cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

😍Best Profile Pictures😍

owner @eidu_kassa 👸 ወደ ትልቁ ቻነሌ ይቀላቀሉ👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
35 262
مشترکین
+8424 ساعت
+5627 روز
+71730 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ተነስቷል ሰማይ ይደሰታል ምድርም ትደሰታለች የምድር መሠረቶችም ቀንደ መለከትን ይንፉ ይደሰቱ ተራሮችና ኮረብቶችም ነገሥታት መኳንንት ይጩኹ ይደሰቱ የምድረ በዳ እንጨቶችም ይጩኹ ዛሬ በሰማያት ታላቅ ደስታ ሆነ ምድርም በክርስቶስ ደም ታጥባ ፋሲካን ደስታን ታደርጋለች https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
نمایش همه...
🥰 14🔥 10👍 5
#ፋሲካ እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ! https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
نمایش همه...
33🙏 17👍 1🔥 1
نمایش همه...
👍 19🥰 4🔥 1
ሂዱ ንገሩ አውሩ ለዓለም ተነስቷል በዚህ የለም😍 https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
نمایش همه...
🥰 37👍 9💯 8 3🔥 1🤔 1
ህያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ #ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
نمایش همه...
🥰 26🙏 17 6👍 2🎉 1
#ተነስቷል እንደተናገረ ተነስቷል በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ። https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
نمایش همه...
🥰 31 8🙏 7👍 4🎉 1
#ተነስቷል ሞት ሊይዘው አልቻለምና የተገነዘበትን ልብስ ትቶ ልብሰ መንግስቱን ለብሶ ተነሳ በተወለደ ጊዜ የእናቱን ማህተመ ድንግልና እንዳለወጠ ሁሉ በትንሳኤውም መግነዝ ፍቱልኝ ሳይል በመላእክት ታጅቦ በክብር ተነሳ። https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
نمایش همه...
🙏 37👍 11🥰 9 3🎉 2
#ተነሳ በድንገት እየሩሳሌም ከወደ ጎሎጎታ አካባቢ አስደንጋጭ ድምፅ አናወጣት ክርስቶስ በራሱ ሐይል እና ስልጣን በታላቅ ክብር ፈጥኖ ተነሳ። https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
نمایش همه...
🙏 41🔥 5 2🎉 2👍 1
ቀዳም ስዑር ይህች እለት ከድሮ በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በፆም ታስባ ስለምትውል የተሻረች ቅዳሜ ተብላ ተሰይማለች። https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
نمایش همه...
🥰 12🙏 4👍 1
ቀዳም ስዑር ይህች እለት ከድሮ በተለየ መልኩ የጌታችንን መከራ በማሰብ በፆም ታስባ ስለምትውል የተሻረች ቅዳሜ ተብላ ተሰይማለች። https://t.me/joinchat/AAAAAFajLWdNNedg8xUN3Q 💛 @Ei_du 💛
نمایش همه...
🙏 88 17👍 10😭 1