cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የታጠቀ ትዉልድ

ኤፌሶን 6:11 የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
202
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ጥሬው እኮ ነው ብስል የሚሆነው 😥 አንድ ዘመን አለ ልክ እንደ ዮሴፍ ህልም ይዛቹ እስር ቤት የምትገቡበት ደግሞ ሌላ ዘመን አለ የንግስና ዘውድ ጭናቹ በአደባባይ የምትነግሱበት.... አንድ ዘመን አለ ልክ እንደ ያዕቆብ ኪዳን ይዛቹ ባሪያ የምቶኑበት ደግሞ ሌላ ዘመን አለ ብቻቹን ሰራዊት ሆናቹ የምትቆሙበት፤ የተወደዳቹ አንድ ጣፋጭ ፍሬ ጣፍጦ የሚበላው ብስል ከሆነ በኃል ነው ከዛ በፊት ግን ያው ፍሬ ጥሬና መራራ ነበረ፤ አስባቹታል  ግን ፍሬ ሁሉ ገና ከጅምሩ ጣፋጭ ቢሆን ኖሮ ወዲያው ነበር ምንም ያህል ሳይጠነክርና መጠኑ ሳይጨምር የምንበላው ነገር ግን ፍሬው ማደግና መስፍት ስላለበት ማንም እንዳይነካው መራራ  እንዲሆን ተደረገ ልክ እንዲሁ ጌታ የእኛንም ህይወት ደስ የሚያሰኝና ለብዙዎች ሰዎች እንዲተርፍ ሊያደርገው ሲፈልግ እድገታችን ደስ በማይል መንገድ ውስጥ ያሳልፈዋል ኃላ ላይ ግን ለተፈለግንበት አላማ ብቁ መሆናችንን ሲያውቅ ህይወታችንን ልክ እንደ ፍሬው ጣፋጭና ውብ አድርጎ በአደባባይ ይገልጠዋል።                                         
نمایش همه...
ILLUMINAANTIIN (666) ENYUU? KUTAA 1FFAA hundeffaama illuminaanti baldhinaan waaliin illaallaa Yeroo kanaa dubbistu garuu innii hamaan seexanichi sun Kristoos kessaa yoo ati jiraattee akka /isattii yoo amaante akkaa sii hin dandenyee hubadhu! Yesuusittis amani! Illuminant(secret society) Jalqaba hundeffaamuu gartuu hamaa kana duraa seexanii irraa lafaa kana irraattii ergamootaa isaan hojjechaa kan tureefi namootaa garaa ibiddaa baa baraatti gessaa akka turefi ammaas gessaa akkaa jiruu bekaamadha! Jalqaba jarraa 17 ffaa jalqabee ilmi namaa kalaqaafi dandettii wa uumuun tarkaanfachaa akkumaa deemee Namonnis hojii kalaqaa kana kessattii hirmaachuuf dorgommii egaalan! Dorgommii kana kessaas jiraachuu humnoota gara garaa hubaachuun humnoota kanaaf hojjechuufi hojjechifachuu egaalan Torrii Wikipedia akkaa ibsutti illuminant in gartuu dhoksaadhan socho'uufi mallaattoofi maaqaa Waaqayyoon arrabsuu fi jiraachuu waaqayyoon mormuu akka dhadannotti qabaatani gartuu ademanidha! Gartuun kun kan hundefamme lammilee biyyoota America, German, England, Canada, Birasil, Akkasumas namoota enyuummaan isaani hin bekaamne gara garatiin akka hundeffaame torrii internati kun ni dubbaata Namoota miseensa gartu kanaa ta'an kessaa namni lammii biyyaa kush ykn Ethiopia illee akkaa jiruu seenaan ni dubbaata Ka'umsaa yaada kanaa kan fidee namaa lammii biyyaa German ta'ee fi professora phycologists kan ta'e Adam Weishanpt. ( 1748- 1830) Yaada kanas May 1, 1768 Camsaa 1, 1768 (G.C) tti milkessuun gartuu illuminaanttii hundessuu danda'eera! Hata'u iyyuu males garuu Antisetanizim kan isaan jedhaan/ Ilmaan kristos warraa ta'an irraa mormiin guddaan isaan mudaachuu isaan yaada kana akkaa barbadanittii demsisuuf rakkaataniru Yeroo ammaa kana biyyoota miseensi isaani bayyinaan kessaatti argamu biyyoota guddaatan kanneen akkaa America, China, Russia, biyyoota Awuropa akkaaumaas biyyoota baha fagoo fi g/gallessaa kessaattii bayyinaan ni argamu Biyyotaa Africa kessaa biyyii Nageria baldhinaan hirmattuu gartuu kanaati Gartuun kunis Namoota Umuri dargagummaa kessaa jiraan ( 9-25) bayyinaan ni boji'a Kunis fedha(Mira) isaani kessaa isaan galchuun yaadaafi akeeka isaa kessaa suta sutaan isaan irratti rawaachuun kayyoo isati Da'immaan umuriin (0-4) ta'an immoo Yeroo waada waaliif galaan akkaa muka kakuutti(waadattii) fayyaadamun lubbuu da'immaan hedduu basuun foonii fi dhigaa isaani soorataniru soorachaas jiru Dargaggota umuriin isaanii ga'elaaf ga'e immoo dubaartotta miseensa isaani ta'aniin (miseensaa Illuminati) gowwoomsuun kayyoo isaanii kessaa galfaachuun hojjetu Kunis bayyinaan biyyaa China fi Nageria keessaatti ni muldhaata! KAYYOO HUNDEEFAMA ILLUMINAANTI (666) Kayyoo hundeefama illuminanti 1)Dursaa kayyoon namoota kanaa walittii fidee kayyoo bekuumsaa fi qabeenyaa horaachuu akkaa ta'e baressitonnii gara garaa kataabani Juru Namonnii Yeroo ammaa kana Addunyaa kenyaa kana irraatti bekumsaa fi Angoodhan bekaaman dugda dubaa kayyoon Illuminaanti ni argaama Bekumsi Illuminaanti kennuu garuu bekuumsa dhugaa utuu hin tanee kan isaan ittiin addunyaa kana bituuf adeeman karaa dhokaatadha Kunis kan innii rawwaatuu mottittii dukkaanaa (yexarafua nigist) kan jedhaamtun akkaa ta'e seenaa dhugaa ba'umsa Amaanuel Amoos irraa hubaachuun ni danda'ama MOTITTII DUKKAANAA Motittiin dukkaana kan jedhaamtu kun dhadannoo Ani hadha Addunyaa kanaati jedhuu fi mallaattoo harmaa shamarani fudhattee kan hojjettudha Mottittin dukkaana kunis waantota qalbi namaa boji'an (hawwaatan) kan kanaa Qabeenyaa, beekumsaa fi horii kennuun nama bojiti! Bakkii jireenyaa ishee gaara gaalana jala ta'uun hojii xibaara (digimti) irraa lafaa kana irraattii hojeetamaan kessaatti hirmaatti Dubaartin kun Ergamoota seexaana illee aboomuuf aboo qabdi Namootaa ogummaa humnaa fi bekuumsaa illee garaa galaana jalaa akkaa qabduu dhugaa ba'umsa Amaanu'el amoos irraa hubaachuun ni danda'ama Itti fufaa Kutaa 2ffaan Barumsa Kan Share gachuun Hiriyoota kee Oolchi Iccitii Seexaan Dirreetti Baasiin Jedhaa @dhalootaa_hidhate @marii_dubbi_waaqa
نمایش همه...
“አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር፥ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና፤” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥14
نمایش همه...
“ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ።”   — ገላትያ 4፥7
نمایش همه...
◾️|| ነገሮች ሲከብዷችሁ ወደ ሀጢያት አትሩጡ ! * ለምን ይሄን ሀሳብ እንዳነሳሁት አላዉቅም ግን ሁሌም የምነግራችሁ ከህይወቴ እና ከ ስህተቴ የተማርኩትን ነዉ ። • በጌታም ቤት ያላችሁ ከጌታ ቤት የወጣችሁ back ያደረጋችሁ ይሄን የምታነቡ ሰዎች በሙሉ ነገሮች ሲጨልምባችሁ ፣ ተስፋ ስትቆርጡ ፣ ሁሉም ነገር እምቢ ሲላችሁ ወዴት ነዉ የምትሄዱት ? ባክ ካደረኩበት አለም ወደ ጌታ ቤት መጥቼ ትንሽ እንደቆየዉ በብዙ ነገር እቸገር ነበር ፣ በገንዘብ ፣ በስራ ፣ በልብስ ፣ በሰዉ ፣ በቤተሰብ በብዙ ነገር እና በጣም ፈተና በዛብኝ ተስፋ ወደ መቁረጥ ልመለስ ፈለኩ ፣ በጌታ መሆኔ ከበፊቱ ህይወቴ ልዩነት አልታየኝም ይበልጥ በጌታ ስሆን ሁሉ ነገር ከፋብኝ ከዛም አንድ እግሬ ወደ ድሮ ህይወቴ መሄድ ጀመረ አንድ እግሬ ጌታ ቤት ። ስህተት ሀጢያት መስራት ጀመርኩ ። ከዛም ባረኩት ነገር ይበልጥ ፀፀት ስቃይ ። ሁለት ጉዳት ሀጢያት + ፀፀት ። አሁንም ህይወት ሲከብደኝ ሀጢያት ሰፈር ሩጫ ። ሀጢያት ደግሞ ሰንሰለት ነዉ አንዴ ከነካከዉ ነገም ይጠራሀል አለዉልህ ብሎ ያባብላል ። እና እኔ ከዚህ በፊት ወድቄበታለሁ ወደ ሀጢያት ሰፈር ሮጬ አዉቃለሁ ። አሁን ግን የምር ቅዱሱ ኢየሱስ ገብቶኛል ። ቢከፋኝ ቢደላኝ እግሩ ስር እወድቃለሁ ። ሲቸግረኝ ይኑር ሲከፋኝ ይኑር እንጂ ሌላ ቦታ አልሮጥም ። ሀጢያት ሰፈር አይመጥነኝም ዉድ ሰዉ ነኝ ደም አለብኝ ። እንደዉም እንደዉም ከከፋኝ ለመዘመር በር ይሆነኛል ፣ ህይወት ሲከብደኝ ቃሉን ለማንበብ መንገድ ይከፍትልኛል ፣ ማልቀስ ካመረኝ እየፀለይኩ አለቅሳለሁ ። ዛሬ ሀጢያት ቦታ መደበቂያ ማድረጋችሁን አቁሙ ! * ወጣቶች ተደብቃችሁ መጠጥ ቤትም አትሂዱ ፣ ዝሙት ሰፈረም አትሩጡ ፣ ማታ ማታ አትዙሩ ፣ pornography ዉስጥም አትደበቁ ትርፉ ፀፀት ነዉ ። ሀጢያት ራሳችሁን እንድትጠሉ ያረጋቹሀል ። ከሰዉ በታች ያደርጋቹሀል ። የኔ ወንድም ኧረ ኢየሱስ አለ የኔ እህት ኧረ የሚወድሽ አባት አለ ። ወደ እሱ ሩጡ እንጂ ያፅናናል እሱ ፣ ይደግፋል እሱ ፣ ይረዳል እሱ ፣ ያባብላል እሱ ፣ ይታመናል እሱ ፣ ያክማል እሱ ። ህይወት ከከበዳችሁ ፣ ችግር ዉስጥ ከገባችሁ ፣ ስራ ካጣችሁ ፣ ትምህርት አልሳካ ካላችሁ ፣ ሰዎች ከሰበሯችሁ ወደ ጌታ መጠጊያ አድርጉት ፣ የፀሎት ርዕስ አድርጉት ፣ በ አምልኮ በመዝሙር ለማልቀስ በራችሁን ዝጉ ። * ይሄን መልዕክት በድምፅ ብነግራችሁ የምር በእምባ ነበር 🥺 በቃ ኢየሱስ አለ ደም ይዛችሁ ሀጢያት ሰፈር አትሂዱ ። ከዛሬ ጀምሮ ቅሩ በቃ ቅሩሩሩ አትሂዱ አትርከሱ ዉድ ናችሁ የንጉስ ልጅ ናችሁ ። እሱ የ ምህረት አምላክ ነዉ ሀጢያተኛን ይወዳል ። ተመለሱ ይቀባላቹሀል ። ተባረኩ 😊🙏 መዝሙሩን ስሙት @Missionaries_of_Christ @Missionaries_of_Christ
نمایش همه...
መቼም ሳያነቡት እንዳያልፉት . . .          ንስር 🦅 ወይስ ዶሮ 🐓 አንድ ጊዜ የሆነ ገበሬ እሩቅ መንገድ ሲሄድ ተራራ መውጣት ነበረበት እና እየወጣ ሳለ ደክሞት ቁጭ አለ ከዛም ወደ ጎኑ እንደ አጋጣሚ ሲዞር ትልቅ እንቁላል ተመለከተ ከዛም እንዲህ አለ "እንቁላሉ የምን እንደሆነ ባላውቅም ወደ ቤት ይዤ ገብቼ የምን እንደሆነ ማወቅ አለብኝ" በማለት ይዞ ይሄዳል። . . . ከዛም እንደገባ አንድ ዶሮ ያስታቅፍና መጠበቅ ይጀምራል። እንቁላሉ ሲፈለፈል 🐣 ምን ቢሆን መጥፎ ነው . . . . . . . . . . . . ንስር ከዛማ ንስሩም ዶሮ መስሎ እንደ ዶሮ እየጫረ በቃ የእነርሱን አመል ይዞ አደገ ። ግን አንድ ቀን ንስር ወደ ሰማይ ሲመለከት 🙄 እርሱን የሚመስል ንስር በሰማይ ላይ ሲበር ይመለከታል ግራ ይጋባና እራሱን ይመለከታል ይቀጥልና ዶሮዎቹን ይመለከታል እንደዚሁ እራሱን ከንስሩና ከዶሮቹ ጋር ሲያነፃፅር 🤔 ለብዙ ሰዓታት ይቆያል ከዛ በኃላ አን ድውሳኔ ላይ ይደርሳል እንዲህም አለ "እኔ ዶሮ ሳልሆን ንስር ነኝ" 🐓❌❌❌👉🦅 አለ ። 🦅 ከዛ ለመብረር ክንፉን ከፍ ሲያደርግ ገበሬው ይመለከታል በቅስበት ገበሬው ይዘልና ይይዘዋል ከዛ ተናድዶ ክንፉ ላይ ያሉትን ላባዎች ይነጭና ከዶሮዎቹ ጋር ይቀላቅለዋል ግን አንድ ቀን ከባድ 🌪🌪🌪  አውሎ ንፋስ ይነሳል... ➡️ ከዛ ዶሮዎቹ በድንጋጤ አብዋራ ያነሳሉ ንስሩ ቆሞ በድንጋጤ እንደገና ወደ ሰማይ ሲመለከት የቀድሞውን ንስር ተመለከተ 😱 ከዚያ በኃላ ምን ቢሆን መልካም ነው . . . . . . . . . . ንስሩ ክንፎቹን ከፍ አደረገ ከዚያም በክንፎቹ መካከል መግባት ጀመረ ንፋሱ ከፍ ብሎም መብረር ጀመረ 🐦  ገበሬውም ከዓውሎ ንፋሱ የተነሳ ሊይዘው አልተቻለውም ✅ ትርጉም: ➡️ የታሰረው ንስር: እናንተ ናችሁ ➡️ ገበሬው: አለም ናት ➡️ ዶሮዎቹ: በአለም ያሉ ሰዎች(ከእኛ ጋር ተመሳስለው የሚኖሩ ናቸው) ስለዚህ እኛ የት ነን? እግዚአብሔር ያለን ቦታ ነን? ወይስ በዓለም ተይዘናል? እራሳችንን እንመልከት። እራሳችንን ብቻ አንጥቀም ቢያንስ ለሁለት ሰው በፍቅር 🤗@marii_dubbi_waaqa ❤️@dhalootaa_hidhate
نمایش همه...
ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ... ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን! ============================= ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥ ⁵ ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥ ⁶-⁷ በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን። ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። ¹⁰ እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን። ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተሰነሳ:- ከበደላችን አንጻን ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን በፀጋው በእምነት አዳነን የፀጋውን ባለጠግነትን አሳየን ስጦታን ሰጠን ከክርስቶስ ጋር አስነሳን ከክርስቶስ ጋር በሰማያዊ ስፍራ አስቀመጠን መልካሙን ስራ እንድንሰራ በኢየሱስ ከክርስቶስ ለራሱ ፈጠረን ! አሜን ለፀጋው ታላቅነት ክብር ይሁን ! @marii_dubbi_waaqa @dhalootaa_hidhate
نمایش همه...
🎶" ተወለደ"🎶 🎼  ዘማሪ / አገኘሁ ይደግ //New Song🎼🎧 Size //5.2Mb     🔰 የገና መዝሙር 🔰    Share 📲 Shar e 📲  Share            ❤️ይቀላቀሉን❤️               @ahadu_zema               @ahadu_zema               @ahadu_zema             🔺ይቀላ🀄️ሉን🔺                           Join us 🎯     ♡         ❍ㅤ      ⎙ㅤ  ⌲  ʲᵒᶦⁿ    ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ
نمایش همه...
ፓስተር_አገኘሁ_ይደግ_ተወለደ_Pastor_Agenehu_Yideg_Tewelede_Official_Lyrics.m4a3.95 MB
ከእግዚአብሔር ጋር ግንኙነት በአቋረጥን መጠን እራሳችንን ከዓለም ጋር እያገናኘን ነው! 1ኛ የጴጥሮስ 4:7 ዳሩ ግን የነገር ሁሉ መጨረሻ ቀርቦአል። እንግዲህ እንደ ባለ አእምሮ አስቡ፥ 1ኛ የጴጥሮስ 1:13 ስለዚህ የልቡናችሁን ወገብ ታጥቃችሁና በመጠን ኖራችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የምታገኙትን ጸጋ ፈጽማችሁ ተስፋ አድርጉ። ምሳሌ 25:28 ቅጥር እንደሌላት እንደ ፈረሰች ከተማ፥ መንፈሱን የማይከለክል ሰው እንዲሁ ነው። ራእይ 2:4 ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ፡ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና። 5:እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ። እንመለስ 🥺 @marii_dubbi_waaqa @dhalootaa_hidhate
نمایش همه...
Repost from Bible Quote 📢
@Bibleqoute123 quiz መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ 3ተኛው የወንጌል መፅሀፍAnonymous voting
  • ዩሐንስ
  • ሉቃስ
  • ማቲዮስ
  • ማርቆስ
0 votes
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.