cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Al muhib jemea👏👏👏👏

ይህ የአል ሙሂብ ጀመአ ትክክለኛው የቴሌግራም ቻናል ነዉ፡፡ በቻናሉ የተለያዩ የሀድራ ላይና የስቱዱዮ መንዙማዎች ነሺዳዎች እንዲሁም ዳዕዋዎች ቂሷዎች እና ኢስላማዊ ወጎች ባማረ ሁኔታ ይቀርባሉ

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
201
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

💭የ ደርሶ መልስ ጉዞ ወደ አብሬት አብረውን ይጓዙ። 💵 የጉዞ ሂሳብ 2000 ብር የጉዞ ሂሳብ የሚያካተው 🚍 ትራንስፖርት, 🥗 ቁርስ, ምሳ, እራት 🍔, 💧የታሸገ ውሀ ለ3ቀናት ለመዝገብ በቴሌግራም @Mamealmuhib , @Selimmesi ወይም @HananChernet ጋራ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለተጨማሪ መረጃ በ 0945610638 , 0900012603 , 0921056372 ይደውሉ። °°°°ምዝገባ የሚያረጉበት የባንካችን ቁጥር 1042900021818 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ብሩን ገቢ ካደረጉልን በዃላ ገቢ ያረጉበትን ደረሰኝ ፎቶ በማንሳት በ ቴሌግራም @Mamealmunib @Selimmesi ወይም @HananChernet 👈 የደረሰኙን ፎቶ ይላኩልን ‼️
نمایش همه...
sticker.webp0.34 KB
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ለአሽረፈል ኸልቅ ለሰይዳችን 1496ኛዉ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ልክ እንደ አምና እና ካች አምና ሁሉ ሸዉቃችን ሳይበርድ፣መደዳችን ሳይቀንስ፣ኢሽቃችን ሳይጎድል የሰይዳችንን ሙሀባ እና የሸሆቻችንን መንገድ ዛድ አድርገን ከፅልመት ወደ ብርሀን የመሩንን የሰይዳችንን አለይሂ አፍደሉ ሶላት ወሰላም ዊላዳን በዛድ 4 ልዩ መድረክ ልንዘክር በቀን 14/02/14 በአምባሳደር ቴያትር አዳራሽ ቀጠሮ ይዘናል። በዕለቱ ሰይድ ሚቅባሰል ኑር አል አብሬትይ፣ ሙፍቲህ ሀጂ ኡመር እንድሪስን ጨምሮ ብዙ የሀገራችን አካቢሮች የሚገኙ ሲሆን አንጋፋ እና ወጣት የመንዙማ ሰዎች መድረኩን ያደምቁታል። የመግቢያ ዋጋ 100 ብር ሲሆን ትኬቶቹን በተመረጡ ቦታዎች አልያም በ 0945610638 0912840992 0943852936 በመደወል ማግኘት ይችላሉ። መዉሊድ የልምላሜ እና የብልፅግና አምባ
نمایش همه...
ዛድ3 💚ከአሪፎቹ ኸልዋ💚 ...ቀጠለ እንዳለፋት መድረኮች ሁሉ የሸሆቻችንን መንገድ ምን እንደነበር 👉አዉራድና ዚክር ከሚንቆረቆርበት ፤ 👉ቂርዐትና ተክራር ከማያባራበት፤ 👉ኢልምና ዱዓ እንደ ጅረት ከሚፈስበት 👉የሶላትና የኢባዳ ኑር ከሚፈካበት፤ 👉ሩህ ከሚፋፋበት 💚💛❤️ከአሪፎቹ ኸልዋ💚💛❤️ ከሞላው የዒልም ባህር ዛታቸውን እያየን ከአንደበታቸው ልንሰማ ከተወዳጅ ማዲሆቻችን ጋር የማይረሳ ትዝታን ልናሳርፍ በውቢቷ አዳማ ከትመን ለነሀሴ 29 ❌የማይቀርበት❌ ቀጠሮ ይዘናል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ነሀሴ 29 አዳማ እንግዶቿን አርሂቡ ብላ ትጠብቃለች እንዳይቀሩ 💚ዛድ 3💚 💛ከአሪፎቹ ኸልዋ💛 ❤️ነሀሴ 29 አዳማ❤️ ለበለጠ መረጃ 👉0945610638
نمایش همه...
ዛድ3 💚ከአሪፎቹ ኸልዋ💚 ...ቀጠለ እንዳለፋት መድረኮች ሁሉ የሸሆቻችንን መንገድ ምን እንደነበር 👉አዉራድና ዚክር ከሚንቆረቆርበት ፤ 👉ቂርዐትና ተክራር ከማያባራበት፤ 👉ኢልምና ዱዓ እንደ ጅረት ከሚፈስበት 👉የሶላትና የኢባዳ ኑር ከሚፈካበት፤ 👉ሩህ ከሚፋፋበት 💚💛❤️ከአሪፎቹ ኸልዋ💚💛❤️ ከሞላው የዒልም ባህር ዛታቸውን እያየን ከአንደበታቸው ልንሰማ ከተወዳጅ ማዲሆቻችን ጋር የማይረሳ ትዝታን ልናሳርፍ በውቢቷ አዳማ ከትመን ለነሀሴ 30 ❌የማይቀርበት❌ ቀጠሮ ይዘናል ሁላችሁም ተጋብዛችኋል ነሀሴ 30 አዳማ እንግዶቿን አርሂቡ ብላ ትጠብቃለች እንዳይቀሩ 💚ዛድ 3💚 💛ከአሪፎቹ ኸልዋ💛 ❤️ነሀሴ 30 አዳማ❤️ ለበለጠ መረጃ 👉0945610638
نمایش همه...
sticker.webp0.38 KB
sticker.webp0.28 KB
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ከዚህ ቀደም መሻይኾቻችን በረመዷን በሚል መድረክ የሀገራችንን ኡለሞች መንገድ ምን ይመስል እንደነበር ሙዓመላቸውን ከጣፋጭ አንደበታቸዉ እንደሰማን ሁሉ እነሆ በቁጥር 2 ዛድ በሚል የመድረክ ስያሜ ኢቲባዑል ሸይኽ ልዩ የመድረክ ዝግጅት በአረፋ ማግስት በቀን 25/11/13 በአምባሳደር ቴያትር አዳራሽ ወደ እርሶ ለማድረስ ዝግጅታችንን ጨርሰናል። 👉በእለቱ ሰይድ ሚቅባሰል ኑር አል አብሬትይን ጨምሮ ታላላቅ የሀገራችን ኡለሞች ይገኛሉ። 👉 የአመቱ በጎ ሰው ሽልማት አሸናፊው ሙሀመድ አል አሩሲይን ጨምሮ ተፅዕኖ ፈጣሪ ወጣቶች ይገኙበታል። 👉 ተወዳጅ ማዲሆች የመድረኩ ድምቀቶች ናቸው። መቅረት አይታሰብም የመግቢያ ትኬቶችን ለማግኘት 0945610638 ይደውሉ 1, ፒያሳ ፣ ሰሜን ሆቴል ፣ አዲሱ ገበያ - #0900012603 2, ተክለ ሀይማኖት ፣ አብነት ፣ #0945610638 3, ጦር ሀይሎች፣ ቶታል ፣ ዘነብ ወርቅ #0967449996 4, ጻዉሎስ፣ መድሀኒዓለም ፣ ሸጎሌ #0963096651 5, ዊንጌት ፣ አወሊያ ፣ ጨረታ ፣ አስኮ #0927095772 6,ቡራዩ ፣ ከታ ፣ ማርያም #0979248785 7, 4ኪሎ ፣ ቅድስተ ማሪያም ፣ 6ኪሎ #0925222133 8,አዋሬ ፣ ቀበና ፣ ሾላ ፣ መገናኛ ፣ #0994850653 9,ሲግናል፣ ካዛንቺስ ፣ አድዋ ድልድይ፣ 22 ፣ 24 #0904163681 10,ጉርድ ሾላ ፣ ሲኤምሲ፣ ሰሚት ፣ አያት #0938716975 11, ቄራ ፣ ንፋስ ስልክ ፣ ላፍቶ ፣ ሳሪስ ፣ አደይ አበባ #0939971504 12,ቀራኒዮ ፣ የሺደበሌ #0994850653 13, ካራ ቆሬ ፣ ፋሪ #0991745432 14, ቤተል ፣ አለም ባንክ #0939374104 15, ቦሌ አራብሳ #0901943920 16, አዉቶቢስ ተራ ፣ ሰባተኛ ፣ አማኑኤል ፣ ኮካ #094
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.