Offical h@yuti 🤪🤨😎🤬
#Join our official channel and let see #tik tok 😉 # Funny 😂 #Artiste pictures📸📷 #Fashion😎 #Record 🎙️ # Birthday decorations 🎉 # eslamic pic For comment promote & cross👉 @umiy_eeee @ha_yutin👑🤨 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ 🇪🇹
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
884
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-57 روز
-4330 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
00:19
Video unavailableShow in Telegram
Wendeme bians le 10 sew yehn melekt lakiw eshi
3.27 KB
ጥረትህ የሰዎችን ልብ ለመማረክ አይሁን
ከቻልክ ጥሩ የሆነ ፋና ልባቸው ላይ ጣልባቸው።
በእርግጥም የሆነ ቀን ሽቶው አልቆ ጠርሙሱ ባዶ ይሆናል፤
የሽቶው ጠረን ግን ከጠርሙሱ ጋ ይዘወትራል።
ጥሩ የሆነ ማስታወስህ ልክ እንደዚሁ ነው። የሆነ ቀን ሊጠቀሙበት ይችላሉ‼️
@hayutki
#ጓደኛዬ @Aşk
.
በጠራራ ፀሀይ ግርዶ
አጥቼ ውስጤ ተሰዶ
ከዘመድ ከወንድም በላይ
የተሰጠሽኝ ከሰማይ
ከለላ ብርታት መከታ
አጫዋች የኔ ስጦታ
ጉርብትናዬ ቤቴ ነሽ
ሚስጥሬን ሁሉ ምነግርሽ
----
ሳጣሽ መጎዳቴ ነው ካላየሁሽ ህመሜ
ደስታ ሀዘን የልቤ ረፍት ነሽ የኔ ሰላሜ
ሳላወራ የሚገባሽ የውስጤን የምትረጅኝ
ሀሳብ አካፋይ መካሪ ከልብሽ የምትወጅኝ
ታማኝ እውነተኛ ሰው ልዩ የኔ ሀቀኛ
ደህና ሁኝልኝ አካሌ የኔ ውድ ጓደኛ
…
Join👉 @Aysaita_fikr
@Aysaita_fikr
#Amin_Faruq ♡ ⅡአይሰዒታⅡ♡
❤️አንድ ሰው አለ 💚💛❤️
........ልትቋቋሚው የማትችይው ... ለልብሽ እና ለአይምሮሽ የሚመጥን … አንድ ሰው አለ 💞ተሰምቶሽ የማያውቀውን ልዩ ስሜት 💑የሚሰጥሽ አንድ ሰው … ላንቺ ብቻ ተስማሚ በሆነ ረቂቅ ሀይሉ ጥልቅ ደስታን የሚያጎናፅፍሽ አንድ ሰው አለ … አንድ ሰው … ያንቺ ባልሆነ ሰው ብዙ ሞክረሽ ሞክረሽ ያላገኘሽውን አለም እና የሀሳብሽን ስዕል የሚያሟላልሽ …አንድ የህልም🌊 ተጣማሪሽን የሚመስል አንድ ሰው አለ … የህልም አጋርሽ እንዲኖረው ምትፈልጊውን ጎዶሎ … ጎድሎበት የምታገኚው አንድ ሰው አለ … አይኑ አይንሽን ማየቱ ብቻ በጥልቁ ፈገግ እንድትይ የሚያደርግ … በስሱ ስለነካሽ ብቻ የምትንሳፈፊለት 💨አንድ ሰው አለ … እጅግ ውቡን አና ጣፋጭ የሆነውን አለም🌗💫 የሚፈጥርልሽ አንድ ሰው አለ …
እነዚህን ሁሉ ውብ አለሞች ስትስይው በነበረው መንገድ ፈጥሮ እንድትኖሪበት ያደረገሽ አንድ ሰው አሁንም ካለሽ … ድሮ ኖሮሽ የሚያውቅ እራሱ ቢሆን … እመኚኝ አንቺ ከእድለኞቹ መሀል አንዷ ነሽ …
❤🦋ዮአዳን🦋💞
𝗝𝗢𝗜𝗡 🌸🍃 ••••❥ ♡🤍🌹
@H_A_P_P_Y_N_E_S
@H_A_P_P_Y_N_E_S
┄┅┅┄┅✶♥️✶┅┄┅┅
یک طرح متفاوت انتخاب کنید
طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.