fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Addis Ababa City Manager Office

Addis Ababa City Manager Office

رفتن به کانال در Telegram
1 474
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-2130 روز
آرشیو پست ها
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ አረጋ ከበደ እና የግብርና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ግርማ አመንቴ በአዲስ አበባ የተገነቡ የልማት ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። ከተጎበኙ ፕሮጀክቶች መካከል የለሚ ኩራ የግብርና ምርት መሸጫ ማእከል፣ የእንስሳት ልማት እና ልህቀት ማእከል፣ ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ማበልጸጊያ ማእከል እንዲሁም ሌሎች የልማት ስራዎችም ይገኙበታል። በአዲስ አበባ የተከናወኑ የልማት ስራዎች እና ታላላቅ ፕሮጀክቶች የህብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡና ለሌሎች ክልሎችም ተሞክሮ መሆናቸውን የተናገሩት የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አረጋ ከበደ በተለያዩ ክፍለከተሞች የተገነቡት የልማት ስራዎች ዝቅተኛ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉና የኑሮ ውድነቱን የሚያቃልሉ መሆናቸውን ተናግረዋል።

"የከተማችን የፍሳሽ ማስተላለፊያ መስመሮች የውሃ መውረጃ እንጂ የደረቅ ቆሻሻ መጣያ መሆን አይገባቸውም!"

መረጃዎችን በተገቢው መንገድ ለማህበረሰቡ ተደራሽ ለማድረግ የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች አቅምን መገንባት ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት አስታወቀ https://linktr.ee/AddisMediaNetwork AMN - ሰኔ 1/2016 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ከአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር በመተባበር ለጽ/ቤቱ እና ለተጠሪ ተቋማት የኮሙዩኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች ለአንድ ሳምንት ሲሰጥ የቆየዉ ስልጠና በዛሬው እለት ተጠናቋል። በስልጠናዉ ማጠናቀቂያ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ዋ/ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ እንደተናገሩት በማዘጋጃ ቤታዊ ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ የከተማችን ነዋሪዎች ተገቢውን መረጃ በጥራትና በፍጥነት አግኝተው በሂደቱ ንቁ ተሳታፊነታቸውን እንዲያጠናክሩ ለማድረግ በኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ እንደሆነ ጠቅሰዋል። ከእነዚህ ተግባራት መካከልም የጽ/ቤቱና የተጠሪ ተቋማት ኮሙዩኒኬተሮች ተገቢውን እና ዘመኑ የደረሰበትን የዲጂታል ኮሙዩኒኬሽን የክህሎትና የአቅም ግንባታ ስልጠና ወስደው ለማዘጋጃ ቤቱ አገልግሎት ስኬት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ስልጠናውን ማዘጋጀቱን አስታውቀዋል። በም/ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ኃይማኖት ዘለቀ በበኩላቸው ጽ/ ቤቱ ከሚዲያ ተቋሙ ጋር በመተባበር ለኮሙዩኒኬተሮች ያዘጋጀው ስልጠና የክህሎት ክፍተቶችን መሰረት ያደረገና በተለይም በዲጂታል ሚዲያዉ ዘርፍ ጊዜዉ የሚጠይቀዉን አቅም የማሳደግ አላማን ያነገበ ሲሆን በውጤቱም ይህንኑ ያሳካ ነው ብለዋል። ሰልጣኞች በስልጠናዉ ሂደት ያገኙትን እዉቀትና መረጃ በተግባር በመለወጥ ሂደት ተጨባጭ ለዉጥ የሚጠበቅባቸዉ በመሆኑ ኃላፊነታቸዉን በልዩ ትኩረት እንዲወጡም አሳስበዋል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager... Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et 🤭

የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአውቶሜሽን ኢነርጂ ማኔጅመንት ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ዘሪሁን አበበ በኤሌክትሪክ አገልግሎት ጉዳይ ላይ የሰጡት ማብራሪያ

የአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ከአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር በመተባበር ለጽ/ቤቱ እና ለተጠሪ ተቋማት የኮሙዩኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች ለአንድ ሳምንት ሲሰጥ የቆየዉ ስልጠና በዛሬው እለት ተጠናቋል። በስልጠናዉ ማጠናቀቂያ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ዋ/ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ እንደተናገሩት በማዘጋጃ ቤታዊ ዘርፍ የሚሰጡ አገልግሎቶች ላይ የከተማችን ነዋሪዎች ተገቢውን መረጃ በጥራትና በፍጥነት አግኝተው በሂደቱ ንቁ ተሳታፊነታቸውን እንዲያጠናክሩ ለማድረግ በኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ የተለያዩ ተግባራት እየተከናወኑ እንደሆነ ጠቅሰዋል። ከእነዚህ ተግባራት መካከልም የጽ/ቤቱና የተጠሪ ተቋማት ኮሙዩኒኬተሮች ተገቢውን እና ዘመኑ የደረሰበትን የዲጂታል ኮሙዩኒኬሽን የክህሎትና የአቅም ግንባታ ስልጠና ወስደው ለማዘጋጃ ቤቱ አገልግሎት ስኬት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ስልጠናውን ማዘጋጀቱን አስታውቀዋል። በም/ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ኃይማኖት ዘለቀ በበኩላቸው ጽ/ ቤቱ ከሚዲያ ተቋሙ ጋር በመተባበር ለኮሙዩኒኬተሮች ያዘጋጀው ስልጠና የክህሎት ክፍተቶችን መሰረት ያደረገና በተለይም በዲጂታል ሚዲያዉ ዘርፍ ጊዜዉ የሚጠይቀዉን አቅም የማሳደግ አላማን ያነገበ ሲሆን በውጤቱም ይህንኑ ያሳካ ነው ብለዋል። ሰልጣኞች በስልጠናዉ ሂደት ያገኙትን እዉቀትና መረጃ በተግባር በመለወጥ ሂደት ተጨባጭ ለዉጥ የሚጠበቅባቸዉ በመሆኑ ኃላፊነታቸዉን በልዩ ትኩረት እንዲወጡም አሳስበዋል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

የአዲስ አበባ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአውቶሜሽን ኢነርጂ ማኔጅመንት ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ዘሪሁን አበበ በኤሌክትሪክ አገልግሎት ጉዳይ ላይ የሰጡት ማብራሪያ https://linktr.ee/AddisMediaNetwork AMN - ግንቦት 29/2016 ዓ.ም

በስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት በቢሮ ሃላፊ ማእረግ ም/ ዋ/ ስራ አስኪያጅ (የጥናትና ትግበራ ዘርፍ) ሆነው በቅርቡ የተሾሙት ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ ቀደም ሲል የዘርፉ አመራር ከነበሩት እና በአሁኑ ወቅት የቤቶች ልማት አስተዳደር ቢሮ ሃላፊ ከሆኑት ወ/ሮ ቅድስት ወ/ ጊዮርጊስ ጋር በዛሬው እለት የስራ ርክክብ አድርገዋል። የስራ ርክክቡ በጽ/ ቤቱ የተካሄደው በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ ክብርት ሂክማ ከይረዲን በተገኙበት፣ የጽ/ ቤቱ ስትራቴጂክ ካውንስል አመራሮች፣ ዳይሬክተሮችና የየስራ ክፍሎች ሰራተኞች በተገኙበት ነው ። ክብርት ሂክማ ከይረዲን በዚሁ ወቅት ወ/ሮ ቅድስት ወ/ጊዮርጊስ በጽ/ቤቱ ም/ዋ/ስራ አስኪያጅ ሆነው በቆዩባቸው ጊዜያት በከፍተኛ ተነሳሽነት፣ የስራ መሰጠትና በቅንነት በከተማ አስተዳደሩና በህዝብ የተጣለባቸውን ሃላፊነት በብቃት መወጣታቸውን አውስተው አሁን በተሾሙበት ሃላፊነትም ይህንኑ ትጋትና ጥረት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል። ክብርት ሂክማ አክለውም ወ/ሮ ቆንጂት ደበላ በአዲስ በተመደቡበት የከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ም/ ዋ/ ስራ አስኪያጅነት በዘርፉ ቀደም ሲል ያካበቱትን የዳበረ ልምድ፣ እውቀትና አቅም ተጠቅመው ፍሬያማ ውጤት እንደሚያስመዘግቡ ያላቸውን እምነት በመግለጽ መልካም የሰራ ጊዜ እንዲሆንላቸው ተመኝተውላቸዋል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ከአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር በመተባበር ለጽ/ቤቱ እና ለተጠሪ ተቋማት የኮሙዩኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች እየተሰጠ ባለው ስልጠና የፎቶና የቪዲዮ ኤዲቲንግ ቴክኒክ ስልጠና በዛሬው እለትም ግንቦት 28 ቀን 2016 ቀጥሎ ውሏል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ከአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር በመተባበር ለጽ/ቤቱ እና ለተጠሪ ተቋማት የኮሙዩኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች እየተሰጠ ያለው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠ
+5
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ከአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር በመተባበር ለጽ/ቤቱ እና ለተጠሪ ተቋማት የኮሙዩኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች እየተሰጠ ያለው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና በዛሬው እለት ግንቦት 27 ቀን 2016 ቀጥሎ ውሏል። በዛሬው እለት የተሰጠው የፎቶና የቪዲዮ ኤዲቲንግ ስልጠና በዘርፉ ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተሰጠ ሲሆን ስልጠናውም በንድፈ ሃሳብና በተግባር የተደገፈ ነው። ሰልጣኞች የእለቱ ስልጠና ሲጠናቀቅ በሰጡት አስተያየት ስልጠናው ከርእሰ ጉዳይ አመራረጥ ጀምሮ የባለሙያውን ክህሎት ወቅቱ በሚጠይቀው የዲጂታል ሚዲያ ዘገባ ላይ ክህሎትን ከፍ የሚያደርግ፣ አሳታፊና ሙያዊ ብቃትን በማላበስ ረገድ ገንቢ አስተዋጽኦ የሚያበረከት መሆኑን ገልጸዋል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:-

በሲንጋፖር እየተካሄደ ከሚገኝው የዓለም ከተሞች ፎረም ጎን ለጎን የC 40 ከተሞች ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ከሆኑት ማርክ ዋትስ ጋር ተገናኝተን በከተማችን እና በC40 መካከል ያለውን ትብብር ወደ
+2
በሲንጋፖር እየተካሄደ ከሚገኝው የዓለም ከተሞች ፎረም ጎን ለጎን የC 40 ከተሞች ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ከሆኑት ማርክ ዋትስ ጋር ተገናኝተን በከተማችን እና በC40 መካከል ያለውን ትብብር ወደ ተሻለ ደረጃ ማሸጋገር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ተወያይተናል። በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድና ቆሻሻን መልሶ በመጠቀም፣ የአረንጓዴ ልማት ስራዎችን በማስፋፋት እንዲሁም የህዝብ የጋራ መጠቀሚያ ስፍራዎችን በመገንባት ላይ የተጀመረውን ትብብር ማሳደግን ጨምሮ በሌሎች ተዛማች አጀንዳዎች ላይ በቀጣይ አብረን መስራት በምንችልባቸው መንገዶች ላይ ተወያይተናል። እ.ኤ.አ ከ2007 ጀምሮ ከተማችን አባል የሆነችበት የC40 ከተሞች ድርጅት ባለፉት ጊዜያት የተለያዩ የፋይናንስ፣ የቴክኒካልና የአቅም ግንባታ ድጋፎችን ለከተማችን ሲያደርግ ቆይቷል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤበሲንጋፖር እየተካሄደ ከሚገኝው የዓለም ከተሞች ፎረም ጎን ለጎን የC 40 ከተሞች ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ከሆኑት ማርክ ዋትስ ጋር ተገናኝተን በከተማችን እና በC40 መካከል ያለውን ትብብር ወደ ተሻለ ደረጃ ማሸጋገር በሚቻልባቸው መንገዶች ዙሪያ ተወያይተናል። በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድና ቆሻሻን መልሶ በመጠቀም፣ የአረንጓዴ ልማት ስራዎችን በማስፋፋት እንዲሁም የህዝብ የጋራ መጠቀሚያ ስፍራዎችን በመገንባት ላይ የተጀመረውን ትብብር ማሳደግን ጨምሮ በሌሎች ተዛማች አጀንዳዎች ላይ በቀጣይ አብረን መስራት በምንችልባቸው መንገዶች ላይ ተወያይተናል። እ.ኤ.አ ከ2007 ጀምሮ ከተማችን አባል የሆነችበት የC40 ከተሞች ድርጅት ባለፉት ጊዜያት የተለያዩ የፋይናንስ፣ የቴክኒካልና የአቅም ግንባታ ድጋፎችን ለከተማችን ሲያደርግ ቆይቷል። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ዘመናት ልዩነቶችን በሃይልና በጠመንጃ ከመፍታት ታሪክ በመውጣት በሰለጠነ መንገድ በውይይት ለመፍታት የሚያግዘን በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው ሃገራዊ ምክክር በርዕሰ መዲናችን አዲስ አበባ መጀ
ዘመናት ልዩነቶችን በሃይልና በጠመንጃ ከመፍታት ታሪክ በመውጣት በሰለጠነ መንገድ በውይይት ለመፍታት የሚያግዘን በሃገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው ሃገራዊ ምክክር በርዕሰ መዲናችን አዲስ አበባ መጀመሩ ትልቅ ታሪካዊ ክስተት ነው። ሃገራዊ ምክክሩ እንደ ሃገር ያሉንን በርካታ መልካም ነገሮቻችንን በሚያጠለሽ መልኩ መጥፎ ገፅታችን ከነበረው ልዩነቶችን በጠመንጃ እና በጉልበት ከመፍታት እና የአንድ ሃገር ህዝቦች በዚህ ልክ በጠላትነት ከመፈራረጅ ተላቅቀን በውይይት ብቻ በመፍታት በሃገራችን ዘላቂ ሰላም በማስፈን ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ይጠበቃል። ይህ ለሃገራችን ተጨማሪ ታሪክና ታላቅ ውጤት የሚያስገኘው ሃገራዊ ምክክር፣ ህዝባችን የስልጣን እና የጉዳዩ ባለቤት በመሆን ራሱ በቀጥታና በመረጣቸው ተወካዮቹ አማካኝነት አጀንዳዎችን አቀራራቢ በሆነ መንገድ በምክክር በመፍታት ሃገራዊ መፍትሄ እንደሚያመጣ ይጠበቃል። ስለዚህ ውድ የከተማችን ነዋሪዎች በተለይም ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ተወክላችሁ በምክክር መድረኩ ላይ በመሳተፍ ላይ የምትገኙ ሁሉ፣ ይህ ታላቅ ሃገራዊ ሃላፊነት በመሆኑ ከማንኛውም የግልና የቡድን ስሜት እና አመለካከት በመውጣት በብቃት በመሳተፍ የልዩነት መፍቻ መንገድ ውይይት ብቻ መሆኑን በማሳየት አዲስ ታሪክ በመስራት ፋና ወጊ ሚናችሁን እንደምትወጡ ትልቅ ተስፋ አለን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

photo content
+9

በአዲስ አበባ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ለስራ አስኪያጅና ለተጠሪ ተቋማት የኮሙዩኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች የአቅም ማጎለበቻ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ከአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ጋር በመተባበር በስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት እና ለተጠሪ ተቋማት የኮሙዩኒኬሽን አመራሮችና ባለሙያዎች ለአንድ ሳምንት የሚቆይ ስልጠና ዛሬ ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም መስጠት ተጀምሯል። በስልጠናዉ መክፈቻ መርሀ ግብር ላይ በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ዋ/ ስራ አስኪያጅ አቶ ተፈራ ሞላ እንደተናገሩት የከተማዉ አስተዳደር በትኩረት እየሰራ ከሚገኝባቸዉ ጉዳዮች መካከል የተቋም ግንባታ አንዱ መሆኑን ጠቅሰዉ የተቋም ግንባታ ስራችን ብቃት ባለውና ውጤታማ በሆነ የኮሙዩኒኬሽን ስርዓት መደገፍ ያለበት በመሆኑ የኮሙዩኒኬሽን ዘርፋችን በተጠናከረ አቅምና ዝግጁነት ላይ መገኘት ስላለበት ይኸ የአቅም ግንባታ ስልጠና በልዩ ትኩረት ተዘጋጅቷል ብለዋል። አቶ ተፈራ አክለዉም ለአንድ ሳምንት በሚቆየዉ በዚህ ስልጠና ለዘርፉ አመራሮችና ባለሙያዎች አዳዲስ መረጃዎች እና ዕዉቀት የሚያስጨብጥ በመሆኑ ሰልጣኞች ስልጠናዉን በልዩ ትኩረት እንዲከታተሉት አሳስበዉ ስልጠናዉ በይፋ አስጀምረዋል። ለትክክለኛና ወቅታዊ መረጃ እነዚህን የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ። ቤተሰብ ይሁኑ! Facebook:- 👇👇👇👇 https://www.facebook.com/CITYMANAGER1 Telgram:- 👇👇👇👇 https://t.me/aacitymanager Twitter:- 👇👇👇👇 https://twitter.com/VxllwvOeB0tBe5r YouTube:- 👇👇👇👇https://www.youtube.com/watch?v=h9xb_POJdxo&t=106s Tiktok 👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@addisababacitymanager?is_from_webapp=1&sender_device=pc Website 👇👇👇👇 https://www.aacitymanger.gov.et