cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የጥበብ እልፍኝ

ግጥሞች አዳዲስና ቆየት ያሉ የታዋቂ ደራሲያን መፅሐፍቶችን በ PDF እርሶን ፈታ የሚያደርጉ ቀልዶች ተከታታይ እና አስተማሪ ልቦለዶች እና ሌላም ሌላም for cross 👉 @crazy_a1 please don't touch the leave button 😙

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
210
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ዉርደት ስላይደለ ለፍቅር ማነሱ ፣ የኔ አለም ስትመጣ ለክብሯ ተነሱ ። አንቺን ያፈቀረ ዝቅ ይበል ብላችሁ ፣ ወዳጆቼ አጅቡኝ ስነጠፍ ቆማችሁ ። ብነጠፍላትስ ... ለሷ መሬት መንካት የኔን ክብር አያረክስ ፣ አትሳሳም ለነፍሷ ሴት ፍቅሯን ስትክስ ። 🦋✍ @tagel_negn https://telegram.me/afkarish
نمایش همه...
የኔ ዓለም ነካክቶ~ያስለቀሰሽን ሰዉ ፣ ፍጡር ደካማ ነዉ~ፈጣሪ ይዉቀሰዉ ። ........ሲከፋሽ_አልወድም ፣እወድሻለሁና❤🙏😉🦋✍ታገል ነኝ🦋
نمایش همه...
#አይ_አንቺ_አለም 🙏💜🙏💜🙏 ትላንት በኩራቱ አፈር እንዳይነካዉ እንዳልተጨነቀ፣ ጋሼ እየተባለ ባገር በሰፈሩ ክብሩ እንዳልታወቀ፣ ዛሬ ተጎሳቁሎ ካፈር ተመሳስሎ እብድ ሆኖ ስቃኘዉ፣ ማመን ቢቸግረኝ ህልም ሆኖ እንድነቃ ቢጨንቀኝ ተመኘዉ። ፨፨፨፨፨ በቅጥ ያልታወቀ ደስታና ሃዘንሽ ተናኝ ልክ እንደጉም ማይጨበጥብሽ፣ ህብረ ጉራማይሌ አለም ግን ሃስማት ነሽ። 💔🌹💔🌹💔🌹💔🌹 #ከግርምቴ_የተፃፈ_ትዝብት 🙏 🦋✍ታገል ነኝ🦋 @afkarish https://telegram.me/afkarish
نمایش همه...
ግድ የለም አለሜ ማሰቡ መልካም ነዉ ስለ መልካም ስራ በረከት እንዲዘንብ መዓቱ እንዲያባራ 🌹❤️🌹😍❤️😍 🦋✍ታገል ነኝ🦋 @afkarish https://telegram.me/afkarish
نمایش همه...
#ያፍቃሪ_ሴት_ዛቻ 😇💜 ተፈቀርኩኝ ብለህ መኩራት አይጀምርህ የተዉኩህ እንደሆነ ናፍቆቱ ነዉ ትርፍህ ስለዚህ አድበህ በክብር ተወደድ ዃላ አልመለስም..🚶‍♀ ልርቅህ ቆርጬ ከጀመርኩኝ መንገድ ✍ #ሼን @afkarish https://telegram.me/afkarish
نمایش همه...
"ሁሉንም ካወሩት ሆድ ባዶ ይቀራል"ይባላል ግን ይህ አባባል ለሁሉም አይሰራም ሆዳቸው ባዶ እስኪሆን ያወራሉ ግን የሚያወሩት ስለ አንድ ሰው ብቻ ነው። 🌷🌷🌷🌷🌷 @afkarish @afkarish
نمایش همه...
📜💘🗒📜💘📭📩📜📜📭💘🗒💌 "ሰኔ 30" ከሚል ፊልም ላይ ተቆርጦ የተወሰደ ነው ስሙት ከቻላችሁ ሙሉውን እዩት በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው። 💝💝💘💖💘💖💝💖💝💝💖💘 💯 @afkarish @afkarish
نمایش همه...
#እጠብቅሻለሁ 🌷🙏 💜🌷💜🌷💜🌷💜🌷💜 በእልልታ አድምቄ ጨፍሬ ልድርሽ ቀጠሮ ነበረኝ በቀጠሮ ቀንሽ በጩኸት በዋይታ መዉጣትሽ ገረመኝ ፨፨፨፨፨፨ ከሚስቴን ዳርኳት የተወሰደ ሃሳብ 🙏🌷 ምርጥ ግጥም ነች ተጋበዙልኝ❤️ ✍ተፃፈ በታገል በንቲ ◉●•• Join us share◉●••
نمایش همه...
#የአፍቃሪ_ስንብት ❤️ 😔 ❤️ እሄዳለሁ ብለሽ ሻንጣሽን ካነሳሽ ትናንትናችንን በዛሬ ከረሳሽ አላስገድድሽም መሄድ ካሻሽ ሂጂ ባይሆን ተከትዬሽ እመጣለሁ እንጂ @afkarish @afkarish ተፃፈ መዘክር ግርማ ◉●•• Join us share◉●•• ═════❥━━━❥═════ 🕊ነገ መልካም ይሆናል ! 🕊
نمایش همه...