cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የፍቅር ታሪክ 🇪🇹

🌹የተለያዩ ታሪካችን ያገኛሉ 🌹 ➴ ለአስተያየት➴ @Rominya_1 Since 2011 E.C.

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
25 773
مشترکین
-2024 ساعت
+2217 روز
+99330 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
‍ ​​💟🌹ሚስጥራዊ ሚስት💟🌹 በጣም አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ            ክፍል 1⃣4⃣ ቆይ ቆይ ግን የሴቶች ሽንት ቤት ሄጄ ቢሆንስ መቅዲ ለምን ተቆጣች? ወንድሟ ባለጌ ስለሆነ ነው ወይስ ሌላ ሚስጥር አለ? ለነገሩ መቅዲ ግልጽ ሰው ስለሆነች ምንም ምስጢር አይኖርም ብዬ ዝም አልኩኝ፣ የመቅዲ ዝምታ ግን አሁንም እንደቀጠለ ነው.... የመቅዲን ዝምታ ለመስበር አንድ ነገር ማድረግ አለብኝ፣ ግን ምን? ሁላችንም እራት አብረን እየበላን አይኔ ውስጥ የሆነ ነገር እንደገባ ሰው አይኔን በእጆቼ እያሸሁ ምግቡን ትቼ ኧረ እባካችሁ አውጡልኝ አውጡልኝ እያልኩ መቀባጠር ጀመርኩኝ የመቅዲ እናት አንቺ መቅዲ ተነሺ እንጅ የኔ አይን እንደሆነ ማየት አይችልም ሲሏት፣ ተነስታ መጥታ አሁን በዚህ ሰአት ላንተ አይን ብቻ የተላከ ነገር ከየት መጣ? መቼም ምክንያት መሆኑ ነው አይደል አንተ ግን ሁሌም ውሸት አይደብርህም ለእማ ብዬ ነው እንጂ የአንተን ስራ አውቃለሁ አሁን ዝም በል ብላኝ ጥላኝ ሄደች በዚህ ብቻ አላቆምም ብዬ ጠዋት ከእንቅልፏ ተነስታ ት/ቤት ልትሄድ ስትል ምንም ብልሽት የሌለበትን መኪና የሚያስታካክል ሰው ሆኜ ለትንሽ ደቂቃ ቢዚ ከሆንኩ በኋላ ወይኔ እጄ ወይኔ እጄ አልኩኝ ጆን ጆን ምን ሆንክ እጅህን ቆረጠህ እንዴ እያለች መጥታ እጄን በትንፍሿ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ እያደረገች ከእጅህ እኮ ደም እየወጣ ቀስ ብለህ አትሰራም እያለች በልብሷ ደሙን መጥረግ ጀመረች � መቅዲን ለማናገር ብዬ እጄን በራሴ እጅ ትንሽ ብቆርጥም ውጤቱ ግን ደስ የሚል ነበረ፤ ከዛ ቀን ጀምሮ መቅዲ በድጋሚ ማውራት ቀጠለች.... ደስ አይልም? ቢሆንም ግን ትልቅ ችግር ውስጥ ነኝ፣ መቅዲ ለደስታ ምንም አይነት መጥፎ አመለካከት የላትም አሁን አሁን ማውራት የምትፈልገው ስለ ደስታ ብቻ ነው ወይኔ ደስታ ዳንስ ሲችል፣ ወይኔ ደስታን ሰዎች ሲወዱት፣ ወይኔ ደስታ ጨዋታ ሲችል፣ የሚሉ ወሬዎች በብዛት ከእሷ አፍ እየወጣ ነው፤ ደስታ መጥፎ ሰው ነው ብል ውሸታም የምሆነው እኔው ራሴ ነኝ ለደስታ ከእንግዲህ ወዲህ መቅዲን ብትቀርብ ለሚመጣው ነገር ዝግጁ ሁን አልኩት እሱ ግን የኔ ወንድም ጨዋታው እኮ አልቋል ከእንግዲህ ወዲህ መቅዲ በእኔ እጅ ውስጥ ነች፣ የኔን መጥፎነት ለመቅዲ ለማሳየት በሞከርክ ቁጥር አንተው ነህ ለእሷ መጥፎ ሰው የምትሆነው ስለዚህ ዝም ብለህ ቁጭ በል ደሞኮ አንተ የድሃ ልጅ ድሃ እሷ የሀብታም ልጅ ለፍቅርም ለወንድምነትም እሷን አትመጥንም አቦ መንጉዱን ለኛ ለቀቅ አድርገው አለኝ አንድ አንድ ሰዎች እኮ ልክ እንደ ደስታ ናቸው: አንተን የሚፈልጉት ድልድይ ለመሻገር ብቻ ነው፣ ደሞኮ ላንተ ያላቸው አመለካከት ከቁስ ሁሉ በታች ነው የሰውን ልጅ ክብር እና የሰውን ልጅ ማንነት በቁስ የሚለኩ ሰዎች ግን በጣም እያስጣሉም? እኔው ራሴ አጣብሼ አሁን ችግር ውስጥ ነኝ፣ መቅዲ ከደስታ ጋር ቀጠሮ አለኝ እያለች ወሰደኝ ብላ ሆቴል ምናምን እየወሰደችኝ ነው የኔ ልብ በቅናት አብጦ ለመፈንዳት ከጫፍ ላይ ደርሷል በዛ ላይ ደስታ ለኔ ያለው ንቀቱ የደስታን ትክክለኛ ማንነት ለመቅዲ በወሬ ሳይሆን በተግባር ለማሳየት አንድ ነገር ማድረግ አለብኝ መፍትሄው ምንድነው? እንዴት አድርጌ ደስታን በድጋሚ ወደዛ ቤት መውሰድ እችላለሁ? የደስታ ፍቅረኛ እንደሆነች ደስታ ከሌላ ወደዛ ቤት ድርሽ አትልም ለደስታ ስትል ብቻ ወደዛች ቤት የምትሄደው....ጥላቻ እና ድብድብ ለደስታ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም መቅዲ በዚህ ሰአት ደስታ የሚለውን ነገር ሁሉ መቀበል ጀምራለች፣ በተቃራኒው የኔን ወሬ ሁሉ ውሸት እንደሆነ አድርጋ መቀበል ጀምራለች ይኼ እንዲሆን ምክንያቱ ደግሞ ደስታ ነው: ደስታ ለእሱ ግጥም እሰጠው የነበርኩት እኔ እንደሆንኩ ነግሯት እሱ እውነተኛ ሆነው እኔ ደግሞ ውሸታም ሆኜ መቅዲ በእኔ ላይ ምንም እምነት የላትም። አይ ጆን እኔ እኮ አንተን አስቀምጬ የነበረው ቦታ እና አሁን አንተን ያገኘውበት ቦታ በፍጹም የተለያያ ቦታ ነው፤ አይገርምም አንድም ቀን እንደዚህ አይነት ሰው ነህ ብዬ አስቤ አላውቅም፣ እኔ'ኮ ምንም ነገር ከአንተ ደብቄ አላውቅም ነበረ አንተ ግን ጭራሽ በእኔ ስሜት ላይ እየተጫወትክ ነበረ ይሁን ብቻ ጥፋቱ የኔው ነው ከእንግዲህ ወዲህ ግን ዝም ብለህ ውሰደኝ ያልኩበት ውሰድ እንጂ ምንም አስተያየት ሆነ ምንም እርዳታ ከአንተ አልፈልግም ብለ ማስጠንቀቂያ ሰጠችኝ አሁን የኔ እና የመቅዲ ግኑኝነት በስራ ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው። ከእንግዲህ ወዲህ እውነተኛ ማንነቴን በተግባር እንጂ በወሬ ለመቅዲ ማሳየት አልችልም፣ ስለዚህ ምን ማድረግ አለብኝ? ደስታን ይቅርታ መጠየቅ እኮ ምን ብዬ? እሱ ጥፋተኛ ሆኖ እኔ እሱን ይቅርታ? ክፍል አስራ አምስት ረቡዐ ይቀጥላል❤️‍🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ። ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄ ♥️ የክብር እስፖንሰር ♥️       ‌   https://t.me/+5IB6ndsrPnw3NzJk ••●◉Join us share   💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌 @yefkrtarik @yefkrtarik     ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄        
8513Loading...
02
ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
740Loading...
03
❤ የሚያማምሩ ፕርፋይሎች ይፈልጋሉ?
1260Loading...
04
ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
740Loading...
05
🧿ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን የteacher guid እና textbook እንድሁም shortnote ምትፈልጉ ተማርዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ🧿 👇👇👇👇👇👇
1230Loading...
06
አዳዲስ ተከታታይ አሜሪካ ህንድ ቻይና አማርኛ ድራማዎችን አንድ ላይ ለማግኘት 👇👇👇
1580Loading...
07
ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
740Loading...
08
1GB ስንት MB ነዉ ?
1120Loading...
09
🎁 መሸለም ልንጀምር ነው 🎁 ይሄ መልዕክት ከ20 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ቀድመው እነዚን ቻናል ለተቀላቀሉ 20 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ልሸልም ነው ቶሎ ይቀላቀሉ።
1440Loading...
10
ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
610Loading...
11
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
1170Loading...
12
🎥የትርጉም ፊልሞች፣ተከታታይ የእንግሊዝ እና 🎬🎬የአሜሪካ  ፊልሞች ፣  VIP CHANNEL በነፃ 📺         ይህንን ቻናል ለመቀላቀል ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/UbA-kbT9Nk0yOWI0
10Loading...
13
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk
1490Loading...
14
ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
670Loading...
15
🎥የትርጉም ፊልሞች፣ተከታታይ የእንግሊዝ እና 🎬🎬የአሜሪካ  ፊልሞች ፣  VIP CHANNEL በነፃ 📺         ይህንን ቻናል ለመቀላቀል ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/UbA-kbT9Nk0yOWI0
1170Loading...
16
Squid Game Season 2 (2022) በጉጉት ሲበጠቅ የነበረው Squid Game Season 2 ተለቀቀ አሁኑኑ ቻናላችንን JOIN በማረግ ፊልሙን ያውርዱ👇 https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk
1330Loading...
17
ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
700Loading...
18
1GB ስንት MB ነዉ ?
1300Loading...
19
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
1490Loading...
20
ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
770Loading...
21
profile ይፈልጋሉ     እንግዴውስ join ይበሉ
1120Loading...
22
ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
560Loading...
23
በ30 ሰከንድ  ውስጥ ሰለሚጠፋ አሪፊ ቻናል ነው ይቀላቀሉ👇
810Loading...
24
Squid Game Season 2 (2022) በጉጉት ሲበጠቅ የነበረው Squid Game Season 2 ተለቀቀ አሁኑኑ ቻናላችንን JOIN በማረግ ፊልሙን ያውርዱ👇 https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk
1050Loading...
25
profile ይፈልጋሉ     እንግዴውስ join ይበሉ
650Loading...
26
1GB ስንት MB ነዉ ?
1060Loading...
27
🎁 መሸለም ልንጀምር ነው 🎁 ይሄ መልዕክት ከ20 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ቀድመው እነዚን ቻናል ለተቀላቀሉ 20 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ልሸልም ነው ቶሎ ይቀላቀሉ።
1190Loading...
28
❤ የሚያማምሩ ፕርፋይሎች ይፈልጋሉ?
860Loading...
29
ት/ት ሚኒስቴር ድንገተኛ መግለጫ አወጣ ‼️ በመግለጫውም ስለ ዘንድሮ remedial እና 12ኛ ክፍሎች አዲስ መረጃ.....  SEE MORE✅
1100Loading...
30
አዳዲስ ተከታታይ አሜሪካ ህንድ ቻይና አማርኛ ድራማዎችን አንድ ላይ ለማግኘት 👇👇👇
1180Loading...
31
profile ይፈልጋሉ     እንግዴውስ join ይበሉ
590Loading...
32
🎥የትርጉም ፊልሞች፣ተከታታይ የእንግሊዝ እና 🎬🎬የአሜሪካ  ፊልሞች ፣  VIP CHANNEL በነፃ 📺         ይህንን ቻናል ለመቀላቀል ለምትፈልጉ 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/addlist/UbA-kbT9Nk0yOWI0
930Loading...
33
Squid Game Season 2 (2022) በጉጉት ሲበጠቅ የነበረው Squid Game Season 2 ተለቀቀ አሁኑኑ ቻናላችንን JOIN በማረግ ፊልሙን ያውርዱ👇 https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk https://t.me/addlist/JIGFpGnclzkxYzlk
1110Loading...
34
ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
620Loading...
35
🧿ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን የteacher guid እና textbook እንድሁም shortnote ምትፈልጉ ተማርዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ🧿 👇👇👇👇👇👇
810Loading...
36
የ1000 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
960Loading...
37
‍ ​​💟🌹ሚስጥራዊ ሚስት💟🌹 በጣም አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ ፍቅር ታሪክ የቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ ክፍል 1⃣3⃣ ሌላው ቢቀር ይቺን ብቻ ማስተዋል እንዴት ያቅታችዋል ብዬ ተናድጄ ሁለቱንም ጥዬ ሄድኩኝ፣ መጠጥ ቤት ውስጥ ዞር ዞር ስል መቅዲ የለችም፣ ምናልባት እሷም ሽንት ቤት ሄዳ ይሁን ወይ ብዬ ትንሽ ብጠብቅ ወፍ የለም፤ እሺ አሁን የት ሄደች ይባላል ብዬ ስልክ ስደውል ስልኳ አይሰራም፣ ቤት ሄደች እንዳልል መኪና ማሽከርከር አትወድም እሺ ቆይ አሁን የት ሄደች ይባላል ለማንኛውም ቀድሜ መኪናው መኖር አለመኖሩን ማየት አለብኝ ብዬ ውጭ ስወጣ መኪናው አለ ነገሩ ምንድነው ብዬ ተመልሼ ቤት ልገባ ስል መኪና ውስጥ ሆና አንተ ጆን ባክህ ና ወደ ቤት አድርሰኝ አለቺኝ ተመስገን እኔ'ኮ ምን ተፈጠረ ብዬ ስጋት ውስጥ ገብቼ ነበረ... መኪና ውስጥ ገብቼ አንቺ ምን ሆነሽ ነው ለምን ከቤት ወጣሽ ብዬ ስጠይቃት በእናትህ አሁን ዝም ብለህ ወደ ቤት ልትወስደኝ ትችላለህ አለችኝ እሺ ግን ችግርሽ ምንድነው አልኳት በቃህ ቤት ውሰደኝ አልኩህ አይደል አለችኝ አይኗ ላይ ደሞ እምባ ሞልቷል እሺ ብዬ ቤት ይዣት መጣሁኝ፣ ቶሎ ብላ ክፍሏ ገብታ በሩን ዘጋች: ቆይ እሺ አሁን ምን ሆነች ይባላል? ለነገሩ ጥፋተኛው እኔ ነኝ እዚህ እብድ ብቻ በሞላበት ቤት ውስጥ ለብቻዋ ጥዬ ይኼን ያህል ሰአት መቆየት አልነበረብኝም ይኼኔ አንድ እብድ መጥቶ አንገላትቷት ይሆናል ነገ ይቅርታ እጠይቃለሁ ብዬ እኔም ክፍል ገብቼ እንቅልፍ እምቢ ቢለኝም በሩን ዘግቼ ጋደም አልኩኝ፤ በሁለተኛው ቀን ይቅርታ ለመጠየቅ መቅዲ መቅዲ እያልኩ ወደ ክፍሏ ስሄድ ዛሬ በጠዋቱ ተነስታ በእግሯ ወደ ት/ቤት ሄዳለች ቆይ የዚህች ልጅ ችግሯ ምንድነው ግራ ተገባሁ እኮ! ከሰአት በኋላ እንደ ልማዴ ከ ት/ቤት ላመጣት ስሄድ አሁንም የለችም፣ ለእሷ የቅርብ የሚሆኑ ልጆች እሷ እኮ ቤት ከሄደች ቆይታለች አሉኝ፤ እቤት ስመጣ በር ዘግታ ክፍሏ ውስጥ ቁጭ ብላ ነበረ..መቅዲ በሩን ክፈች አልኳት ጥናት ላይ ነኝ ስጨርስ ትመጣለህ ሂድ አለችኝ መቅዲ ጆን እኮ ነኝ አልኳት እና ምን ይጠበስ ? ጥናት ላይ ነኝ አልኩህ አይደል አለችኝ መቅዲ እኮ ለኔ አልኳት ዝም አለች የኔ ወንድም/እህት የዋሀ ሰዎችን በፍጹም አታስከፉ ምክንያቱም ልባቸው የእውነት ከታከፋ ለይቅርታ እንኳን ሁለተኛ እድል አይሰጡም! ልባቸው አንዴ ከቆረጠ ሁሉም ነገር አበቃ ነው ምክንያቱም ለማስመሰል ብለው ይቅር አይሉማ!! የኔ ጥያቄ ግን መቅዲ እንደዚህ የተቆጣችው ትላንት ጥያት ስለሄድኩ ነው ወይስ ሌላ እኔ የማላውቀው ነገር አለ? ውሸቴ ወጥቶ ይሁን እንዴ? እንደምንም ሆኜ ይቅርታ መጠየቅ አለብኝ ብዬ በጠዋቱ ተነስቼ እሷ ክፍል በር አጠገብ ቁጭ አልኩኝ ልብስ እንኳን አለበሰችም በፓንት ብቻ ለሽንት ነው መሰለኝ በጠዋት ወጣች፣ የይቅርታው ነገር ቀርቶ አይኔ ክፉ ነገር አይቶ አይጥ አይቶ የሚሄድበትን ሁሉ በትኩረት እንደሚጠብቅ ድመት ሆኜ ቀረሁ አንተ ወደዛ ዞር በል እንጂ ደሞ አይቶ የሚያውቅ ሰው አትመስልም አለችኝ አይቼ አላውቅም እኮ! አልኳት ኧረ? ጅል መሰልኩህ እንዴ ከትላንት ወዲያ የሴቶች ሽንት ቤት ምን እያደረክ ነበረ አለችኝ የጉድ ቀን ጉድ አደረገኝ ጭራሽ እኔን? መቅዲ እኔ እኮ ብዬ ተናግሬ ሳልጨርስ ጆን ጆን ውሸት እንደማልወድ እያወክ ብላ ጥላኝ ሄደች እኔ ለራሴ ጆሮዬ ላይ ስሜት እየጮኸ ችዬ ዝም ብዬ የተቀመጥኩ አንሶ ጭራሽ አንተ ነህ ተብዬ አሁን ፍርዱን ለማን ልስጥ ቆይ ቆይ ግን እኔ ሴቶች ክፍል ሄጄ ቢሆንስ መቅዲ ለምን ተቆጣች? ወንድሟ ባለጌ ስለሆነ? ነው ወይስ ሌላ ሚስጥር አለ? ክፍል አስራ አራት እሁድ ይቀጥላል❤️‍🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።        ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄ ♥️ የክብር እስፖንሰር ♥️       ‌   https://t.me/+5IB6ndsrPnw3NzJk ••●◉Join us share   💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌 @yefkrtarik @yefkrtarik     ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄       ‌‌‌‌‌‌‌     
2 38910Loading...
38
‍ ​​​💟🌹ሚስጥራዊ ሚስት💟🌹 በጣም አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ በ ፍቅር ታሪክ የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ ክፍል 1⃣2⃣ ጥያቄው ምን ብዬ ነው እቺን እብድ መቅዲን ከእንቅልፏ ተነሺ የምላት? ከእንቅልፏ ተነስታ ቤቱን ቅውጥ ከማድረጓ በፊት አንድ መፍትሔ መፈለግ አለብኝ🤔😛 ቆይ ክፍሉ የኔ አይደል? እኮ እሷ አይደለች በእኔ ክፍል ውስጥ ያለችው? ታድያ ለምን ክፍሉን እኔ ቅውጥ አላደርገውም😃😆😛ብዬ እናቷ እና አባቷ እንዳይሰሙ ድምፅዠፄኝ ቀንሼ አንቺ መቅዲ ተኒሽ ተኒሽ ብዬ ከእንቅልፏ ደንግጣ ስትነሳ አንቺ በሰው ክፍል ውስጥ ምን ትሰሪያለሽ? ብለሽ ብለሽ በማታ የሰው ክፍል ዙው ብለሽ ገብተሽ መተኛት ጀመረሽ? ቆይ እነ እማማ አሁን እዚህ ክፍል ውስጥ ቢያገኙሽስ በቃ አሁን ቶሎ ብለሽ ወደ ራስሽ ክፍል ሂጅ አልኳት😛😆😃 አቦ ባክህ ምን ትቀበጥራለህ ከእኔ ጋር አንድ ክፍል መተኛት በራሱ ክብር መሆኑን አታውቅም የኔ ሽታ ራሱ ለህመምህ መድኃኒት እኮ ነው፣ በቃ ይወጣልካላ ምን ታካብዳለህ ብላ ቂጧን ዘጭ ዘጭ እያደረገች ስትወጣ የኔም ልብ ከትልቁ ቂጧ ጋር አብሮ ወጣ😛😆😅 እኛ ወንዶች በየትኛውም አጋጣሚ ያቺን ነገር ካየን እኮ አእምሮአችን ትክክል አይሰራም አይደል😛 በነገራችን ላይ ትላንት መቅዲ ስለ ሽቶ ስታወራ ልቤ ጥርጣሬ ውስጥ ገብቷል የትላንቱ የደስታ ሁኔታ ብዙም ደስ አላለኝም፣ ቆይ ለምን ለመቅዲ ሽንት ቤት ነኝ ብሎ ዋሻት? ከየት ነው የመጣው? ሽንት ቤት ማንም ሰው አልነበረም አይደል? ለምን ከሽንት ቤት ነው የመጣውት ብሎ ይዋሻል? ብቻ ሁሉም ነገር ደስ አላለኝም፤ ይኼን ነገር ለማጣራት ለደስታ በድጋሚ ናይት ክለብ እንሂድ የሚል ሃሳብ መስጠት አለብኝ፣ ለደስታ ስልክ ደውዬ አንተ ደስታ ቆይ ግን ሞኝ ነህ ሊባል? አንድ ቀን ብቻ መዝናኛ ቦታ ወስደህ ዝም ትላለህ? ሴቶች ምንያህል መዝናናት እንደሚወዱ ታውቃለህ አይደል የዚያን ቀን ናይት ክለብ ይዘሃት ስለሄድክ መቅዲ በጣም ደስ ብሏታል ለምን በድጋሚ ይዘሃት አትሄድም አልኩኝ አንተ በጣም ምርጥ ሃሳብ ነው ለምን እንደውም በፍጥነት አንሄድም ሲለኝ እኮ ነገ ማታ ሄደን እንቀውጥ አልኩት ምርጥ ሃሳብ ነው አንተ ብቻ መቅዲን አሳምናት አለኝ ለመቅዲ ችግር የለም እሱን በእኔ ላይ ጣለው ብዬ ስልኩን ዘጋውትና መቅዲ ክፍል ሄጄ ሰርፕራይዝ አልኳት ምንድነው? ዛሬ ምን አዲስ ነገር አለ ስትለኝ ነገ በድጋሚ መዝናኛ ቦታ እንሄዳለን አልኳት ዋውውው ደስ ይላል ግን የት ብላ ጠየቀችኝ የባለፈው ቤት ነዋ አልኳት ባክህ እኔ እዛ ቤት መሄድ አልፈልግም እንደ ባለፈው ልትሆኑ ነው አይደል አልፈልግም ስትለኝ መቅዲ አንቺ ደግሞ ቂም መያዝ ስትወጅ በቃ ይቅርታ አልኩሽ አይደል ብዬ ተቆጥጬ ልሄድ ስል አንተ ደግሞ በትንሽ በትልቁ ቁጣ ታበዛለህ በቃ እንሄዳለን አለችኝ ዬስ ዬስ ብዬ ወደ ራሴ ክፍል ሄድኩኝ፣ በሁለተኛው ቀን እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ናይት ክለብ ሄደን... ገና ቤት እንደገባን መቅዲ እና ደስታ መቀወጥ ጀመሩ፣ እኔ ግን የመጣውት ለመዝናናት ሳይሆን ለምርመራ ስለሆነ አንድ ጥግ ላይ ቁጭ ብዬ አንድ መጠጥ ይዤ የትላንቷን ልጅ በአይኔ መጠበቅ ቀጠልኩኝ፣ በድንገት ከየት እንደሆነ ዱቅ አለች ዋውውው እንዴት አባቷ ታምራለች! አይደለም በልቶ በለመደ ሰው ይቅርና እኔ ላይ ራሱ እንትን ሳይሆንብኝ አይቀርም😆😅😃😛 ብቻ ትላንት እንደዚህ ደስ በሚል ድምፅ እየቀባጠራች የነበረችዋ ልጅ እሷ ናት እንዳትሉኝ😅😛😛 ደስታ ልጅቷ ቤት ከገባች በኋላ ዳንሱ ሁሉ ጠፍቶበታል ቆይ ቆይ ምስጢር ሳይኖር አይቀርም . እኔም አይኔን ከልጅቷ አንስቼ የደስታን ሁኔታ በጥብቅ መከታታል ቀጠልኩኝ፣ ደስታ ከኪሱ ስልክ አውጥቶ ምን እንደሆነ አላውቅም ብቻ የሆነ ነገር አንብቦ ነው መሰለኝ ለመቅዲ ፍገግታ ሰጥቶ እኔ ጋር መጣና አንተ በቃ ሁሌም እዚህ ቁጭ ለማለት ነው የምትመጣው ማለት ነው? ተነስ ዘና በል እንጂ ምንድነው እንደዚህ ቁጭ ብሎ ሰውን ማየት ይልና እጄን ይዞ አስነሳኝ፣ በአንተ ቤት ለኔ አዝነህ ሞታሃል አልኩና እኔም እሺ ብዬ ተነስቼ ከመቅዲ ጋር መደነስ ጀመርኩኝ፣ መቅዲ እኔ ስመጣ ይበልጥ በደስታ መቀወጥ ጀመረች የኔ የዋሀ እሷ እኮ እንደ ሰው ተንኮል ምናምን አታውቅም አይደለም እንደ'ኔ እና ደስታ የቅርብ ሰው ይቅርና የሩቅ ሰውንም ቢሆን ጥርጣሬ የሚባል ነገር አታውቅም፤በልቤ ቆይ ግን ደስታ ይቺን ልጅ ካየ ብቻ ነው እንዴ ሽንት የሚመጣበት? የሆነ ሽንታም ነገር ዛሬ እስኪ ጉዱ ይወጣል ብዬ ለመቅዲ አሁኑኑ መጣሁኝ ቁጭ ብለሽ እረፍት አድርጊ ብዬ ከቤት ወጥቼ ሽንት ቤት ሄድኩኝ፣ እንደ ባለፈው ሁሉ ሁሉንም የወንዶች ሽንት ቤት ዞር ዞር ስል ሰው የለም፣ እሺ አሁን የት ሄደ ይባላል? ይመስለኛል ደስታ ጉደኛ ሰው ሳይሆን አይቀርም ብዬ ወደ ባለፈው የሴቶች ሽንት ቤት ሄድኩኝ🤔🤔🤔🤔 ዛሬ በአንዴ አልሰጥም ብላ ነው መሰለኝ የኔ ንግስት እኔ'ኮ ካንቺ ሌላ ሰው አላውቅም እባክሽ ሞትኩኝ ምናምን ይለታል😆😅 እሷም ዛሬ ሽንት ቤቱ ፖሊስ ጣቢያ መስሏት ነው መሰለኝ ጥያቄ አብዝታለች እሺ አብረህ እየደነሰች የነበረችሁ ልጅስ ማናት ብላ ትጠይቃለች እሱም እህቴ ናት እኮ ይለታል፣ እህትህ ከሆነች ታድያ እኔ ያንተ ፍቅረኛ እንደሆንኩ ለምን ትደብቃለህ ትላለች እሱን ነግሬሽ የለ ቤተሰቦቼ በዚህ ሰአት ይኼን ነገር አይፈልጉም እሷ አየች ማለት ደግሞ በቃ ቤተሰቦቼ ሰሙ ማለት ነው አላት፣ አንተ ግን እህትህ በጣም ወረኛ ናት ስትል በጣም እንጂ በቃ አሁን ስጪኝ ይላታል፣ ሰጠችው መሰለኝ ቤቱ ለጥቂት ደቂቃ ዝም ዝም አለ😃😆😅😛😛በዝምታ ብዙም አልቆየም የተለመደው ጩኸት ተጀመረ... እናንተ ጉደኞች ብዬ ልጁ ማን እንደሆነ የግድ ማወቅ ስላለብኝ ጆሮዬን ይዤ ዝም አልኩኝ😃 ጆሮ ለምን ትይዛለህ የሚል ግፍኛ ሰውም እኮ ይኖራል😆😅😛 ታዲያ ልሙት  እንዴ😛😛 እዛው ክፍል ወደ 40 ደቂቃ ያህል ደቂቃ ቆዩ፣ በልቤ እዚህ ክፍል ውስጥ ያለው ዓሳማ ነው ወይስ ሰው ነው ሰው ከሆነ ለምን አይወጣም እያልኩ  ቀበቶውን ጠበቅ ጠበቅ እያደረገ የኔው ደስታ ከክፍሉ ወጣ😢😢😢😢 🗡🔪🗡🔪በዚህ ነበረ ማለት አንተ እዚህ ክፍል ምን ታደርጋለህ አልኩት ሽንት ቤት መሆኑን እያወክ ምን ታደርጋለህ ትላለህ አለኝ በእኔ ላይ እየሳቀ እኮ የሴቶች ሽንት ቤት አልኩት በስህተት ገብቼ ነዋ ብሎ ከአፉ አውጥቶ ሰይጨርስ ልጅቷ ተከትላ ወጣችና ምንድነው ምንድነው አለች ቲሺሺሺ አንቺ ደግሞ ምን አይነት ባለጌ ነሽ? ትንሽ ሼም የለሽም? ቢያንስ ክላስ እንያዝ አይባልም ደሞኮ እሱ ወንድ ነው ስለ ህይወትሽ ምንም አይጨንቅሽም? አንቺ ግን ሴት ነሽ ችግሩ ያንቺ ነው አልኳት አንተ እንደዚህ አትበል ፍቅረኛዬ እኮ ነው አለችኝ ኧረ ወደዛ ሂጅ በመጀመርያ ደረጃ ለክብርሽ የሚጨነቅ ከልቡ የሚወድሽ ፍቅረኛ እዚህ ሽንት ቤት አምጥቶ ክብርሽን በአደባባይ አይገፈውም እሺ ሴቶች ግን ጅል ናችሁ ሲባል ሌላው ቢቀር ይቺን ብቻ ማስተዋል እንዴት ያቅታችዋል ብዬ ተናድጄ ሁለቱንም ጥዬ ሄድኩኝ። ክፍል አስራ ሶስት ሐሙስ ይቀጥላል❤️‍🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።       ‌‌‌‌‌‌‌     ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄ ♥️ የክብር እስፖንሰር ♥️       ‌   https://t.me/+5IB6ndsrPnw3NzJk ••●◉Join us share   💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌 @yefkrtarik @yefkrtarik
2 80516Loading...
39
‍ ​​💟🌹ሚስጥራዊ ሚስት💟🌹 በጣም አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመልካም ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ              ክፍል ❶❶ እብዶች ብቻ በሞሉበት ጭስ እና አረቄ ተደምሮ እኔንም ሞቅ ሞቅ ማድረግ ጀምሯል😃😆😛 መቅዲ ጆን ተነስ እንደንስ ብላ እጄን ይዛ አንስታ መደነስ ጀመረን ግን እኔ ምንም አልችልም ለሷ ደስታ ብዬ ነው እንጂ ይመስለኛል ሁሉም ሰው በእኔ እየሳቀ ነው😃😆😛 ደስታ ለጥቂት ደቂቃዎች ቁጭ ብሎ ከተመለከተ በኋላ ብድግ ብሎ ተነስቶ መጣና የመቅዲን እጅ ይዞ ሁለቱም ዳንስ ጀመሩ.... ተመስገን ጨንቆኝ ነበረ እስኪ የእናንተን ደግሞ ልመልከት ብዬ ቁጭ ብዬ መጠጣት ቀጠልኩኝ፣ ኧረ ደስታ አልተቻለም ቀልድ አይደለም የእውነቴን ነው እንደውም ብዙ ሰዎች በአድናቆት መመልከት ሁሉ ጀምረዋሉ፤ ቆይ ደስታ ሱቅ ውስጥ እየተለመመደ ነው እንዴ የሚውለው? ብቻ ችሎታው በጣም ገርሞኛል! ደስታ እና መቅዲ ሞቅ ብለው እየጨፍሩ አንዲት እብድ የሆነች ልጅ መጥታ ለደስታ የሆነ ምልክት ሰጥታ ከቦታው ዞር አለች፣ ደስታም ይበልጥ መቀወጥ ጀመረ.... ልጅቷ ለደስታ ምንድነው ያለችው ብዬ የደስታን ሁኔታ ማጥናት ጀመርኩኝ፣ ከዛ በኋላ ብዙም አልቆየም በፍጥነት መጥቶ አንተስ ለምን ቁጭ ትላለህ ለጫወታ አይደል እዚህ የመጣነው? ተነስ ዘና ፍታ እንበል ብሎ እጄን ይዞኝ አንስቶኝ ለሦስት መቀወጥ ጀመረን... ለካ እሱ እኔን ያነሳኝ እሱ ዞር ለማለት ስለፈለገ ነው፣ ሽንት ቤት ደርሼ መጣሁ ብሎ ሲሄድ እኛ ሁለታችንም ሞቅ ብለን ቤቱን ቀውጥ ማድረጉን ቀጠለን... በዚህ መሃል ሁሉ ግን የደስታን መምጣት እየጠበቅን ነው፣ መቅዲ ደስ ብሏታል ስለ የደስታን መሄዱንም መምጣቱንም እንደ ቁም ነገር አላየችም፤ የኔን ውስጥ ግን የቅድሟ ልጅ የሰጠችው ምልክት ሰላም ነስቶታል በዚያ ላይ ልጅቷ ቤት ውስጥ የለችም! ቆይ ነገሩ ምንድነው? ደስታ እስከአሁን የት ነው ብዬ ወደ ሽንት ቤት ሄድኩኝ.... የወንዶች ሽንት ቤት እና የሴቶች ሽንት ቤት ለየ ብቻ ነው ያለው፣ በመጀመርያ ወደ ወንዶች ሽንት ቤት ሄድኩና ሁሉንም ማንኳኳት ቀጠልኩኝ እንደ አጋጣሚ ሆኖ ግን በሁሉም ሽንት ቤቶች ሰው አልነበረም: የሴቶች ሽንት ቤት መሄድ ደሞ ያው ክልክል ነው ምን ብዬ እሄዳለሁ ብዬ ልመለስ ስል ውስጤ የሴቶችንም ሽንት ቤት ደርሰህ ተመለስ እያለ ትእዛዝ መስጠት ሲጀምር በምን ምክንያት እንደሚሄድ ባለውቅም በቀጥታ ወደ ሴቶች ሽንት ቤት ሄድኩኝና ሁሉንም ዞር ዞር ብዬ ማንኳኳት ቀጠልኩኝ፣ አሁንም ምንም አዲስ ነገር የለም! ጥግ ላይ ወዳለው ወደ መጨረሻው ክፍል ስደርስ ግን በሩን ከማንኳኳቴ ቀድሞ በጆሮዬ ላይ የሆነ ድምፅ መጥቶ ገባ🤔🤔🤔 ብቻውን የሚያወራው ሰው ግን ጤነኛ ነው ወይ ብዬ ልሄድ ስል በሽክሹክታ የሚያወራ የወንድ ድምፅ በጆሮዬ ላይ መጥቶ ወደቀ። ምን?😆😃😛በስህተት የወንድ ሽንት ቤት ነው እንዴ የመጣውት ብዬ በድጋሚ ወጣ ብዬ ሳነበው አሁንም የሴቶች ሽንት ቤት ይላል🤔🤔🤔 ይኼ ወንድ በሴቶች ክፍል ምን ያደርጋል ብዬ ሄጄ በር አጠገብ ቆምኩኝ፣ ባልመጣ ይሻል ነበረ😬😬😬😬😬 እዚህ ክፍል የአሜሪካን የፍቅር ፊልም እየተሰራ ነው😬😬😬 መዝናናት ማለት እንደዚህ ነው እንዴ? እኔኮ ጠጥቶ ደንሶ መሄድ ብቻ መስሎኝ ነበረ ለካ ሌላም ነገር አለ😛😆😃😆😃 አሁንም ምንም የወንድ ድምፅ የለም ብቻ የሆነች ሴት ያዘኝ ልቀቀኝ ሞትኩኝ እያለች ነው፣ እውነትም ችግር ውስጥ ትሁን ወይ ብዬ በሩን ለማንኳኳት ስል የኔ ንጉስ እንደዛ እንደዛ ደስ ይላል ስትል ሰምቼ አምላኬ ምን ቤት ነው የመጣውት ብዬ ተመልሼ ወደ መቅዲ ሄድኩኝ አንተ ከየት ነው የመጣው? ቆይ ሁለታችውም ጥላችውኝ ትሄዳላችሁ? ሁለተኛ ከእናንተ ጋር አልመጣም በቃ ወደ ቤት ውሰደኝ አለች፣ በዚህ ጭቅጭቅ ውስጥ እያለን ደስታ መጣ.... . መቅዲ አንተ ደስታ ከየት ነህ ስትለው ሽንት ቤት እኮ ነው የሄድኩት ምነው ቆየሁ እንዴ ሲላት ከመቅዲ ቀድሜ ኧረ ምንም አልቆየህም መቅዲ እኮ ትንሽ ሞቅ ብላለች የእሷን ነገር አትስማ አልኩት፤ እሱም ትንሽ ስቆ አንተም ትንሽ ሞቅ ያለህ ትመስላለህ አሁን ወደ ቤት እንሂድ አለኝ ጨረስክ እንዴ አልኩት😆😛😃 ደንግጦ እንዴ ምኑን ሲለኝ አይ ጨዋታ በቃህ ወይ ለማለት ነው አልኩት አዎ በእናትህ በጣም ድክም ብሎኛል ቀን ስራ ላይ ነው የዋልኩት ሲለኝ ሰው የማታ ስራ ጨምሮ እየሰራ አይደል አልኩት የሽንት ቤቱን ልጅ በልቤ እያሰብኩት😆😃😛😃 መቅዲ እና ደስታ ምንም ሙድ የሌለው ምሽት አብረው አሳልፈው እኔም ሰምቼ የማላውቀውን የሴት ድምጽ ሰምቼ😬😬ወደ ቤት መጣን፣ እኔ ለሽንት ከመኪና ውስጥ ቀድሜ ወጣሁኝ ለካ በዚህ አጋጣሚ ደስታ የመቅዲን ከንፈር ለመሳም ሙከራ እያደረገ ነበረ😆😛😃 ሙዱ ያልገባት መቅዲ ተቆጥታ ከመኪና ውስጥ ወጣች ቆይ እሷ ደስታም እንደ'ኔ ወንድሟ እንዲሆን ትፈልጋለች እንዴ ነው ወይስ ከንፈሯም በድንግልና እንዲቆይ ትፈልጋለች😆😃😬 ደስታ ከመኪና ወርዶ ቤቱ ገባ፣ እኔም መኪና ውስጥ ገብቼ መቅዲን ይዣት ቤት ስመጣ መንገድ ላይ አንተ ጆን ቆይ ደስታ የወንድ እና የሴት ሽቶ ለይቶ አያውቅም እንዴ የሆነ ሴታ ሴት ነገር ነው ደግሞ እሱም ወንድ ሆኖ ከንፈሬን ሊስመኝ ይሞክራል?አቦ  ምን አይነቱ ዱቄት ነው ስትለኝ አንቺ ፍቅረኛሽ እኮ ነው ለምን እምቢ አልሺው አልኳት ባክህ ወደዛ ሂድ በለው የምን ሩጫ ነው? ቀስ አይልም ታድያ አለችኝ የኔ እህት ዘመኑ እኮ የሩጫ ነው ብዬ እተሳሳቅን ቤት ደረሰን😆😃 ሁለታችንም ድክምክም ብለናል፣ እንደምንም ሆነን የግቢውን በር ከኪሴ ቁልፍ አውጥቼ ከፍቼ ገባን፤ ከዛ በኋላ ሁለታችንንም የት እንደወደቅን አላወቅንም ነበረ😛😆😃 ጠዋት ላይ የክፍሌ በር ሲንኳኳ ደንግጬ ከእንቅልፌ ስነሳ አጠገቤ ሌላ አስደንጋጭ ክስተት ተፈጥሯል፣ መቅዲ ደረቴ ላይ ለጥ ብላ ለራሷ በህልሟ ነው መሰለኝ የፍቅር ግጥም ምናምን በማንበብ ላይ ቢዝ ሆናለች😛😛😛 እሺ ቤቱን የሚያንኳኳ ሰው ማነው? እናቷ ወይስ አባቷ? ምን ብዬ ቤቱን እከፍታለሁ? ምክንያቱም መቅዲ በእኔ አልጋ ላይ ናት! ለዚህች የዋሀ መቅዲ ተነሽ ብላት ምናልባት እሷም ቤቱን በአንድ እግሯ ልታቆም ሁሉ ትችላለች😩 ወይኔ ጉዴ ብዬ በሩ አጠገብ ሄጄ ማነው አልኩት አንተ ጆን በሩን ክፍት አሉኝ የመቅዲ እናት ናቸው፣ እሺ እማማ መጣሁ መጣሁ ብዬ ዝም አልኩኝ የኔን ድምጽ ሰምተው ሰላም ናቸው ብለው ነው መሰለኝ ትተውኝ ሄዱ ተመስገን አምላኬ! ጥያቄ አሁን ይቺን እብድ መቅዲ ምን ብዬ ነው ከእንቅልፏ ተነሺ የምላት? ክፍል አስራ ሁለት ማክሰኞ ይቀጥላል❤️‍🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ።         ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄ ♥️ የክብር እስፖንሰር ♥️       ‌   https://t.me/+5IB6ndsrPnw3NzJk ••●◉Join us share   💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌 @yefkrtarik @yefkrtarik     ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄
2 89315Loading...
40
❤ የሚያማምሩ ፕርፋይሎች ይፈልጋሉ?
1060Loading...
‍ ​​💟🌹ሚስጥራዊ ሚስት💟🌹 በጣም አስተማሪና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ            ክፍል 1⃣4⃣ ቆይ ቆይ ግን የሴቶች ሽንት ቤት ሄጄ ቢሆንስ መቅዲ ለምን ተቆጣች? ወንድሟ ባለጌ ስለሆነ ነው ወይስ ሌላ ሚስጥር አለ? ለነገሩ መቅዲ ግልጽ ሰው ስለሆነች ምንም ምስጢር አይኖርም ብዬ ዝም አልኩኝ፣ የመቅዲ ዝምታ ግን አሁንም እንደቀጠለ ነው.... የመቅዲን ዝምታ ለመስበር አንድ ነገር ማድረግ አለብኝ፣ ግን ምን? ሁላችንም እራት አብረን እየበላን አይኔ ውስጥ የሆነ ነገር እንደገባ ሰው አይኔን በእጆቼ እያሸሁ ምግቡን ትቼ ኧረ እባካችሁ አውጡልኝ አውጡልኝ እያልኩ መቀባጠር ጀመርኩኝ የመቅዲ እናት አንቺ መቅዲ ተነሺ እንጅ የኔ አይን እንደሆነ ማየት አይችልም ሲሏት፣ ተነስታ መጥታ አሁን በዚህ ሰአት ላንተ አይን ብቻ የተላከ ነገር ከየት መጣ? መቼም ምክንያት መሆኑ ነው አይደል አንተ ግን ሁሌም ውሸት አይደብርህም ለእማ ብዬ ነው እንጂ የአንተን ስራ አውቃለሁ አሁን ዝም በል ብላኝ ጥላኝ ሄደች በዚህ ብቻ አላቆምም ብዬ ጠዋት ከእንቅልፏ ተነስታ ት/ቤት ልትሄድ ስትል ምንም ብልሽት የሌለበትን መኪና የሚያስታካክል ሰው ሆኜ ለትንሽ ደቂቃ ቢዚ ከሆንኩ በኋላ ወይኔ እጄ ወይኔ እጄ አልኩኝ ጆን ጆን ምን ሆንክ እጅህን ቆረጠህ እንዴ እያለች መጥታ እጄን በትንፍሿ ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ እያደረገች ከእጅህ እኮ ደም እየወጣ ቀስ ብለህ አትሰራም እያለች በልብሷ ደሙን መጥረግ ጀመረች � መቅዲን ለማናገር ብዬ እጄን በራሴ እጅ ትንሽ ብቆርጥም ውጤቱ ግን ደስ የሚል ነበረ፤ ከዛ ቀን ጀምሮ መቅዲ በድጋሚ ማውራት ቀጠለች.... ደስ አይልም? ቢሆንም ግን ትልቅ ችግር ውስጥ ነኝ፣ መቅዲ ለደስታ ምንም አይነት መጥፎ አመለካከት የላትም አሁን አሁን ማውራት የምትፈልገው ስለ ደስታ ብቻ ነው ወይኔ ደስታ ዳንስ ሲችል፣ ወይኔ ደስታን ሰዎች ሲወዱት፣ ወይኔ ደስታ ጨዋታ ሲችል፣ የሚሉ ወሬዎች በብዛት ከእሷ አፍ እየወጣ ነው፤ ደስታ መጥፎ ሰው ነው ብል ውሸታም የምሆነው እኔው ራሴ ነኝ ለደስታ ከእንግዲህ ወዲህ መቅዲን ብትቀርብ ለሚመጣው ነገር ዝግጁ ሁን አልኩት እሱ ግን የኔ ወንድም ጨዋታው እኮ አልቋል ከእንግዲህ ወዲህ መቅዲ በእኔ እጅ ውስጥ ነች፣ የኔን መጥፎነት ለመቅዲ ለማሳየት በሞከርክ ቁጥር አንተው ነህ ለእሷ መጥፎ ሰው የምትሆነው ስለዚህ ዝም ብለህ ቁጭ በል ደሞኮ አንተ የድሃ ልጅ ድሃ እሷ የሀብታም ልጅ ለፍቅርም ለወንድምነትም እሷን አትመጥንም አቦ መንጉዱን ለኛ ለቀቅ አድርገው አለኝ አንድ አንድ ሰዎች እኮ ልክ እንደ ደስታ ናቸው: አንተን የሚፈልጉት ድልድይ ለመሻገር ብቻ ነው፣ ደሞኮ ላንተ ያላቸው አመለካከት ከቁስ ሁሉ በታች ነው የሰውን ልጅ ክብር እና የሰውን ልጅ ማንነት በቁስ የሚለኩ ሰዎች ግን በጣም እያስጣሉም? እኔው ራሴ አጣብሼ አሁን ችግር ውስጥ ነኝ፣ መቅዲ ከደስታ ጋር ቀጠሮ አለኝ እያለች ወሰደኝ ብላ ሆቴል ምናምን እየወሰደችኝ ነው የኔ ልብ በቅናት አብጦ ለመፈንዳት ከጫፍ ላይ ደርሷል በዛ ላይ ደስታ ለኔ ያለው ንቀቱ የደስታን ትክክለኛ ማንነት ለመቅዲ በወሬ ሳይሆን በተግባር ለማሳየት አንድ ነገር ማድረግ አለብኝ መፍትሄው ምንድነው? እንዴት አድርጌ ደስታን በድጋሚ ወደዛ ቤት መውሰድ እችላለሁ? የደስታ ፍቅረኛ እንደሆነች ደስታ ከሌላ ወደዛ ቤት ድርሽ አትልም ለደስታ ስትል ብቻ ወደዛች ቤት የምትሄደው....ጥላቻ እና ድብድብ ለደስታ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም መቅዲ በዚህ ሰአት ደስታ የሚለውን ነገር ሁሉ መቀበል ጀምራለች፣ በተቃራኒው የኔን ወሬ ሁሉ ውሸት እንደሆነ አድርጋ መቀበል ጀምራለች ይኼ እንዲሆን ምክንያቱ ደግሞ ደስታ ነው: ደስታ ለእሱ ግጥም እሰጠው የነበርኩት እኔ እንደሆንኩ ነግሯት እሱ እውነተኛ ሆነው እኔ ደግሞ ውሸታም ሆኜ መቅዲ በእኔ ላይ ምንም እምነት የላትም። አይ ጆን እኔ እኮ አንተን አስቀምጬ የነበረው ቦታ እና አሁን አንተን ያገኘውበት ቦታ በፍጹም የተለያያ ቦታ ነው፤ አይገርምም አንድም ቀን እንደዚህ አይነት ሰው ነህ ብዬ አስቤ አላውቅም፣ እኔ'ኮ ምንም ነገር ከአንተ ደብቄ አላውቅም ነበረ አንተ ግን ጭራሽ በእኔ ስሜት ላይ እየተጫወትክ ነበረ ይሁን ብቻ ጥፋቱ የኔው ነው ከእንግዲህ ወዲህ ግን ዝም ብለህ ውሰደኝ ያልኩበት ውሰድ እንጂ ምንም አስተያየት ሆነ ምንም እርዳታ ከአንተ አልፈልግም ብለ ማስጠንቀቂያ ሰጠችኝ አሁን የኔ እና የመቅዲ ግኑኝነት በስራ ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው። ከእንግዲህ ወዲህ እውነተኛ ማንነቴን በተግባር እንጂ በወሬ ለመቅዲ ማሳየት አልችልም፣ ስለዚህ ምን ማድረግ አለብኝ? ደስታን ይቅርታ መጠየቅ እኮ ምን ብዬ? እሱ ጥፋተኛ ሆኖ እኔ እሱን ይቅርታ? ክፍል አስራ አምስት ረቡዐ ይቀጥላል❤️‍🩹 ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ #ሼር♥️ ማድረግ አይርሱ። ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄ ♥️ የክብር እስፖንሰር ♥️       ‌   https://t.me/+5IB6ndsrPnw3NzJk ••●◉Join us share   💌 ይከታተሉን | Follow us፡ 💌 @yefkrtarik @yefkrtarik     ┄┄┉┉✽‌»‌🌺✿🌺»‌✽‌┉┉┄┄        
نمایش همه...
ሳሎዳ ትሬዲንግ ️

📣 ለቤቶ ቢሉ ለመስርያ ቤቶ የሚሆኑ ህይወቶን ቀለል የሚያደርጉ ቁልፎች | እጀታዎች | ማጣበቂያዎች | ኤምዲኤፎች እኛ ጋር ያገኛሉ ይጎብኙን 🌐 :: ስልክ +251914855557

👍 35 13🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
نمایش همه...
🚨 LIVE 🚨
Photo unavailableShow in Telegram
❤ የሚያማምሩ ፕርፋይሎች ይፈልጋሉ?
نمایش همه...
JOIN 👍
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
نمایش همه...
🚨 LIVE 🚨
✳️ JOIN ✳️
🧿ከ1ኛ-12ኛ ክፍል ያሉትን የteacher guid እና textbook እንድሁም shortnote ምትፈልጉ ተማርዎች ይሄን ቻናል ተቀላቀሉ🧿 👇👇👇👇👇👇
نمایش همه...
📚open channel 📚
📚📖 Join 📖📚
Photo unavailableShow in Telegram
አዳዲስ ተከታታይ አሜሪካ ህንድ ቻይና አማርኛ ድራማዎችን አንድ ላይ ለማግኘት 👇👇👇
نمایش همه...
ሁሉንም አንድ ላይ
✅ JOIN ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
نمایش همه...
🚨 LIVE 🚨
1GB ስንት MB ነዉ ?
نمایش همه...
1000
1024
መልስ መስጫ 📩
00:03
Video unavailableShow in Telegram
🎁 መሸለም ልንጀምር ነው 🎁 ይሄ መልዕክት ከ20 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ቀድመው እነዚን ቻናል ለተቀላቀሉ 20 ሰዎች የ50 ብር ካርድ ልሸልም ነው ቶሎ ይቀላቀሉ።
نمایش همه...
ይቀላቀሉን
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም የሚያደርጉትን ተጠባቂ ጨዋታ በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ 👇
نمایش همه...
🚨 LIVE 🚨
✳️ JOIN ✳️