cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

My❤ favorites ❤❤❤

በጣም ❤ምርጥ ምርጥ እና ለየት ያሉ ነገሮችን በዚህ ቻናላችን ለይ እናቀርብላቹሀለን።

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
141
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

IMG_0395.MP43.99 MB
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
፨ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከታች ያሉትን የትምህርት መስኮች በሙሉ ያስተምራል❗️ Wolkite University Undergraduate Active programs in 2013 E.C College/Department Wolkite University Band 1A: Engineering and Technology 1. Architecture 2. Food Process Engineering 3. Chemical Engineering 4. Garment Engineering 5. Civil Engineering 6. Hydraulics and Water Resources Engineering 7. Construction Technology and Management 8. Mechanical Engineering 9. Electrical and Computer Engineering 10. Textile Engineering 11. Fashion Design Band 1B: Computing and Informatics 12. Computer Science 13. Software Engineering 14. Information System 15. Information Technology Band 2: Natural and Computational Sciences 16. Biology 17. Physics 18. Biotechnology 19. Statistics 20. Chemistry 21. Sport Science 22. Mathematics Band 3: Medicine and Health Sciences 23. Medicine 24. Nursing 25. Medical Laboratory Science 26. Public Health 27. Midwifery 28. Pharmacy Band 4: Agricultural Sciences 29. Agribusiness and Value Chain Management 30. Natural Resource Management 31. Agricultural Economics 32. Plant Science 33. Animal Production and Technology 34. Wildlife and Ecotourism Management 35. Horticulture Band 5: Business and Economics 36. Accounting and Finance 37. Management 38. Economics 39. Marketing Management Band 6A: Social Sciences and Humanities 40. Civics and Ethical Studies 41. Geography 42. English Language and Literature 43. Theatre Arts 44. Governance and Developmental Studies 45. Music 46. Sociology Band 6B: Education and Behavioral Sciences 47. Curriculum Instruction and Supervision 48. Educational Leadership and Management 49. Psychology School of Law 50. Law 🗣SHARE PLEASE🙏🙏 @myfavoriteT @myfavoriteT @myfavoriteT
نمایش همه...
👇👇የማይጠየቁ 12 ጥያቄዎች👇👇 ኧረ ሼም 1. እርቦኝ; ጠምቶኝ; ደክሞኝ ልክ ቤት ስገባ "መጣህ እንዴ ?" አትበሉኝ:: እንግዲህ እኔ እስከማውቀው ድረስ ስለመጣሁ ነው የታየኋችሁ ! ይልቅ የሚበላ የሚጠጣውን አቅርባችሁ ፈውሱኝ::😂 . 2.". ሰዓት ስንት ነው?" ስልህ "አሁን?" አትበለኝ::.ታዲያ መቼ ሊሆን ይችላል? ወይስ አቆጣጠሩን ስለማታውቅበት ጊዜ ለመፍጀት ነው!😂 . 3. 'Password'ህን ንገረኝ? አይባልም:: ከነገርኩህማ ምኑን password ሆነው ታዲያ?😂 . 4. ምን ልጋብዝህ? አይባልም:: ግብዣ በጋባዥ እንጂ በተጋባዥ ውሳኔ አይካሄድም! ሼም ይዞኝ የወረደ ነገር እንዳዝ ፈልገህ ካልሆነ በስተቀር!😂 . 5. ለቅሶ ቤት ሄደህ የአሟሟቱን detail አትጠይቅ! ማስተዛዘን እኮ ሀዘን ማረሳሳት እንጂ ማባባስ አይደለም::😂 ፞ 6· ጀለስሽ በታክሲ እየመጣ "የት ደርሰሀል" ብላቹት እየመጣው ነው አንድ 30 ደቂቃ… …… ሲል አናንተ "ቶሎ በል… ኧረ አፍጥነው " አይባልም ።ታከሲውን አይነዳው!! ወይስ ውስጥ እያለ ይሩጥ… ካላቹም ለታክሲው ሹፌር ነው ።😂 . 7. ሰላማዊ እንቅልፍ ተኝተህ ስምህን አስር ጊዜ ጠርቶ ቀስቅሶህ ልክ ስትነቃ... "ውይ! ተኝተሀል እንዴ?" የሚል ሰው አያበግናችሁም? ባልተኛ ነው የቀሰቀስከኝ ታድያ ?😂 . 8. "የማትፈልገው እንትን አለህ?" (ሲጀመር የማልፈልገው ነገር አይኖረኝም! ከኖረኝ በኋላ እንደማልፈልገው ካወቅሁም እስካሁን እጥለው ነበር)😂 . 9. ሻወር ቤት ገብተህ አንዱ ያንኳኳና "Friend ጨርሰሻል?" ይልሀል:: (ከጨረስኩ ምን እሰራለሁ?)😂 . 10. በር ሳንኳኳ ከውስጥ "ማነው?" እያለ ሊከፍት የሚመጣ.ሰው ይገርመኛል! ሌባ ብሆን "ሌባ ነኝ!" እንድለው ነው? መክፈቱ ካልቀረ ማንስ ብሆን ምን ይጠቅመዋል? "መጣሁ!" ማለት አይሻልም?😂 . 11. "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ብለህ አትጠይቅ! 'አንድ' ካልክ እኮ በቃ "አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ?" ስትል ጥያቄህን ጨረስክ::😂 . 12. ቂቅ ብለህ ዘንጠህ መጥተህ "አምሮብኛል አይደል?" ብለህ ከነ መልሱ አትጠይቀኝ:: "አምሮብኛል?" የሚለው ጥያቄ ብቻ ይበቃል:፡ "አይደል?"ን ከጨመርክ እኮ ሼም ይዞኝ "አዎ" እንድል እያስገደድከኝ ነው:: ወይም ደግሞ እንዳማረብህ አውቀሀል ማለት ነው:: ታዲያ ለምን ታደርቀኛለህ ?😂😂😃😄😆 https://t.me/joinchat/SbIGNWQrdLvwsL9y https://t.me/joinchat/SbIGNWQrdLvwsL9y
نمایش همه...
My❤ favorites ❤❤❤

በጣም ❤ምርጥ ምርጥ እና ለየት ያሉ ነገሮችን በዚህ ቻናላችን ለይ እናቀርብላቹሀለን።