VGM Ethio
رفتن به کانال در Telegram
1 686
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-87 روز
-5030 روز
آرشیو پست ها
1 686
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
የስራ መደቡ፦ አስተርጓሚ
ተፈላጊ ችሎታ፦ የመፃፍ፣ የመናገር እና የማንበብ በጣም ጥሩ የእንግሊዝኛ ችሎታ
ፆታ፦ ሁለቱም
ብዛት፦ 1
የስራ ቦታ፦ ኦላይን
የስራ ሰዓት፦ በቀን ለ12 ሰዓታት
ደሞዝ፦ 100$
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በውስጥ መስመር ልታናግሩን ትችላላችሁ።
@vgm2525
https://t.me/VGMEthio1
1 686
የቫን ጎግ ፊልም ሰርቪስ LTD ከWarner Bros., MGM, Paramount Pictures, Columbia Pictures, Universal Pictures እና Disney Pictures ጋር ጥልቅ ስልታዊ የትብብር ግንኙነቶችን መስርቶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ቫን ጎግ ፊልሞች ከዓለም አቀፍ የፊልም ፕሮዳክሽን ኩባንያዎች ፣ ከፊልም ኩባንያዎች፣ አከፋፋዮች፣ ቲያትሮች ወዘተ ጋር በንቃት እና በትብብር ይሰራል። በተመሳሳይ ቫን ጎግ 2024 የግሎባላይዜሽን ስትራቴጂን ተግባራዊ ለማድረግ እና የፊልም ኢንዱስትሪን ዘላቂ ልማት ለማምጣት የፊልም ፕሮጀክቶችን በጋራ ማዘጋጀት እና ማስተዋወቅ፣ በተጨማሪም ቫን ጎግ በፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ተሰጥኦዎችን ለማዳበር ከዓለም አቀፍ የፊልም አካዳሚዎች እና የስልጠና ተቋማት ጋር የትብብር ግንኙነቶችን ፈጥሮ እየሰራ ይገኛል።
በተጓዳኝ በመላው ዓለም ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍል የሚያሳትፍ እና ገቢ ሊያስገኝለት የሚችል ስራ ዕድል ፈጥሯል። በዚህም ዝቅተኛ የገቢ መጠን እና ከፍተኛ የስራ አጥ ቁጥር ያለባት አፍሪካ በርካቶች ይህን ወርቃማ ዕድል በመጠቀም ገቢያቸውን እያሻሻሉ ህይወታቸውን እየቀየሩ ይገኛሉ። እርሶም ይህን ዕድል መጠቀም ይችላሉ። ገንዘቦን፣ ጊዜዎን እና ጉልበቶን ሳያባክኑ በቀላሉ የተሻለ ገቢ ያግኙ።
ስለስራው ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ወይም ለመጀመር በዚህ ያውሩን @vgm2525
👉https://t.me/VGMEthio1
1 686
የሕይወት ዋጋው ስንት ነው?
አንድ ልጅ አብሮ የሚውላቸው አቻዎቹ ሁል ጊዜ እያቃለሉና እንደተራ ሰው እየቆጠሩት ይቸገር ነበር፡፡ አንድ ቀን ወደ አባቱ ሄደና “አባዬ የሕይወት ዋጋው ስንት ነው?” ብሎ ጠየቀው፡፡
አባቱ በማይረሳ ምሳሌ ሊያስተምረው ስለፈለገ፣ አንድ ከረጅም አመታት በፊት በብዙ ብር ገዝቶ ያስቀመጠውን ብዙም ተፈልጎ የማይገኝ የከበረ ድንጋይ (precious stone) በእጁ ሰጠውና ይህንን የከበረ ድንጋይ ይዘህ ወደ ሶስት ቦታዎች በየተራ ሂድ፡፡
በመጀመሪያ፣ መንደር ውስጥ ያለ ገበያ ሂድና እዚያ ስትደርስ በአንድ እጅህ የከበረውን ድንጋይ ይዘህ በማሳየት ሌላኛው እጅህን ከፍ አድርገህ ሁለት ጣቶችህን አሳያቸው፡፡ ያንን ስታደርግ የሚነገሩህን ዋጋ ስማና ምንም መልስ ሳትሰጥ ሂድ፡፡
በመቀጠልም፣ ይህንንው ተግባር በአካባቢያችን ወዳለው የከበሩ ድንጋዮች ወደሚታዩበት ሚውዚየም ድገመው፡፡ በመጨረሻም ይህንኑ ተግባር ከሚውዚዬሙ አልፍ ብሎ ወደሚገኘው ውድ የተባሉ የከበሩ ድንጋዮች ወደሚሸጥበት ሱቅ ሂድና ድገመው አለው
ልጁ እደተነገረው ገበያ ሄደና ድንጋዩን በአንድ እጁ አቅርቦ በሌላ እጁ ሁለት ጣቶቹን ከፍ አድርጎ ሲያሳይ አንድ ሴት እየሮጠች መጣችና፣ “2 ብር ከሆነ አሁኑኑ ከፍዬ እወስደዋለሁ” አለችው፡፡ ልጁም እንደተነገረው መልስ ሳይሰጥ ትቶ ሄደ፡፡
በመቀጠልም ወደ ሚውዚየሙ ሄደና ድንጋዩን በአንድ እጁ አቅርቦ በሌላ እጁ ሁለት ጣቶቹን ከፍ አድርጎ ሲያሳይ አንድ ጎልማሳ ፈጥ መጣና፣ “200 ብር ከሆነ አሁኑኑ እወስደዋለሁ” አለው፡፡ ልጁም እንደተነገረው መልስ ሳይሰጥ ትቶ ሄደ፡፡
በመጨረሻም የከበረ ድጋይ መሸጫ ሱቅ ሄደና ድንጋዩን በአንድ እጁ አቅርቦ በሌላ እጁ ሁለት ጣቶቹን ከፍ አድርጎ ሲያሳይ በእድሜ ጠና ያሉት የሱቁ ባለቤት፣ “ይሄንን ብዙም ተፈልጎ የማይገኝ የከበረ ድንጋይ ከየት አገኘኸው፡፡ 2 ሚሊየን ከሆነ አሁኑኑ እወስደዋለሁ” አሉት፡፡ ልጁም ወደ አባቱ ተመለሰ፡፡
አባቱ ጋር መጥቶ ያጋጠመውን ሲነግረው፣ አባትዬው የሕይወት ዋጋው ልክ እንደዚህ ነው፡፡ የዚህን የከበረ ድንጋይ ዋጋ በዚህ መልኩ ከፍና ዝቅ ያደረገው ያቀረብክበት ቦታ እንደሆነ ሁሉ፣ አንተም ራስህን ያቀረብክለት ቦታና ሰው ዋጋህን ወይ ከፍ ወይም ዝቅ ያደረገዋል፡፡ ምርጫው ያንተ ነው፡፡
ውድ አንባቢዎቼ፣ እንደተግባባን ተስፋ አደርለሁ!
ዶ/ር እዮብ ማሞ
https://t.me/VGMEthio1
1 686
የካምፓኒውን ህጋዊነት ለማረጋገጥ በቅድሚያ የአሜሪካ ኮሎራዶ ስቴት ጋቨርመንት ኦፊሻል ዌብሳይቱን ጎግል ላይ ሰርች አድርጉ፣ ከዛም እነዚህን ስቴፖች ተከተሉ።
https://t.me/VGMEthio1
1 686
+6
🎬Van Gogh Movie Service LTD
Colorado Secretary of State official website: www.coloradosos.gov
www.sos.state.co.us
ስለካምፓኒው ህጋዊነት ለጠየቃችሁ ሰዎች ይህው ከUS ኮሎራዶ ስቴት መንግስት የወሰደው ፍቃድ። በሊንኩ ገብታችሁ የስቴት ጋቨርመንቱ ዌብሳይት ላይ ቼክ ማድረግ፣ ማረጋገጥ ትችላላችሁ።
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ወይም ስራውን ለመጀመር በዚህ ያውሩን @vgm2525
https://t.me/VGMEthio1
1 686
ሀብትም ድህነትም ከአዕምሮ ይጀምራል። አዕምሮህ ውስጥ ቀድመህ ያልጠነሰስከውን ነገር በገሀድ ልታደርገው አሊያም ልትሆነው አትችልም። አንድ አርክቴክት የህንፃውን ዲዛይን ቀድሞ የሚስለው አዕምሮው ውስጥ ነው። ከዛም አዕምሮ ውስጥ ስሎ የጨረሰውን ስዕል ወረቀት ላይ ያሰፍረዋል። ቀድሞ አዕምሮው ውስጥ ካልሳለው ግን ወረቀት ላይ ከየት አምጥቶ ያሰፍረዋል? ሌሌች ነገሮችም ተመሳሳይ ናቸው።
በመሆኑም አዕምሮህን በአሉታዊ ነገሮች አትሙላው። ከኪስህ ቀድመህ አዕምሮህ ላይ ድህነትን አትጫንበት። አፎርድ ላደርግ አልችልም አትበል። ይልቁንስ ምን ባደርግ ነው አፎርድ ላደርግ የምችለው በል። አለዚያ የውድድር ሜዳ ውስጥ ሳይገባ ቀድሞ መሸነፉን እንዳመነ አትሌት ትሆናለህ።
መልካም የስኬት ሳምንት ይሁንልን😍
https://t.me/VGMEthio1
1 686
ስራው እንዲህ እየከፈለ ነው🤩 ይህ ስክሪንሻቱ ላይ ከላይ ባለው ስልክ ቁጥር የተመዘገበ የአካውንት ባለቤት እዛው እስክሪንሻቱ ላይ እንደምታዩት በቀን 21.1$ ዳላር እየሰራ ነው። ይህ የዛሬ ስክሪንሻት ነው። አጠቃላይ የሰራውን ገንዘብም ከፍ ብላችሁ ማየት ትችላላችሁ። 981$ ዳላር። 21$ ማለት ወደ ብር ሲመነዘር 2520 ብር ገደማ ይመጣል።
አንተ/ አንቺስ በቀን ምን ያህል ገንዘብ እየሰራችሁ ነው? በምን ያህል ብር ንግድ ብትነግዱ በቋሚነት እና ያለውጣ ውረድ ንፁህ ትርፍ (net profit) በቀን የዚህን ያህል ገንዘብ ልታተርፉ ትችላላችሁ?
ከVGM ጋር ግን ያለልፋት እና ያለድካም፣ ሙቪ ላይክ አድርጎ ብቻ በአንድ ክሊክ የዚህን ያህል ገንዘብ መስራት ይቻላል። ይህ የጀማሪ ነው። ሌቭላችሁን ስታሳድጉ ከዚህ እጅግ የገዘፈ ላይፍ ቼንጂንግ የሆነ ገንዘብ መስራት ትችላላችሁ።
ስለስራው ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት አሊያም ስራውን ለመጀመር በዚህ ያውሩን
👉@vgm2525
https://t.me/VGMEthio1
1 686
🤝በ2020 የተሰራ አንድ ጥናት እንደሚያሳየው ከሆነ 10% የሚጠጋው የአለም ህዝብ የሚኖረው በቀን ከ1.90 ዶላር ባነሰ ገቢ ሲሆን በሀብታምና በድሆች መካከል ያለው ልዩነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋ መጥቷል።
ይህን ጥናት ወደ ሀገራችን ብንመልሰው አብዛሃኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚያገኘውን ገቢ ማሰብ ይቸግራል። ለመሆኑ የእርሶ የቀን ገቢ ምን ያህል ነው? ህይወቶን በአግባቡ ለመምራት የሚያስችል ገቢ አሎት? ወጪዎ ከገቢዎ አልበለጠምን? የኑሮ ጉዳይ ጭንቅ ብሎት ተጨማሪ ገቢ ማግኛ ማንገድ እየፈለጉ ከሆነ የምስራች አለን!
VGM ካምፓኒ ለዚህ ሁነኛ መፍትሄ የሚሆን እጅግ ምርጥ የሆነ ፕላትፎርም አለው እና ተጠቀሙበት። ጊዜና ጉልበት የማይጠይቅ ከአነስተኛ እስከከፍተኛ ገቢ ያለው የኦላይን ስራ እነሆ ብሏል ተጠቀሙበት።
ስራውን ለመጀመር @vgm2525
በዚህ ልታወሩን ትችላላችሁ
https://t.me/VGMEthio1
1 686
የእያንዳንዱ VIP የባላንስ መጠን እና ቋሚ የዕለት ገቢ በዳላር (USDT = ዳላር)
-VIP1
- ባላንሱ 50 Usdt ከሆነ (የዕለት ገቢው 1 Usdt)
- ባላንሱ 100 Usdt ከሆነ (የዕለት ገቢው 2 Usdt)
- ባላንሱ 300 Usdt ከሆነ (የዕለት ገቢው 6 Usdt)
-VIP2
- ባላንሱ 300 Usdt ከሆነ (የዕለት ገቢው 6.6 Usdt)
- ባላንሱ 500 Usdt ከሆነ (የዕለት ገቢው 11 Usdt)
- ባላንሱ 1000 Usdt ሲሆን (የዕለት ገቢው 22 Usdt)
-VIP3
- ባላንሱ 1000 Usdt (የዕለት ገቢው 24 Usdt)
- ባላንስ 2000 Usdt ሲሆን (የዕለት ገቢው 48 Usdt)
- ባላንስ 3000 Usdt ሲሆን (የዕለት ገቢ 72 Usdt)
-VIP4
- ባላንስ 3000 Usdt (የዕለት ገቢ 78 Usdt)
- ባላንስ 5000 Usdt ሲሆን (የዕለት ገቢ 130 Usdt)
- ባላንስ 10000 Usdt ሲሆን (የዕለት ገቢ 260 Usdt)
-VIP5
- ባላንስ 10000 Usdt (የዕለት ገቢ 280 Usdt)
- ባላንስ 20000 Usdt ሲሆን (የዕለት ገቢ 560 Usdt)
- ባላንስ 30000 Usdt ሲሆን (የዕለት ገቢ 780 Usdt)
-VIP6
- ባላንስ 30000 Usdt ሲሆን (የዕለት ገቢ 900 Usdt)
- ባላንስ 50000 Usdt ሲሆን (የዕለት ገቢ 1500 Usdt)
- ባላንስ 100000 Usdt ሲሆን (የዕለት ገቢው 3000 Usdt)
Usdt ማለት ዳላር ማለት ነው። ወደ ብር መመንዘር ከፈለጋችሁ Usdtውን ወይም ዳላሩን በ120 ማብዛት ነው። ለምሳሌ 78 Usdt × 120 = 9360 ብር ይሆናል ማለት ነው።
ቢዝነሱን ለመጀመር ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በዚህ ያውሩን @vgm2525
https://t.me/VGMEthio1
1 686
የሰኬት አንድ አራተኛው!
የስኬት አንድ አራተኛው ዓላማን ማወቅ ነው!
የስኬት ሌላኛው አንድ አራተኛ ዓላማችን ላይ እንደምንደርስ ማመን ነው!
የስኬት ተጨማሪው አንድ አራተኛ እርምጃ መውሰድ ነው!
የስኬት የመጨረሻውና ሙሉ የሚያደርገው አንድ አራተኛ የጀመሩትን እርምጃ በፍጹም አለማቆም ነው!
ዶ/ር እዮብ ማሞ
https://t.me/VGMEthio1
1 686
Agent upgrade welfare/ ሌቭላችንን ስናሳድግ የምናገኘው ቦነስ ሪዋርድ
- ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ VIP2 ስናሳድግ (100$)
- ወደ VIP3 ስናሳድግ (300$ የሚያወጣ ስልክ)
- ወደ VIP4 ስናሳድግ (600$ የሚያወጣ ሞተር ሳይክል)
- ወደ VIP5 ስናሳድግ (1200$ የሚያወጣ IPhone 15 pro max)
- ወደ VIP6 ስናሳድግ (15000$ የሚያወጣ መኪና)
* በተጨማሪም ሙሉ ወጪዎ በካምፓኒው ተሸፍኖ ለ15 ቀናት አማሪካ ድረስ ሄዳችሁ የካምፓኒውን የመጎብኘት ዕድል።
ማስታወሻ፦ ሁሉም ቦነስ ሽልማቶች የሚገኙት ማርኬቲንግ ማናጀሩን በማናገር ነው።
ስራውን ለመጀመር ወይም ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት @vgm2525 በዚህ ያውሩን
https://t.me/VGMEthio1
1 686
ስራው መውጣት መውረድ፣ መድከምና መልፋት፣ ጊዜና ጉልበት፣ ወይም ደግሞ የተለየ ችሎታ የሚፈልግ አይደለም። እጅግ በጣም ቀላል እና በጭራሽ ኪሳራ የሚባል ነገር የለውም።
ከፕላትፎርሙ ላይ ፊልሞች ላይክ ታደርጋላችሁ ኮምሽን ይከፈላቹሃል። በ1 ላይክ = 0.2 ዳላር ይህ ማለት በ5 ላይክ = 1 ዳላር ማለት ነው።
የአሜሪካ ካምፓኒ ስለሆነ የሚከፍለው በዳላር ነው። fb እና ቲክታክ ላይ በነፃ ስታደርጉ የምትውሉትን ላይክ እዚህ አድርጉና ተከፋይ ሁኑ።
@vgm2525
@vgm2525
ስራውን መጀመር የምትፈልጉ በዚህ ልታወሩን ትችላላችሁ
https://t.me/VGMEthio1
1 686
የDHL አነቃቂ ታሪክ
እ.ኤ.አ. በ1969 አድሪያን ዳሌሴ፣ ላሪ ሂልብሎም፣ ሮበርት ሊን የተባሉ 3 ወጣቶች ባላቸው ጥቂት ገንዘብ የዴሊቨሪ ሥራቸውን ለመጀመር ወሰኑ ። በመሆኑም ከስሞቻቸው አንዳንድ ፊደል በመውሰድ ለስራቸው DHL የሚል ስያሜ ሰጡ።
1. አድሪያን ዳሌሴ
2. ላሪ ሂልብሎም
3. ሮበርት ሊን....
ከ55 ዓመታት በኋላ ዛሬ DHL የብዙ ንብረቶች ባለቤት ነው።
♤250 አውሮፕላኖች
♤ 32,000 ተሸከርካሪዎች።
♤ 550,000 ሰራተኞች እና ዛሬ DHL በአለም ላይ በሁሉም ቦታ ማለት ይቻላል አለ።
ገቢው በመቶ ቢሊዮን ዶላር ይገመታል።
በህይወትን ውስጥ ስለፕሮጀክቶች ፣ ስለቢዝነስ ፣ ስለስኬት ፣ ስለህልሞች ፣ ስለግቦች ከሚያወሩ ሰዎች ጋር ዋል እንጂ .....ከአሉታዊ፣ ከፈሪ ፣ ከሰነፍ ሰዎች እራስህን አርቅ።
ጓደኛህ ንግድ ለመጀመር ከአንተ ጋር ለመቀላቀል ፈቃደኛ ካልሆነ ጓደኛ አይደለም። ወንድምህ በንግድህ እድገት እንድታደርግ ሊረዳህ ካልቻለ ወንድም አይደለም::''
ወደ ቢዝነስ ከገባህ ጠንካራ አድርገህ ያዝ። ዋጋ ሳይከፈል፣ ጊዜ ሳይወስድ፣ ፅናትህን ሳይፈልግ የሚመጣ ስኬት የለም። DHL DHL ለመሆን 55 ዓመታት ፈጅቶበታል።
ስኬት ጊዜን፣ ጥረትን፣ ብልህነትን እና ትኩረትን ይጠይቃል።
ከትላንት ዛሬ የበለጠ ለመስራት ተነሳሱ🌹
https://t.me/VGMEthio1
1 686
ቫን ጎግ ወይም በአጭሩ VGM የፊልም ኢንደስትሪ ላይ ተሰማርቶ የሚሰራ፣ መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገ ግዙፍ ካምፓኒ ሲሆን ይህ ካምፓኒ እጅግ ድንቅ የሆነ በመላው ዓለም ያሉ ስራ አጦችን ስራ ማስጀመር እና ገቢ እንዲያገኙ የሚያስችል ፕላትፎርም ቀርፆ ስራ ላይ ያዋለ ሲሆን በመላው ዓለም በተለይም በአፍሪካ ብዙዎች ህይወታቸውን እየቀየሩበት እና ከአስቀያሚው ድህነት እየተላቀቁበት ይገኛሉ።
በመሆኑም እርሶም ከዚህ ካምፓኒ ጋር ቤቶ ቁጭ ብለው ሳይደክሙ በመስራት ገቢዎን ማሳደግ እና ህይወቶን መለወጥ ይችላሉ።
@vgm2525
@vgm2525
ስራውን መጀመር ለምትፈልጉ ከላይ ባለው ቴሌግራም ID ታገኙናላችሁ
https://t.me/VGMEthio1
1 686
+2
የቫን ጎግ ፊልምን ይቀላቀሉ እና ማለቂያ የሌለውን ሀብት አብረው ያስሱ
ታላቅ የምስራች ስራ ፈታችሁ ወይም አጥታችሁ ተስፋ በመቁረጥ ውስጥ ላላችሁ፣ ለተማሪዎች፣ ለደሞዝተኞች እና ኑሮ ለከበዳችሁ እና ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ለምትፈልጉ ሰዎች በሙሉ! የቫን ጎግ ካምፓኒን በመቀላቀል እና አብሮ በመስራት ከትንሽ እስከ ትልቅ የራሶን የሆነ የገቢ ምንጭ በመፍጠር ህይወቶን መለወጥ፣ ገቢዎን ማሳደግ ይችላሉ።
ይህን ቢዝነስ ለመስራት መድከም አያስፈልጋችሁም። ቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ በሞባይል ስልካችሁ ነው።
@vgm2525
@vgm2525
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ወይም ስራውን መጀመር የምትፈልጉ በዚህ ታገኙናላችሁ
https://t.me/VGMEthio1
1 686
#ሻሸመኔ
በጤና ዘርፍ ተመርቃችሁ ስራ አታችሁ ቤት የተቀመጣችሁና በኬጂ መምህርነት መስራት የምትፈልጉ ሙስሊም እህቶች በዚህ ስልክ ኮንታክት አድርጉ ሻሸመኔ 0926939394
1 686
አኼራ የሚባል ሀገር ባይኖር እራሱ፣ ጀነት የሚባል የሽልማት ሀገር ባይኖር እራሱ በዝች ዓለም ሲኖር በዲነል ኢስላም እንደመኖር ታላቅ ፀጋ እና መታደል የለም።
በነገራችን ላይ በዲነል ኢስላም መኖር እና ሙስሊም መሆነ ይለያያል።
https://t.me/Zelebet
