Shemsu Jemal-Official 🇪🇹
This is the official Telegram Channel of Shemsu Jamal.! ይህ የTwitter አድራሻዬ ነው https://twitter.com/shemsujemmal ይህንን የ Faceboock ገፄ Follow ሼር&like በማድረግ ተከተሉኝ!! https://Facebook.com/ShemsuJemmall
نمایش بیشتر1 163
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-37 روز
-2030 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
#ŔƁ
ለነገው የዓረፋ ፆም ሱሁር መብላትን እንዳትረሱ፡
ደግሞ በልቶ ላሽ ብሎ መተኛት ሳይሆን ለይል፡ ዊትር ሰግደን ለፈጅር ሶላት ወደ መስጂድ እንሂድ።
@Shemsu_jemal
ነገ ታላቁ የዱዓ ቀን ነውና በመልካም ዱዓችሁ እንዳትረሱኝ አደራ ለማለት እወዳለሁ ። የዱንያ የአኺራ ሃጃችሁን አላህ ያውጣላችሁ
❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
በዶ/ር ማሂር አል-ሙዐይቂሊ የሚደረገው የነገው የዐረፋህ ኹጥባ በ20 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚተረጎም ሲሆን፤ አማርኛችን አንዱ ነው። በኑሱክ አፕ ብትገቡ ከቀኑ 6:20 ላይ በአማርኛችሁ ማዳመጥ ትችላላችሁ።
🥰 2
የነገዋን ቀን መፆም ጓጉተው ፈልገው ግን ያልቻሉ እህቶቼ ቤቱ ይቁጠራቸው!
ሴትነት...
አብሽሩ በንያችሁ አታጡትም እናም በዱዐ በዚክር ላይ በርቱልኝ ባረከላህ ፊኩም
Repost from Mahir Creative
Photo unavailableShow in Telegram
#ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፤የፍቅር እንዲሆንላችሁ Mahir Creative ይመኛል!!
||
by- Mahir Creative
ለማንኛውም ማስታወቂያ የሚሆናችሁ Graphics በተመጣጣኝ ዋጋ ማሂር ጋር ያሰሩ!✌
||
ጥበብ. ጥራት. ፍጥነት!
📞ስልክ:- 0932528072
ወይም በቴሌግራም በውስጥ መስመር t.me/MahirCreative1 👈ላይ ያናግሩን!
የቴሌግራም ቻናሌ ለመጎብኘት👇
t.me/MahirCreative
❤ 1
Repost from Mahir Creative
Photo unavailableShow in Telegram
#ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለዒድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የሰላም፤የፍቅር እንዲሆንላችሁ Mahir Creative ይመኛል!!
||
by- Mahir Creative
ለማንኛውም ማስታወቂያ የሚሆናችሁ Graphics በተመጣጣኝ ዋጋ ማሂር ጋር ያሰሩ!✌
||
ጥበብ. ጥራት. ፍጥነት!
📞ስልክ:- 0932528072
ወይም በቴሌግራም በውስጥ መስመር t.me/MahirCreative1 👈ላይ ያናግሩን!
የቴሌግራም ቻናሌ ለመጎብኘት👇
t.me/MahirCreative