽትን ተመኘንልዎ https://t.me/bookshelf02 ትልቅ ህልም አለን፤ አለምን እንቀይራለን‼
نمایش همه...
የመፅሐፍት ጭማቂ - Book Compressors

Get the Audiobooks of the greatest Books of All time For free in Both Amharic and English Famous Narrators,Enjoy... For book request @bookzipper We also have a YouTube channel :

https://youtube.com/channel/UC-l2Ig9P6uP9Rdy6OezT5Pg

ግንኙነቶችህን አዳብር። ''your network is your net worth'' ይባላል። ያንተ ገቢ የሚወሰነው አንተ በዘረጋከው ኔትዎርክ ውስጥ ነው። መልካም እና ጤናማ ኔትዎርክ ወይም ግንኙነቶችን ከዘረጋህ ገቢህም በዛው ልክ ይሆናል። ስለዚህ ወዳጄ ግንኙነቶችህን አስተካክል። 🙏የተባረከ ውሎን ተመኘንልዎ https://t.me/bookshelf02 ትልቅ ህልም አለን፤ አለምን እንቀይራለን‼
نمایش همه...
የመፅሐፍት ጭማቂ - Book Compressors

Get the Audiobooks of the greatest Books of All time For free in Both Amharic and English Famous Narrators,Enjoy... For book request @bookzipper We also have a YouTube channel :

https://youtube.com/channel/UC-l2Ig9P6uP9Rdy6OezT5Pg

ዛሬን መኖር‼ ትናንት እያልክ ያለፈውን፣ ነገ እያልክ በእጅህ የልገባውን እየተመኘህ አትቃዥ ስኬት ማለት ትልቅ ማለም፣ ከትንሽ መነሳት፣ ዛሬ መጀመር፣ ያሰብክበት መድረስ ነው። በእጅህ ያለውን ዛሬን ተጠቀምበት። የተባረከ ምሽትን ተመኘንልዎ https://t.me/bookshelf02 ትልቅ ህልም አለን፤ አለምን እንቀይራለን‼
نمایش همه...
የመፅሐፍት ጭማቂ - Book Compressors

Get the Audiobooks of the greatest Books of All time For free in Both Amharic and English Famous Narrators,Enjoy... For book request @bookzipper We also have a YouTube channel :

https://youtube.com/channel/UC-l2Ig9P6uP9Rdy6OezT5Pg

እንደገና ትበረታለህ! ማንነትህን የሚገልፀው ፊትለፊት ያለው ስጋዊ ሁኔታህ አይደለም፤ የሰው ልጅ ስትሆን መንፈስ የሚባል ድንቅ ስጦታ ተሰጥቶሀል። መንፈስህ እስካልተሰበረ ድረስ መልሰህ ትነሳለህ! እንደገና ትሞክራለህ! ስጋህ ቢዳከም ሁሉም ነገር የጨለመ ቢመስልህም እንኳን ጨዋታው ገና ነው ምክንያቱም ሀያሉ መንፈስህ አፈር ልሶ የመነሳት ጥበብ አለው። ቀን ቢያስጎነብስህ መልሶ የሚያነሳ ጥሎ የማይጥል ፈጣሪ አለህ! ወዳጄ መቼም አያበቃልህም! ለውጣችሁን ፈላጊ ነኝ t.me/bookshelf02
نمایش همه...
የመፅሐፍት ጭማቂ - Book Compressors

Get the Audiobooks of the greatest Books of All time For free in Both Amharic and English Famous Narrators,Enjoy... For book request @bookzipper We also have a YouTube channel :

https://youtube.com/channel/UC-l2Ig9P6uP9Rdy6OezT5Pg

ሰርተህ ተለወጥ ‼ ቢረዱኝ፣ ቢያግዙኝ፣ የገንዘብ እና የዕውቀት ድክመቴን ቢሸፍኑልኝ እያልክ አትቃዥ። በመጀመሪያ ራስህን ሁን፣ ራስህን እርዳ ማድረግ መስራት መለወጥ ህይወትህን መቀየር እንደምትችል እመን ከዛ እንዲረዱህ ያሰብካቸው ሰዎች ሊረዱህ ሳይሆን አብረን እንስራ ብለው ሊጠይቁህ ይመጣሉ። ዝም ብለህ ተዘጋጅ ምክንያቱም ስኬት ለሚዘጋጁት ብቻ ናት። የተባረከ ውሎን ተመኘንልዎ https://t.me/bookshelf02 ትልቅ ህልም አለን፤ አለምን እንቀይራለን‼
نمایش همه...
የመፅሐፍት ጭማቂ - Book Compressors

Get the Audiobooks of the greatest Books of All time For free in Both Amharic and English Famous Narrators,Enjoy... For book request @bookzipper We also have a YouTube channel :

https://youtube.com/channel/UC-l2Ig9P6uP9Rdy6OezT5Pg

ያልተጠበቀው ሰው ሁን‼ እቅዶችህን በሙሉ ለሰዎች በመናገር እና በማስረዳት ጊዜህን አታጥፋ። ካንተ የሚጠበቀው ጠንክረህ በመስራት አለም ላይ ስኬትህን በደማቅ ቀለም መፃፍ ነው። ፀጥ ብለህ ስራ ስኬትህ ገኖ ይሰማል። የተባረከ ምሽትን ተመኘንልዎ https://t.me/bookshelf02 ትልቅ ህልም አለን፤ አለምን እንቀይራለን‼
نمایش همه...
የመፅሐፍት ጭማቂ - Book Compressors

Get the Audiobooks of the greatest Books of All time For free in Both Amharic and English Famous Narrators,Enjoy... For book request @bookzipper We also have a YouTube channel :

https://youtube.com/channel/UC-l2Ig9P6uP9Rdy6OezT5Pg

ወደኋላ ካልሄድክ ወደኋላ አትመልከት‼ ህይወት ዛሬን እንጂ ትናንትን አይደለችም፣ ያለፈውን መመለስ አትችልም ትናንት የተዘጉብህን በሮች እያሰቡ መራገም ትርፉ ጊዜ ማባከን፣ መሰልቸት፣ እና ማማረር ነው በቃ ተወው ወደኋላ መመለስ አትችልም ዛሬን እየኖርክ የነገህን ህይወት አሳምር። የተባረከ ውሎን ተመኘንልዎ https://t.me/bookshelf02 ትልቅ ህልም አለን፤ አለምን እንቀይራለን‼
نمایش همه...
የመፅሐፍት ጭማቂ - Book Compressors

Get the Audiobooks of the greatest Books of All time For free in Both Amharic and English Famous Narrators,Enjoy... For book request @bookzipper We also have a YouTube channel :

https://youtube.com/channel/UC-l2Ig9P6uP9Rdy6OezT5Pg

እያንዳንዱ ቀን የማሸነፍያ ወይም የመሸነፍያ ነው‼ በኳስ እንጂ በህይወት አቻ መውጣት የሚባል ነገር የለም ወይ ታሸንፋለህ አልያም ትሸነፋለህ። ህይወትህን ለመቀየር እያሰብክ ከሆነ ጠዋት ተነስተህ መስታወት ፊት በመቆም መስታወቱ ላይ ለምታየው ሰውዬ ዛሬ ያንተ ቀን ነው ታሸንፋለህ በለው በዚህ ሰአት የአሸናፊነት መንፈስን በውስጥህ ትዘራለህ ያ ስሜት ደግሞ እንድታሸንፍ ያደርግሀል ምክንያቱም ጠዋት የዘራከውን ነው በውሎህ የምታጭደው። የተባረከ ምሽትን ተመኘንልዎ https://t.me/bookshelf02 ትልቅ ህልም አለን፤ አለምን እንቀይራለን‼
نمایش همه...
የመፅሐፍት ጭማቂ - Book Compressors

Get the Audiobooks of the greatest Books of All time For free in Both Amharic and English Famous Narrators,Enjoy... For book request @bookzipper We also have a YouTube channel :

https://youtube.com/channel/UC-l2Ig9P6uP9Rdy6OezT5Pg

ሀጢያት ማለት አንድን ነገር ደጋግመው እያደረጉ የተለየ ውጤት መጠየቅ ነው። ስለዚህ ወገኔ ነገሮችን ከማድረግህ በፊት በጥልቀት አስተውል ምክንያቱም የምታገኘው በሰጠኸው ልክ እንደሆነ ሁሉ የምትለወጠውም ተግባር እና አስተሳሰብህ በሚያስፈልግህ ልክ በተለወጡ ጊዜ ነው። መልካም ውልን እመኝልሀለው። https://t.me/bookshelf02 ትልቅ ህልም አለን፤ አለምን እንቀይራለን‼
نمایش همه...
የመፅሐፍት ጭማቂ - Book Compressors

Get the Audiobooks of the greatest Books of All time For free in Both Amharic and English Famous Narrators,Enjoy... For book request @bookzipper We also have a YouTube channel :

https://youtube.com/channel/UC-l2Ig9P6uP9Rdy6OezT5Pg

በጥልቅ የማሰብ ሂደቶች፡ 1. ማወቅ፡-ርዕሱ፣ጉዳዩ፣ነጥቡ፣ ምን እንደሆነ መለየት? - /knowledge/ 2. መረዳት(ማዋሃድ)፡- ያነበብነውን፣ የሰማነውን፣ያየነውን መገንዘብ /Comprehension/ 3. መተግበር፡- የታየውን ፣የተሰማውን፣ የተነበበውን ወደ ተግባር መለወጥ /Application/ 4. መተንተን፡- ነገሮችን፣ ጉዳዮችን፣ ሀሳቦችን፣ ሁኔታዎችን ወደ ንዑስ ዝርዝራቸው እየቀየሩ ውስጣቸውን መፈተሽ፡- የነገሮችን፣ ጉዳዮችን፣ ሃሳቦችን፣ ሁኔታዎችን ዝርዝር አንድ ላይ በማዋሀድ አዲስ እይታን መፍጠር /Analysis/ 5. ማደራጀት /ማቀናጀት/ማጠናከር /Synthesis/ 6. መገምገም፡- መልካምና መጥፎ ገፅታ ብቃትና ችግር ወዘተ መመርመር፣ ማወቅ /Evaluation/ ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁ JOIN AND SHARE 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @bookshelf02
نمایش همه...