1 474
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-2130 روز
آرشیو پست ها
ኢሬቻ ወንድማማችነት/እህትማማችነትን በጉልህ የሚያሳይና የሚያጠናክር ድንቅ በዓል ነው::በሆረ ፊንፊኔ በመከበር ላይ የሚገኘው የኢሬቻ በዓል ላይ የታደሙ እህት ወንድሞች በምስል:-… See more
በኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በተለያዩ ባህላዊ ልብሶች ደምቀው የሚታዩ የበዓሉ ታዳሚዎች (በምስል)፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacitymanager
Baga Ayyaana Irreechaa bara 2018 nagaan geessan!
እንኳን ለ2018 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ !… See more
አባገዳዎች እና ሃደ ሲንቄዎች ከቄሮዎች፤ ቀሬዎች፤ ፎሌዎች እና ከበዓሉ ታዳሚዎች ጋር በመሆን የተለያዩ ባህላዊ ዝማሬዎችንና ጭፈራዎችን በማሰማት ወደ መልካ ወይንም ወደ ሆረ ፊንፊኔ መልካ (ወንዝ) በመሄድ መልካዉን (ወንዙን) በመመረቅ በእጥብ ሳር ኢሬፈና ወይንም ምስጋና የማቅረብ ሥነ ሥርዓት አስጀምረዋል፡፡
የኦሮሞ ህዝብ ለረጅም ዓመታት በየአመቱ በሆረ ፊንፊኔ መልካ (ወንዝ) በመገናኘት የኢሬፈና ወይንም ለፈጣሪ ምስጋና የማቅረብ ሥነ ሥርዓት ሲካናዉን ቆይቷል፡፡
በሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ የኢሬፈና ስንስርዓት በመከናወን ላይ ነው::
Irreecha Hora Finfinneetti Sagantaan Irreeffannaa Gaggeeffamaa Jira.
የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ አከባበር ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ እጅግ በደመቀና ባማረ ሁኔታ ተጠናቅቋል ።
የሆረ ፊንፊኔ እሬቻ ክብረ በዓል የኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን በርካታ ብሔር ብሔረሰቦች፣ የተለያዩ አገራት ጎብኚዎች፣ የባህልና ታሪክ ተመራማሪዎች በታደሙበት በልዩ ሁኔታ ደምቆ ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ ተጠናቅቋል ።
በኮሪደር እና በወንዝ ዳርቻዎች ልማት ያማረችዉ አዲስ አበባችን ለአደባባይ ክብረ በዓላት፣ ለበዓሉ ታዳሚያንና ከመላዉ ዓለም ለሚመጡ ቱሪስቶች ተጨማሪ ድምቀት እና ምቾት ሆናለች ።
በዓሉ እጅግ ባማረ፣ ደማቅና ሰላማዊ በሆነ መልኩ እሴቱንና ቱፊቱን ጠብቆ እንዲጠናቀቅ ላደረጋችሁ አካላት ሁሉ ፣ በተለይም ለከተማችን ነዋሪዎች የላቀ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ።
ፈጣሪ ኢትዮዽያንና ሕዝቦቿን ይባርክ
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አንዳችን የሌላው ውበት ነን፤ ኢትዮጵያዊነት መገለጫው ይህ ነው!
ብሔር ብሔረሰቦች በሆር ፊንፊኔ
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacitymanager
ኢሬቻ ወንድማማችነት/እህትማማችነትን በጉልህ የሚያሳይና የሚያጠናክር ድንቅ በዓል ነው::በሆረ ፊንፊኔ በመከበር ላይ የሚገኘው የኢሬቻ በዓል ላይ የታደሙ እህት ወንድሞች በምስል:-
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacitymanager
በኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ በተለያዩ ባህላዊ ልብሶች ደምቀው የሚታዩ የበዓሉ ታዳሚዎች (በምስል)፡
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች
https://linktr.ee/aacitymanager
Baga Ayyaana Irreechaa bara 2018 nagaan geessan!
እንኳን ለ2018 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል አደረሳችሁ !
Happy 2025 Irreechaa Holiday!… See more
