fa
Feedback
Addis Ababa City Manager Office

Addis Ababa City Manager Office

رفتن به کانال در Telegram
1 474
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-2130 روز
آرشیو پست ها
FB_IMG_1748458757846.jpg0.36 KB

FB_IMG_1748458753346.jpg0.66 KB

FB_IMG_1748458748153.jpg0.39 KB

FB_IMG_1748458744501.jpg0.38 KB

ዛሬ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ክቡር መሀሙድ አሊ የሱፍን እንኳን ደህና መጡ ብለን ተቀብለን አነጋግረናል ። ከኮሚሸነር አሊ የሱፍ ጋር በተለያዪ የልማት እና የአፍሪካ ከተሞች ትብብርን በሚመለከቱ ጉዳዮች ዙሪያ ስለ ቀጣይ ስራዎች የአዲስ አበባ ድርሻ እና አስፈላጊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል። አዲስ አበባ የአፍሪካ መዲና ፣ ዓለም አቀፍ የዲፕሎማቶች ከተማ በመሆኗ ኩራት የሚሰማት በመሆኑ እስከ አሁን እያገለገለች ካለችዉ በላይ ሁሉንም ነዋሪዎቿን እና ተቀማጭ ዲፕሎማት እንግዶቿን ባማከለ መልኩ በትጋት ለማገልገል ሀላፊነቷን በተሟላ ሁኔታ ለመወጣት እየተጋች እንደሆነ ገልፀንላቸዋል። ክቡር ሊቀመንበሩ አዲስ አበባን ተዟዙረው መመልከታቸውን፣ በበአላት እና ምሽት ጭምር የአዲስ ለአበባ ነዋሪዎች የሥራ ባህል ለውጥ ያላቸውን አድናቆት ገልጸው ፤ የአዲስ አበባ ለውጥ በሌሎች የአፍሪካ ከተሞችም እንዲስፋፋ ተሞክሮዎችን መቀመር እንደሚገባም ገልፀዋል። ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ተብለዉ በተለዩ ቦታዎች አደጋውን ለመከላከል የሚያስችሉ የማቅለያ ስራዎች እየተከናወኑ እንደሆነ በም/ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ አስታወቁ። በአዲስ አበባ ከተማ ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ተብለዉ በተለዩ ቦታዎች እየተከናወኑ ያሉ የማቅለያና የመፍትሄ እርምጃዎች የደረሱበትን ደረጃ ለመገምገም በም/ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ የተመራ በቅንጅት የጎርፍ መከላከልን ስራ እያከናወኑ ያሉ የከተማ አስተዳደር የሴክተር ተቋማትና የተጠሪ ተቋማት እንዲሁም የክፍለከተሞች አመራሮች በተገኙበት ዛሬ ግንቦት 19 ቀን 2017 ዓ.ም የመስክ ምልከታ ተካሂዷል። በመስክ ምልከታው ማጠቃለያ ላይ ኢንጂነር ወንድሙ ሴታ እንደተናገሩት ለአደጋ ተጋላጭ ተብለዉ በተለዩ ቦታዎች እየተወሰዱ ያሉ የማቅለያና መፍትሄ የመስጠት ስራዎች እየተጠናቀቁ መሆኑን ጠቅሰዉ ያልተጠናቀቁ ቀሪ ስራዎች የክረምቱ ጊዜ ሙሉ በሙሉ ከመግባቱ በፊት ባሉት ጥቂት ጊዚያት አስቀድሞ ለማጠናቀቅ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን አብራርተዋል። አያይዘዉም በተለይም ኑሯቸዉን በወንዝ ዳርቻ ያደረጉና ለአደጋ ተጋላጭ የነበሩ ነዋሪዎችን ከአደጋ ወደተጠበቀና ምቹ ወደሆነ አካባቢ መዘዋራቸዉንና ቦታዉም በወንዝ ዳርቻ ልማት ታቅፎ እየለማ መሆኑን ጠቅሰዉ ለጎርፍ አደጋ ምክንያት የሚሆኑ የፍሳሽ መስመሮችን በተለያዩ ባዕድ ነገሮች ባለመዝጋትና ሊያጋጥሙ የሚችሉ አደጋዎችን ለመቀነስ በሚደረገዉ ጥረት ህብረተሰቡ እንደ ከዚህ ቀደሙ ተባባሪ በመሆን የመፍትሄዉ አካል እንዲሆንም አሳስበዋል። በመስክ ምልከታዉ በአቃቂ ፣ በነፋስ ስልክ፣ በአዲስ ከተማ፣ ቂርቆስ እና በአራዳ ክፍለ-ከተሞች ባሉ እየተከናወኑ ያሉ የጎርፍ መከላከልና የማቅለያ ስራዎች የተጎበኙ ሲሆን በጉብኝቱም የሴክተር ተቋማት፣ የክፍለ-ከተሞች ዋና ስራ አሰፈጻሚዎችና ስራ አስኪያጆች ፣ የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽንና የአካባቢ ጥበቃ እንዲሁም የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ስራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች https://linktr.ee/aacitymanager

FB_IMG_1748445017374.jpg0.45 KB

FB_IMG_1748445012572.jpg0.65 KB

FB_IMG_1748445008734.jpg0.59 KB

FB_IMG_1748445005222.jpg0.58 KB

FB_IMG_1748445002057.jpg0.39 KB

FB_IMG_1748444998892.jpg0.49 KB

FB_IMG_1748444995563.jpg0.67 KB

FB_IMG_1748444992409.jpg0.51 KB

FB_IMG_1748444989351.jpg0.45 KB

FB_IMG_1748444985826.jpg0.42 KB

FB_IMG_1748444981691.jpg0.30 KB