fa
Feedback
Medan tube/መዳን ቲዩብ

Medan tube/መዳን ቲዩብ

رفتن به کانال در Telegram

በባህላዊ ህክምና በቁርአን ህክምና በጤና ነክ ጉዳይ አቶክሮ የሚሰራ ተቋም ነወ(የማማከር አገልግሎት አንሰጣለን)መድሀኒቶችን ያላችሁበት ድረስ እንልካለን 093 603 8353 ይደውሉ

نمایش بیشتر
824
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
+1630 روز
آرشیو پست ها
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 👇👇 🔴 አላህ ሆይ በቃ በለን 😭😭😭 እኛ ደካሞች ነን እና አንተው እዘንልን ድረስልንም 🤲🤲🤲 🔴 ብታገኝ በልታ ብታጣ ረሃቧን ችላ ማረፊያ ጎጆ
+5
አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 👇👇 🔴 አላህ ሆይ በቃ በለን 😭😭😭 እኛ ደካሞች ነን እና አንተው እዘንልን ድረስልንም 🤲🤲🤲 🔴 ብታገኝ በልታ ብታጣ ረሃቧን ችላ ማረፊያ ጎጆዎ የልጆቹ ማሰደጊያ የአመት ቀለባቸውን ከማሰ በጎርፍ ተውጦ አይዞሽ ብሎ ከጎኗ የሚሆን አጥታ ዙሪያ ገባው ጭልም ብሎበት መሄጃ ጠፍቶበት ግራ ተገብታ።😢 ስልጤ ዞን ውስጥ ነው ይህ አሳዛኝ ክስተት የተፈጠረው 🔴 እናት ቤቷ እንደዚህ በጎርፍ ተውጦ ምን እንደምታደርግ ግራ ገብቶአት እጇን ወገቧ ላይ ይዛ ከማየት የበለጠ ልብ 💔 የሚሰብር ክስተት ሊመጣ አይችልም አላህ የእናቶችን መከራና ስቃይ በቃ ይበለን 🤲🤲🤲 በታቻለን በቻልነው ያህል ድጋፍ እናድርግላቸው።ኢንሻአላህ ❗️❗️

#ሱብሃን_አላህ ‼ 🛑 ከስር የምትመለከቷት ሴት በ51 አመቷ ከ24 አመታት ሰብር በሗላ የመጀመሪያ ልጇን አላህ ረዝቋታል🥹♥️ #ማሻ_አላህ ተስፋ በሚቆረጥበት እድሜ የልጅ እናት ሆናለች ♥ አላህ ያ
#ሱብሃን_አላህ ‼ 🛑 ከስር የምትመለከቷት ሴት በ51 አመቷ ከ24 አመታት ሰብር በሗላ የመጀመሪያ ልጇን አላህ ረዝቋታል🥹♥️ #ማሻ_አላህ ተስፋ በሚቆረጥበት እድሜ የልጅ እናት ሆናለች ♥ አላህ ያሳድግላት ያ ረብ ልጅ ላጡትም አንተው ረዝቃቸው🤲🤲 🛑 ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ 👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ ህይወት" ‼️ ‼️

መለከል መውት የዱንያ ቆይታውን ለማገባደድ ጥቂት ሴኮንዶች የቀረውን ፍጡር ከሌሎች ነጥሎ ለመውሰድ ባሻው መንገድ ይመጣል። ይህ ክስተት «ሟች ይህን ቢያደርግ ኖሮ ይህ አይፈጠርም ነበር» የሚል ክፍተት እንደሌለው የሩቅ ምስጢራት ግርዶ ላልተገለጠልን የመሬት ነዋሪዎች መማሪያ ነው። ቀለሙ ተነስቷል ፤ ወረቀቱም ደርቋል። ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ 👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን

🛑👉 አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 🔴#መዳን_ቲዩብ ከ#ኢትዮጲያ ወጭ ለሚገኙ #ታካሚዎቻችን እና በአካል መምጣት ላልቻሉት በዚህ ክረምት በስፋት የቀጥታ የቁርአን ህክምናውን እንሰጣለን ይ
+3
🛑👉 አሰላምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 🔴#መዳን_ቲዩብ ከ#ኢትዮጲያ ወጭ ለሚገኙ #ታካሚዎቻችን እና በአካል መምጣት ላልቻሉት በዚህ ክረምት በስፋት የቀጥታ የቁርአን ህክምናውን እንሰጣለን ይህን እድል ስትጠባበቁ ለነበራችሁ ጥሩ አጋጣሚ ነውና ይመዝገቡ በዋትሳብ በቴሌግራም 🛑👉👉👉 ለበለጠ መረጃ ደግሞ በ 0936038353 ይደውሉልን وَنُنَزِّلُ مِنَ الْقُرْآنِ مَا هُوَ شِفَاءٌ وَرَحْمَةٌ لِّلْمُؤْمِنِينَ ۙ وَلَا يَزِيدُ الظَّالِمِينَ إِلَّا خَسَارًا 🛑 ከቁርኣንም ለምእመናን መድኀኒትና እዝነት የኾነን እናወርዳለን፡፡ በዳዮችንም ከሳራን እንጂ ሌላ አይጨምርላቸውም፡፡ 🛑 እራሳችን የምንጠራጥር በ#ጂን በ#ሲሂር በ#አይንናስ እንዲሁም የተለያዩ #ህመሞች አሉብን ብለን የምንሰጋ ሠዎች ተመዝግባችሁ ህክምናውን መከታተል ትችላላችሁ ይህን እድል ላላገኙት #ሼር በማድረግ መረጃው እንዲደርሳቸው እንድርግ ኢንሻአላህ ❗️❗️❗️ ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ 👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን

🛑 ለጥንቃቄ ልብስ ሰፊው ❌ ⭕️ በየሠፈራችን የሚገኙ ልብስ ሠፊዎች ዘንድ ልብስ ልናሰፋ ስንሄድ የሚሰፋው ልብስ የታጠበ (ንፁህ) ሊሆን ይገባል።ያልታጠበ ልብስ ሢሕር ለመስራት ይመቻል(የውስጥ ላበቱ
+2
🛑 ለጥንቃቄ ልብስ ሰፊው ❌ ⭕️ በየሠፈራችን የሚገኙ ልብስ ሠፊዎች ዘንድ ልብስ ልናሰፋ ስንሄድ የሚሰፋው ልብስ የታጠበ (ንፁህ) ሊሆን ይገባል።ያልታጠበ ልብስ ሢሕር ለመስራት ይመቻል(የውስጥ ላበቱ ልብሱ ላይ ስለሚኖር)።ሰሞኑን የተቀራላት እህት በልብስ ሠፊ ነበር የተሰራባት::ልብስ ከሚሰፋው ጋር በመመሳጠር ማለት ነው።ያለንበት ወቅት በጣም ከብዷል ልብስ ለማሰፋት ስናስብ ለማን እንደመንሰጥ ጥንቃቄ ልናደርግ ይገባል::አላህ ይጠብቀን 🤲🤲🤲 ☑️ ኢማናችን ፣ዚክርና ዱዓችን ላይ ጠንከር ልንል ይገባል። ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ 👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን

🔴የቁርአን ህክምና ወደ ተለወጠ ጤንነት 🔴QUR'ANIC TREATMENT AND COUNSELLING 🔴#መዳን_ቲዩብ ከ#ኢትዮጲያ ወጭ ለሚገኙ #ታካሚዎቻችን እና በአካል መምጣት ላልቻሉት #በቀጥታ በ
+3
🔴የቁርአን ህክምና ወደ ተለወጠ ጤንነት 🔴QUR'ANIC TREATMENT AND COUNSELLING 🔴#መዳን_ቲዩብ ከ#ኢትዮጲያ ወጭ ለሚገኙ #ታካሚዎቻችን እና በአካል መምጣት ላልቻሉት #በቀጥታ በዩትዩብ እና በቲክቶክ ላይ በቀጥታ #የሩቃዉን ህክምና ለመስጠት አስበናል ዛሬ ጁማአ ልክ 9:00 ሰአት ላይ ይጠብቁን። እራሳችን የምንጠራጥር በ#ጂን በ#ሲሂር በ#አይንናስ እንዲሁም የተለያዩ #ህመሞች አሉብን ብለን የምንሰጋ ሠዎች በሙሉ ገብተን እንከታተል።የእኛንም ኒያና ሰደቃችንን #አላህ ይቀበልን🤲🤲🤲 ይህን እድል ላላገኙት #ሼር በማድረግ እና ገብተው #እንዲከታተሉ እንድርግ ኢንሻአላህ ሩቃን በመረጃ ይከታተሉ👇 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1 #መዳን_ቲዩብን ሰብስክራይብ ያድርጉ ያስደርጉ🙏🙏🙏መዳን ቲዩብ 👉#መዳኖች_ነን "መልካም ጤንነት ለተሻለ‼️‼️ ህይወት"በሚለው መርህአችን እንታወቃለን

በዚህ ሳምንት አርብ በቀጥታ ስርጭት የቁርአን ህክምና ለሁሉም እንሰጣለን እርሶዎስ?
Anonymous voting

🛑 እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን‼️ ኢድ ሙባረክ ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል‼️ Hordoftoonni Amantaa Islaamaa martuu Baga Ay
+2
🛑 እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል በሰላም አደረሰን‼️            ኢድ ሙባረክ ተቀበለላሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸል አዕማል‼️ Hordoftoonni Amantaa Islaamaa martuu Baga Ayyaana IEDAL -Adahaa (Arafaa) Waggaa 1445ffaan Nagaan Isin Gahe! Ayyaana Gaarii‼️ ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

⭕️ አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 🛑🛑 የቡዳ(የአይንናስ)ምልክቶች 💯 1,💥ወደ ትምህርት ቤት፣ኮሌጅ ወይም ስራ ለመሄድ ይደብረዋል።👈 2,ትምህርት ለመማር እና ለማጥናት ይክርብደዋል
+2
⭕️ አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 🛑🛑 የቡዳ(የአይንናስ)ምልክቶች 💯 1,💥ወደ ትምህርት ቤት፣ኮሌጅ ወይም ስራ ለመሄድ ይደብረዋል።👈 2,ትምህርት ለመማር እና ለማጥናት ይክርብደዋል ይጫጫነዋል።👈 3,💥ነገሮችን ለመረዳት እና ለማስታወስ የነበረው ችሎታ በእጂጉ ይቀንሳል።👈 4,💥ብቸኝነትን ምርጫው ያደርጋል፣ከቤተሰቦቹ ይርቃል።👈 5,💥የቅርብ ቤተሰቦቹ እንኳን የማይወዱት እና የማያስቡለት ይመስለዋል👈 6,💥ሰዎችን ተተናኮል ተተናኮል የሚል ስሜት ያድርበታል።👈 7,💥መቃወም እና መቃረን ባህሪው ይሆናል። 8,ንጽህናውን አይጠብቅም 9,💥ከቤተሰቦቹ ፣ከወዳጆቹ፣ከጎደኞቹ ጋር መግባባት አይሆንለትም👈 10,በጭንቀት ይወረራል።👈 11,በጸባዩ በአመለካከቱ እና በንግግሩ ግር የሚያጋባናየማይገመት ይሆናል።👈 🛑 ንብረቱ ላይ ከሆነስ ንግዱ ስራው 1,💥በገንዘቡ ዙርያ ከሰዎች ጋር ለመስራት ይጨንቀዋል።👈 2,💥የንግድ እቃዎች ለማቅረብ እና ለማዘጋጀት ሲያስብና ሲንቀሳቀስ ይጫጫነዋል👈 3,የንግድ እቃወቹ ለብልሺት የተጋለጡ ይሆናሉ።👈 3,💥ገዥ ወደ እርሱ ለመደራደር ሲቀርብ የሆነ ነገር ገፍቶ ይመልሰዋል።👈    🛑 አካሉ ከሆነ ደግሞ 1,ሰዉነቱ ሙትት ድክምክም ይላል፣ሰዉነቱ ይዝላል👈 2,ሲተነፍስ የማለክለክ እና ቶሎ ቶሎ የማስገባት እና የማስወታት ስሜት ይስተዋልበታል።👈 🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

❌ባልና ሚስትን መለያያ ሲህር ምልክቶቹ 1⚠️. የ ድንገተኛ ከፍቅር ወደ ጥላቻ የመለወጥ ባህሪ፡፡ ባል ሚስቱን ከመጠን ያለፈ ይወዳት ከነበረ በዛው ልክ ይጠላታል፡፡ሚስትም እንዲሁ፡፡ ድንገት ሚስትህ
+2
ባልና ሚስትን መለያያ ሲህር   ምልክቶቹ 1⚠️. የ ድንገተኛ ከፍቅር ወደ ጥላቻ የመለወጥ ባህሪ፡፡ ባል ሚስቱን ከመጠን ያለፈ ይወዳት ከነበረ በዛው ልክ ይጠላታል፡፡ሚስትም እንዲሁ፡፡ ድንገት ሚስትህ ካስጠላችሁ ከጠላሃት እርሷም እንዲያ ስትውድህ ኑራ አይንህን ላፈር ካለችህ፡፡ ይህ የሲህር ምልክት ነውና በጣም ልትጠነቀቅ ይገባል፡፡  2⛔️ ቀላል ወይም በትንሽ ነገር ሊያልፏቸው የሚችሉ ነገሮች ላይ በጣም የከረረ ጠብ መፍጠር፡፡ ለምን አየሽኝ ብሎ ባል ቦክስ መሰንዘር ይጀምራል፡፡ ሚስትም ለምን ተናገርከኝ ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው ተባብለው ነገሮችን ወደ ጥል ይወስዱታል፡፡ 3👍 ብዙ ባለትዳሮች ሁለቱም በሚገኙበት ቦታ ላይ ፍቅር ወደ ጥላቻ ይለወጣል፡፡ ለምሳሌ ያክል ባል እየታጫወተ እየሳቀ ሳለ ድንገት ሚስቱ ብቅ ስትል እጅግ በጣም ሙዱ ይለዋወጣል፡፡  ወደ ጥላቻ ያመራል፡ 4🔻 ዶልተው ሲያበቁ ወይም ተጣልተው ሲያበቁ በጣም የሚነፋፈቁ ይሆናሉ፡፡ እነኚህ ባልና ሚስቶች ሲለያዩ አንዳቸው ስለ አንዳቸው ጥሩነት በማሰብ ውበት እና ሌሎች ነገሮችን በማሰብ በጣም ይነፋፈቃሉ፡፡ 5💡 ክርክር አልቆ ንትርቅ ርቆ እንኳ ሁለቱ ይህን ሁሉ ፈታኝ ነገሮች በማለፍ ወሲባዊ ግንኙነት ለመፈፀም እንኳ ቢሹ አንድ ባል ላይ ከሆነ ሲህር የተሰራው ብልቱ የመሸነፍ ጉዳይ ሲገጥመው ሚስት ላይ ከሆነ ደግሞ የተሰራው ለወሲባዊ ግንኙነት ዝግጁ አለመሆን የብልት ላቦት አፍ መሽተት ይፈጠራል፡፡ 6🔺. ተቤት ውስጥ ወሬ ይቀዘቅ ወሬዎች ይሞታሉ፡፡ በጭራሽ ከርሷ ጋር አልያም እርሷ ከርሱ ጋር ሊወያዩ ቀርቶ ስለገጠማቸው ነገር እንኳን ማውራት አይችሉም፡፡  እነኚህ ምልክቶች የሚታዩባቸው በሙሉ  በመምጣት ህክምና ማግኘት ይችላሉ፡፡ 🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን

የአርባ ሌሊት ሶላቱ ተቀባይነት የለውም! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن أتى عَرّافًا فَسَأَلَهُ عن شيءٍ، لَمْ تُقْبَلْ له صَلاةٌ أرْبَعِينَ لَيْلَ
+2
የአርባ ሌሊት ሶላቱ ተቀባይነት የለውም! ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن أتى عَرّافًا فَسَأَلَهُ عن شيءٍ، لَمْ تُقْبَلْ له صَلاةٌ أرْبَعِينَ لَيْلَةً.﴾ “የነገን አውቃለሁ ባይ (ጠንቋይ) ዘንድ ሄዶ ስለሆነ ነገር የጠየቀው የአርባ ሌሊት ሶላቱ ተቀባይነት የለውም።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2230 📸በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

💥 የድህነት ሲህር 💥 1.🛑 የ ቤቴ እስረኛ መሆን። ከቤት መውጣትን እጅግ ይጠላሉ ውጡ ከሚባሉ ሞት ነው የሚሻላቸው 2.🛑 ቀና ስኬት መራቅ። ከስኬት መዝገብ ላይ ከተሰረዙ ቆይተዋል በህይወታቸው
+4
       💥 የድህነት  ሲህር 💥 1.🛑 የ ቤቴ እስረኛ መሆን። ከቤት መውጣትን እጅግ ይጠላሉ ውጡ ከሚባሉ ሞት ነው የሚሻላቸው 2.🛑 ቀና ስኬት መራቅ። ከስኬት መዝገብ ላይ ከተሰረዙ ቆይተዋል በህይወታቸው ስኬታማ የሆኑበት አንዳችም ነገር የለም። ኪሳራ በኪሳራ ልፋት ብቻ ነው ህይወታቸው። 3.🛑 ልክ ያጣ ምቀኝነት መብዛት። ከአጠገባቸው አስር ደቂቃ ብትቀመጥ ስለነርሱ መጥፎነት ታውቃለህ አንዱን በአንዱ ላይ ማስነሳት እከሌ እንዲህ ብሎኝ እንዲህ አድርጎኝ አይነት ስሜት ይሰማቸዋል። ሁሉም ሰው ጠላታቸው ነው ለነርሱ የሰራ ሰው ሳይቀር በግ ቢያርዱለት ሊደፋኝ ነው ይሉሀል ብትመርቃቸው ሚስቴን ሊቀማ ነው ይሉሀል። አትፍረድባቸው ወደው አይደለም ተይዘው ነው ። 4.🛑 ብዙ ምስጋና አለማግኘት። ሌላው ትንሽ ሰርቶ ሲመረቅ ሲዘመርለት እነርሱ ግን ሀገር አስተካክለው ምስጋና አያገኙም እንደውም ወቀሳ ይበዛባቸዋል። 5.🛑 ዶግ አመድ የሚያደርግ የአፍ ሽታ። ሽታው ለሰው ከመታወቁም በላይ እነርሱ ይታወቃቸዋል እንቅልፍ ይነሳል ማስክ ቢያረጉ እንኳ እነርሱ በምሬት ይታፈናሉ። አሏህም ከዚህ ስቃይ ይጠብቀን። 6.🛑 ክርር ያለ የጥርስ ህመም። ጥርሳቸው ደህና ነው ሲታይ ውስጡ ግን እጅግ በጣም የሚከብድ ህመም አለባቸው በማስታገሻ ያደነዝዙታል ሲነክሱበት ህመሙ ብርቱ ነው። 7.🛑 ተፈጥሮአዊ ያልሆነ የፀጉር መነቃቀል። አሏህ ይጠብቀን ይህ አደለም ሙሽጥ ማበጠርያ ላይ ቀርቶ እጃቸው ላይ ልብሳቸው ለላይ ሳሙናቸው ላይ ብናኞችን ያገኛሉ በዚህም ውስጋቸው ይረበሻል። ሴቶች ላይ ደግሞ የፀጉር መቆጣጠር ይፈጠርባቸዋል ። ካልቆረጡት አይለቅም። 8.🛑 ርካሽነት መሰማት ። ሰው ዘንድ ተፈላጊ አለመሆን ስሜት ለምንም ነገር ብቁ የሆኑ አይመስላቸውም ሰው ፊት ማውራት መናገር ይከብዳቸዋል።

50 ሺህ ተከታዮች 🎁 50 K Followers 🎉 አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የተከበራችሁ የመዳን ቲዩብ ቤተሰቦች 🛑 ዛሬ በጠዋት መአከላችን 🏠 ድረስ በመምጣት ከዚህ ቀደም ከለመድ
+4
  50 ሺህ ተከታዮች  🎁   50 K Followers 🎉 አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ የተከበራችሁ የመዳን ቲዩብ ቤተሰቦች 🛑 ዛሬ በጠዋት መአከላችን 🏠 ድረስ በመምጣት ከዚህ ቀደም ከለመድነው ውጪ ነው ያስደሰቱንና የገጠመን።             ከዚህ ቀደም የለመድነው በእናንተ ሰበብ በአላህ ፍቃድ አፊያችን(ጤናችን)እንድናገኝ  እንዲሁም በዲናችንም ጭምር እንድንጠነክር ሁላ ስላደረጋችሁ በሚል በአካል በመምጣት በማመስገን አክብሮታቸውን ለመግለፅ ይመጡና የእነሱን ደስታ እና የጤናቸው ተካፋይ  አድርገውን ተደስተው ይሄዱ ነበር። የዛሬው የገጠመን ግን ይለያል #ቲክቶክ (tiktok) ላይ #ዩቱዩብ (youtube)  ላይ እንዲሁም ቴሌግራም (telegram) ላይ የምትለቁት ትምህርት የእኔን እና የቤተሰቦቼን ህይወት ስለቀየራችሁልኝ በሚል እና #ቲክቶካችሁ 50 ሺህ ስለገባ ደስ ብሎኛል🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉 በማለት ይህን የመሰለ ኬክ አሰርታ መአከላችን ድረስ በመምጣ አክብሮቷንና ደስታዋን ገልፃልናለች።እኛም ያልጠበቅነው ነገር ስለነበር ከልብ ነው የተደሰትነው።አላህ በዱኒያም በሀኪራም አላህ ያስደስትሽ አላህ አፊያሽንም ይጠብቅሽ‼️በድጋሚ እህታችን ከልብ እናመሠግናለን አላህ በከይር ስራ ምንዳ ያህል ይቀበልሽ:: 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇    🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

👉👉👉 የምትሳፉበት ጥያቄዎች 👇👇👇 🛑 የጁማአ ቀን መላኢካዎች መስጊድ የሚመጣን ሰው ስም መመዝገብ አቁመው ኹጥባ ሊያዳምጡ ውስጥ የሚገቡት መቼ ነው?
Anonymous voting

ለበሽታህ ህክምና በማድረግ ሰበብ አድረስ! ረሱል (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لِكُلِّ داءٍ دَواءٌ، فإذا أُصِيبَ دَواءُ الدّاءِ بَرَأَ بإذْنِ اللهِ عزَّ
ለበሽታህ ህክምና በማድረግ ሰበብ አድረስ! ረሱል (ሰ ዐ ወ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لِكُلِّ داءٍ دَواءٌ، فإذا أُصِيبَ دَواءُ الدّاءِ بَرَأَ بإذْنِ اللهِ عزَّ وجلَّ.﴾ “ለሁሉም በሽታ መድኃኒት አለው። የበሽታ አደጋ ከገጠማችሁ ታከሙ። በላቀው አላህ ፈቃድ ነፃ ትሆናላችሁ።” ‌ 📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2204        🛑 መዳን_ቲዩብ 🛑 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑 ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑 ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑 ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

🛑 የውድቀት ሲህር 🛑 👉 ይህም እንደ አጠራሩ አተረጓጎሙም ቀላል ነው የውድቀት ሲህር ማለት ስኬት እንድትርቅህ የሚደረግ ሲህር ነው፡፡🔴 1.⭐️ ሁል ግዜ አላማ አላቸው አንድን ነገር አድርጌ ይ
+4
🛑 የውድቀት ሲህር  🛑 👉 ይህም እንደ አጠራሩ አተረጓጎሙም ቀላል ነው የውድቀት ሲህር ማለት ስኬት እንድትርቅህ የሚደረግ ሲህር ነው፡፡🔴 1.⭐️ ሁል ግዜ አላማ አላቸው አንድን ነገር አድርጌ ይሳካልኛል ብለው አስበው ይነሱና ከጅምሩ መዳከም፡፡ መዳከም ሲባል በቃ ያን ነገር ማድረግ ቅፍፍ ይላቸዋል፡፡ 2.⭐️ ወደሚሰሩበት ቦታ ሲሄዱ ደንበኛን መያዝ አይችሉም ሊያውም ደንበኛው እንዲርቃቸው ያደርጋሉ፡፡ ያም ሲባል ብሩን ብቻ ከማሰባቸው የተነሳ ሲህሩ ሰው እንዲያጡ ያደርቸዋል፡፡ 3.⭐️ አንድን ስራ ጀምረው ወደ ስኬት ጫፍ ላይ ሊደርሱ ሲሉ ስራው ሙሉ በሙሉ ይፋረስባቸዋል፡፡ አደራ ይህ ዝም ብሎ የሚፈፀም የሚደርስ ሳይሆን በጣም በተደጋጋሚ እነርሱ ላይ ብቻ የሚደርስ ነው ሌላ ሰው ቢሰራው ግን ጉዳዩ ይሳካል፡፡ 4.⭐️ ሱብሂን በፍፁም በሰአቱ አይሰግዱም በራሳቸው ላይ የተጫነ ማዳበርያ ያለ ይመስል መነሳት ፈፅሞ አይችሉም፡፡ ከተነሱም ሳይሰግዱ ይወጣሉ፡፡ 5.⭐️ ከሰው ጋር ሲግባቡ ማሻአሏህ ናቸው ለሰውም ጥሩ አሳቢዎች ናቸው በ ንግድ ሳይሆን በኖርማል ህይወታቸው ነገር ግን ያን ወደ ስራቸው ላይ ሲያመጡ ሰው አያምናቸውም ይሸሻቸዋል፡፡ 6.⭐️ በጣም የድህነት ፍራቻ ውስጣቸው አላቸው፡፡ያን ፍራቻ ቀን በቀን በህይወታቸው ላይ እያዩ ይመጣሉ፡፡ 7.⭐️ ብርን ማውጣት አይፈልጉም በተለይ ለሰደቃ እና ለመሳሰሉት ብር መስጠት አይሆንላቸውም፡፡ 8.እናት አባቶቻቸው ዘንድ ከምርቃት ይልቅ እርግማንን ይሰበስባሉ እነርሱ ጥሩ ቢሰሩም ምስጉኖች አይደሉም፡፡ ከነኚህ ምልክቶች ውስጥ 4ቱ ከታዩ ወደ ህክምና ሊመጡ የግድ ነው፡፡ 💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇 ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

🛑 እነኛ ሷሂሮች እህቶቻችንን የሚጨርሱት ጡት ማስያዣ ውስጥ በሚደብቁት ሲህር ሆነ🤲 👉እህቴ ሆይ ጡት መያዣሽን ሁሌም በጥንቃቄ ተመልከቺ 🙏 👌ስፌቶቹንም እይ 👉እህቴ ሆይ አደራ ልብሶችሽን ቡ
+2
🛑 እነኛ ሷሂሮች እህቶቻችንን የሚጨርሱት ጡት ማስያዣ ውስጥ በሚደብቁት ሲህር ሆነ🤲 👉እህቴ ሆይ ጡት መያዣሽን ሁሌም በጥንቃቄ ተመልከቺ 🙏 👌ስፌቶቹንም እይ 👉እህቴ ሆይ አደራ ልብሶችሽን ቡታንታ ጡት መያዣ ውስጥ ልብሶችን በጥንቃቄ የቱ ያንቺ መሆኑን ለይ🙏 👌መጥፋት❗️❗️ቢፈለግ ሳይገኝ መልሶ ድንገት መገኘት መቀደድ ተቆርጦ መወሰድ ይህ ሁሉ አሏህን የማይፈሩ ሷሂሮች ታክቲክ ነውና ጠንቀቅ በይልን👌👌👌     ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋዉቁ 🛑መዳን_ቲዩብ ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1

👉👉የምትሳተፉበት ጥያቄዎች👇👇 🛑ትንሹ ኢድ የሚባለው ምንድነው?
Anonymous voting

እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال. አላህ ጾማቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን::🤲🤲🤲 #ዒድ ሙባረክ‼ 🛑መዳን
+3
እንኳን ለ1 ሺህ 444ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال. አላህ ጾማቸውን ከተቀበላቸው ያድርገን::🤲🤲🤲 #ዒድ ሙባረክ‼ 🛑መዳን_ቲዩብ ✅ በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦ 🛑ይህ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://t.me/medantube36 🛑ይህ የዩቲዩብ ቻናላችንን ይቀላቀሉ🙏🙏🙏 https://youtube.com/@medantube1 🛑ይህ የቲክቶክ አካውንታችን ፎሎ ያድጉን🙏🙏🙏 https://www.tiktok.com/@medantube?_t=8duLJvhOtCn&_r=1