cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ተአምረ ማርያም ✤የእመቤታችን ተአምር የሚነገርበት✤ የቅዱሳን ህይወት የሚተረክበት

... መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፡፡›› (መዝ.86 ፥ 1)  ----------------✤✤✤--------------- "እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል፤ "የሉቃስ ወንጌል ፩:፵፰ -----------------✤✤✤------------- ስለእመቤታችን ተዓምሯን አማላጅነቷን እና በአምላክ ዘንድ መመረጧን የሚነገርበት አስታየት መልዕክት ካለ @Thsion21 ይላኩልን፡፡

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
23 585
مشترکین
+9624 ساعت
+5997 روز
+1 68530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

📓#አንድጥያቄ ✟ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለአብርሃም ድንኳን ለኖህ መርከብ ለያዕቆብ መሰላል ለአዳም ምኑ ናት? ✟
نمایش همه...
⚫️ሀ. ሔዋን
🔴ለ. ቅርበት
🔵ሐ. ተስፋ
⚪️መ. ገነት
نمایش همه...
👉በሱባኤ ጊዜ የሚጸለዩ ጸሎት⁉️
👉 ምን እና እንዴት መፀለይ አለብን⁉️
እና የማይደረግ ነገር ምንድን ነው⁉️
نمایش همه...
ስንክሳር ዘተዋሕዶ
ብሒለ አበው
ድምፀ ተዋህዶ
መንፈሳዊ ኪነ-ጥበብ
የያሬድ ውብ ዜማ
የመዝሙር ግጥሞች
ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች
ጋሜል ዘ ኦርቶዶክስ
ቤተ ሊባኖስ ₃
የተስፋ ቃል ቅዱስ ጳውሎስ ስለፍቅር በተናገረበት ክፍል ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ ካላቸው በሁለተኛ ደረጃ የምናገኘው አንዱ ተስፋ ነው። በዚህም ከእምነት ቀጥሎ ለሰው ልጆች የተሰጠ ትልቁ ስጦታ ተስፋ እንደሆነ ያስረዳል። ፩ቆሮ.፲፫፥፲፫ ይህም የሆነው የሰው ልጆች በእምነታቸው ዝለው እንዳይወድቁና ቢወድቁም እንዲነሡ የንሥሐ ተስፋ እንዳላቸው ያስረዳል። አንድ ሰው ተስፋ ካለው ሁሉም ነገር አለው። ተስፋ ያለው ሁሉ አለው። ተስፋ የሌለው አለኝ ቢልም ያለው የለውም። ተስፋ ያስነሣል ያስሄዳል ያደርሣል። ደግሞም አድርሶ ይነሣል ይሄዳል ይጓዛል። ተስፋ አይቆምም። ወደምትፈልገው ደረጃ ያደርስህና እንደገና አዲስ ምዕራፍ ያስጀምርሃል። ተስፋ በዚህ ጊዜ ነበረ በዚህ ጊዜ አለፈ የምትለው ነገር አደለም የሰውልጅ በሕይወት እስካለ ድረስ ተስፋም ጸንቶ ይኖራል። ተስፋ የሰው ልጅ የሕይወት ሰረገላው ነው በዚህ ሰረገላ ተጭኖ ወደሚፈልገው የአላማው ጎዳና ይሄዳል። ተስፋ ማለት ምኞትና ናፍቆት ብቻ ሳይሆን አለኝታና መተማመን የሚገኝበት የዛሬ ራዕይ የነገ ስኬት ነው። ተስፋ አማኙን በቅድስና እንዲኖርና መከራንም እንዲታገሥ ያደርገዋል ፩ዮሐ.፫፥፫ ተስፋ የደረቀውን ያለመልማል የወደቀውን ያነሣል። ተስፋ የደከመውን ያበረታል የታመመውን ይፈውሳል። ተስፋ የተራበውን ያጠግባል የተራቆተውንም ያለብሳል። ተስፋ የመረረውን ሕይወት ያጣፍታል የጨለመውንም ሕይወት ያበራል። ያለ ተስፋ የኖረ ወደፊትም የሚኖር ትውልድ የለም። ትውልድ ሁሉ በተስፋ ይወለዳል፣ በተስፋ ይኖራል፣ በተስፋ ይሞታል፣ደግሞም ተስፋውን ይዞ፣ ከሞት መንጋጋ ተላቆ ከመቃብር መጥቆ ይነሣል። ቀዳማዊው አባታችን አዳም ሲሞት ተስፋውን ይዞ ነው። ይችም ተስፋው ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ የምትል የተስፋ ቃል ናት። አብርሃም በዚህ ዓለም የኖረው በተስፋ ነው ምንም ርሃብተኛና ስደቸኛ ሆኖ ቤት እንኳ የሌለው በድንኳን የኖረ ቢሆንም ነገር ግን የማትጠፋ የማትለወጥ የማትቀየርና የማትቀር አንዲት ተስፋ ነበረችው እርሷም እንዲህ የምትል ናት እባርክሃለሁ፣ ስምህንም አከብረዋለሁ፣ አበዛሃለሁም የምድር ነገዶችም በአንተ ይባረካሉ ይላል። ዘፍ.፲፪፥፩-፫ ለምሳሌ ያክል ሁለቱን ዋናዎችን ጠቀስን እንጂ ተስፋ የሌለውና በተስፋ ያልኖሩ አባቶች የሉም። ሙሴን እንኳ ስናይ ሙሴ ከባለሟልነቱ የተነሳ ተገልጸህ እባክህ ክብርህን አሳየኝ አለው። ጌታም ሰው አይቶኝ አይድንምና ፊቴን ማየት አይቻልህም አለው። በምነው ባለሟልነቴ ሲለው ጀርባዬን ታዬኛለህ ፊቴን ግን አታይም ብሎት ነበርና ዘፍ.፴፫፥፲፰-፳፫ ወደ መቃብር ሲወርድ ይዟት የወረደች አንዲት ተስፋ አለች እርሷም በኋለኛው ዘመን ጀርባዬን ታየኛለህ የምትል ናት። ይህም አልቀረ ከመቃብር ተነሥቶ ደብረ ታቦር ላይ አይቶታል። ማቴ.፲፯ ፥፫ ቢሞትም ሙሴ ሙቶ እንኳ እግዚአብሔርን የማየት ተስፋው እንዳልቀረ ሁሉ ክርስቲያንም እንኳን ኑሮ ሞቶም ተስፋ ያለው ነው። እግዚአብሔር ለእርሱ የገባውን ቃል መቃብር አያስቀረውምና። ለኔ ያለውን ጉም አይጋርደውም ማለት ይሄን ጊዜ ነው። የክርስቲያን ተስፋውም የማትጠገበዋ መንግስቱ ናትና ተስፋ የማይቆረጥበትን አምላክ ለብሳችሁ በተስፋ ያጌጠችዋን ክርስትና ይዛችሁ ተስፋ አትቁረጡ። እናንተ እግዚአብሔርን ይዛችሁ ተስፋ ትቆርጣላችሁ ። ሰይጣን ግን ምንም ነገር ሳይኖረው ለክፋትና ለጥፋት ሥራው ያውም ለሚያስፈርድበት ሥራው ተስፋ አይቆርጥም። አይሸለምበት አይሾምበት መንግሥቱን አይወርስበት ግን ተስፋ ቆርጦ አያቅም። እኛ ግን እግዘአብሔርን ያህል ጌታ መንግሥተሰማይን ያህል ቦታ ተሰጦን እያለ በማይረባ ዳቦና ሻይ ምክንያት ተስፋ እንቆርጣለን።የተስፋ ባለቤት ጌታ ከዚህ ይሰውረን። ምንም ችግር መከራ ሰቆቃ ሀዘን ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገር ሕይወትን የሚያስጠላ ጉዳይ በቃ ብረሩ፣ጥፉ፣ ከባሕር ግቡ፣ የሚያስብል ስሜትና የሆነ ከባድ ውጥረት፣ ጭንቅ ነገር ቢያጋጥማችሁ፣ እናት አባት፣ዘመድ ወገን፣ ጎደኛ ፍቅረኛ፣ ባል ሚስት ቢጠላችሁ፣ ከእንግዲማ ማን አለኝ? የሚረዳኝ ቀርቦ፣ ችግሬን የሚጋራ፣ ሐሳቤን የማዋየው ብላችሁ ተስፋ አትቁረጡ። ሰውንም ተስፋ አታድርጉ። ይልቁንም፦ አሁንስ ተስፋዬ ማነው እግዚአብሔር አይደለምን።በሉ እንደ ቅዱስ ዳዊት.፴፱፥፯ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፣ በርታ፣ ልብህም ይጽና፣ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ። መዝ.፳፯፥፲፬ ትላንትን ልምድ ዛሬን ውጤት ነገን ተስፋ አድርግ። ወይንም ከትላንት ተማር ዛሬን ኑር ነገን ተስፋ አድርግ። እንደሚባለው ሁሉ ተስፋ የነገ ሲሳይ ነው። ተስፋ ዛሬን በነገ መኖር ነው። ተስፋ በዛሬው ጥረት ነገን ማየት ነው። ተስፋ የነገ መልካም ሕይወት ነው። ተስፋ የነገ የሕይወት መሰላል ነው። እኛም ተስፋችንን የምንጨብተው ተጉዘን፣ ሰርተን፣ ወጠን፣ ወርደን፣ ደክመን፣ ወዝተን እንጂ ገና ተስፋ አለኝ በማለት ሥራ ፈተን ቁጭ ብለን ተቀምጠን አይደለም። እየተኛህ እግዚአብሔር ያውቃል ብትል እግዚአብሔር የሚያውቀው እንቅልፋም መሆንህን ነው እንዳለ ፈላስፋው። የሰው ልጅ ተስፋ ከሌለው እንኳን ሕይወቱ ንግግሩም ከንቱና እንደ ነፋስ ነው። መጽሐፍ እንዲህ ይላል ተስፋ የሌለው ሰው ንግግር እንደነፋስ ነውና። ኢዮብ.፮፥፳፮ ሰው የራሱን ተስፋ ሳይዝ ስለ ተስፋ ቢናገር ስለ ተስፋ ቢያወራ እሱ ተስፋ ሳይኖረው ተስፋ ላጡትም ስለ ተስፋ ቢመክራቸው ተስፋውን የሚያምነው የለም ተስፋውም አይጨበጥም አይታመንም ቢናገርም አይደመጥም። እሱ ያላመነበትን ተስፋ መናገር አትስሙኝ ማለት ነውና። አንድ እኛ ከልብ የምንወደው እርሱም ከልብ የሚወደን ሰው ከእኛ ሲለየን እንዲያው ዝም ብሎ አይለየንም። በርታ አይዞህ ወንድሜ እደውልልሃለሁ እሽ? ብሎ ይለየናል። ዳግመኛም እመጣለሁ ስመጣም ስጦታ ይጄልህ ነው ብሎ ይሰናበተናል። ወይ ደግሞ ሊያደርግልን የአሰበውን አንድ ተስፋ ሰጥቶን ነው የሚኼደው። ሐዋርያትም የሚወዱት እርሱም የሚወዳቸው ጌታ ከእነርሱ ተለይቶ ወደ ሰማይ በሚያርግበት ጊዜ ለደቀ መዛሙርቱ የተስፋ ቃል ሰጥቷቸው አርጓል። ይህም ሲያርግ የሰጣቸው የተስፋ ቃል እንዲህ የሚል ነው እነሆም አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ። እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክ ትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ። ሉቃ.፳፬፥፵፱ ይህም ተስፋ በበዓለ ሃምሣ የሚፈጸመው ርደተ መንፈስ ቅዱስ ነው ( መንፈስቅዱስ የሚያድለው ሐብቱ ነው)። ይህንን ተስፋ ለማግኘት ደግሞ በኢየሩሳሌም መቀመጥ ቆዩ በተባልንበት የቅድስና ከተማ እግዚአብሔርን እያገለገሉ መቆየት ነው ሐዋርያትም ተስፋውን ያገኙ ቆዩ በተባሉበት ከተማ ስለቆዩ ነው። ነቢዩ እንባቆምም በመጠበቂያዬ ግምብ ሁኜ እጠብቅሃለሁ ያለው ተስፋዬን ይዤ የተስፋዬን ፍጻሜ የምታሳየኝን ጌታን አንተን እጠብቅሃለሁ ሲል ነው። የሰውልጅ ተስፈኛ ስለሆነ የሚኖረው በተስፋ ነው ተስፋ የሚያደርገው ደግሞ የተስፋ ባለቤት የሆነውን ጌታውን ነው ምንም ነገር ሊከሰት ይችላል ምንም ነገር ሊፈጠር ይችላል ግን ተስፋ ማድረግ ያለበት ጌታውን መሆን አለበት። ሰው ዝም ብሎ የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ ቢያደርግ መልካም ነው ሰቆ/ኤር.፫፥፳፮ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ተስፋ እናድርግ 🙏 @Ewntegna @Ewntegna @Ewntegna ✍️ Ermiyas
نمایش همه...
نمایش همه...
ማኅቶት ፕሮሞሽን💓

You’ve been invited to add the folder “ማኅቶት ፕሮሞሽን💓”, which includes 76 chats.

ሊቀ መዘምር ይልማ ኃይሉ
✝ ሁሉንም ለማግኘት ✝
ምክረ አበው ወእማት ለማግኘት
Free FaceSwap🤖
garment removal🙈
Photo unavailableShow in Telegram
🔏 ይሄን ቻናል ሳታዩ እንዳታልፉት ✅ ይ🀄️ላ🀄️ሉ ✅ የምትለውን ብቻ ይንኳት።🙏
نمایش همه...
ኦርቶዶክሳዊ ምስሎች ❣️
📍 ይ🀄️ላ🀄️ሉ
😍❤️ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ልዩ መንፈሳዊ የቴሌግራም ቻናል ተከፈተ ❤️ እዚህ ሲቀላቀሉ፦👇 ❤️ ሁሉን በአንድ የያዘ ፤ ✅ ሁላችንንም የሚያሳትፍ ፤ 😍 በቤተ ክርስቲያን ልጆች የተከፈተ 🤩 የኦርቶዶክሳዊያን ኅብረት ፥ 🗣 የቃለ እግዚአብሔር ጉባኤ፤      🗣 አረ ፈጥነው ይቀላቀሉ እንጂ!😍 📣 ወዳጆችዎንም በመጋበዝ ክርስቲያናዊ ኃላፊነትዎን ይወጡ።🙏 💠❤️ ኑ እውነትን በፍቅር እንማር! ❤️💠 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0 https://t.me/+7-1kD8Wh7TYzYmQ0       ❤️❤️❤️💠💠💠❤️❤️❤️
نمایش همه...
የቅዳሴ ተሰጥኦ ትምህርት
ሙሉ ትምህርት ለማግኘት
ይግቡ ይማሩ
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.