cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Jorj evangelist🔥🔥🔥🔥

#ማንኔታችን ነው #man አለመጨመር#አለማደግ#አለመብዛት# #በቃ አንችልም @jorjevangelist 4any questions & comment @Evajor @ArielRevival our group

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
499
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

ተለቀቀ....★ በጉጉት ስጠበቅ የነበረው የዘማሪ ሳሙኤል አበበ " አንደበቴን ልክፈት " የተሰኘው ድንቅ መዝሙር በዩቲዩብ ቻናል ተለቀቀ። ይህን ድንቅ መዝሙር ለማግኘት ከታች #PLAY የሚለውን በተን በመጫን ይመልከቱ ✨
نمایش همه...
▶️ PLAY ▶️
▶️ PLAY ▶️
▶️ PLAY ▶️
የሰው ክብደት ሰው ምን ያህል እንደሚመዝን ማወቅ የሚቻለው በራዕዩ ልክ ስኖር ነው። ራዕያቸውን የሚኖሩ ሰዎች በዓለማችን ጥቂት የሚባሉ አይደሉም። በተቃራኒው ደግሞ በዓለማችን ከግማሽ በብዙ የሚበልጥ ቁጥር ያላቸው ሰዎች ራዕይ አልባ ናቸው። እነኚህ ሰዎች ያዩት ነገር ያምራቸዋል፣ የሚገጥማቸው ነገር ሁሉ የእነርሱ ይመስላቸዋል፣ በሁሉም ስፍራ መታየት እና ቀደም ቀደም ማለትን ወዘተ የሚያንፀባርቁ ናቸው። ለመታየት መጣር ራዕይ የሌላቸው ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ ራዕይ እያላቸው ስልታዊ እቅድ የሌላቸው ሰዎችም ጭምር የሚያሳዩት ባህሪ ነው። ለዚህም ነው ተመሳሳይ ሱቆች በመደዳው ተደርድረው የሚናገኘው። ባለራዕይ አይቸኩልም ተረጋግቶ ከግብ ይደርሳል እንጂ፤ ለታይታም አይኖርም ያየውን ለመፈፀም እንጂ። በአንድ ወቅት የፊዚክስ መምህሬ "በእኩል ሰኮንድ የተለያየ ክብደት ያላቸውን ጋዞች ህዋ ላይ ብትለቁ ቶሎ አየሩን የሚቆጣጠሩት ቀላል ክብደት ያላቸው ናቸው። ነገር ግን ትልቅ ክብደት ያላቸው ጋዞች በዝግታ እየሰፉ ህዋውን ስለሚቆጣጠሩ የቀላሎቹ ቆይታቸውም ጥቂት ነው።" ብሎን እንደነበረ አስታውሳለሁ። አሁን በርካታ ህዋውን የሞሉ አየሩን የተቆጣጠሩ፣ በግብዝነት ለታይታ የሚኖሩ ራዕይ አልባ ባለራዕዮች አሉ። እነዚህ ከታይታ ስፍራቸው ተነስተው የሚታዩበት ግዜም ሩቅ አይሆንም። ምናልባት ሁሉንም ስለተቆጣጠሩት እምንት አቅም ያላችሁ ላይመስላቸው ይችላል። ካልሆነም በራዕያችሁ ክብደት እንዳትወጡ በክርኩም መዓት ልያስቀሯችሁ መፈለጋቸው አይቀረ ነው። በዚህን ግዜ ታድያ ክብደት ሳይቀንሱ መድረስ ራዕይ ላይ በማተኮር የሚገኝ ብልህነት ነው። ብስለትን በማሳየት በብልሃት ገፍቶ ከመሄድ ወደኋላ ማለት ከቶ አያስፈልግም። ክብደትን ቀንሳችሁ በታይታ ስካር ለመክበር መጣርም ፈፅሞ አይገባችሁም። ብዙ ታይታ በበርካቶች ግዜያዊ መወደድን ቢያተርፍላችሁም፤ በብዙዎች ፊት ይጥላችሁ ይሆናል እንጂ ራዕያችሁን ከግብ እንድታደርሱ አይረዳችሁም። የሚበጀው ግዜውን በጠበቀ ዝግታ በክብደት[ራዕይ] ልክ መጓዝ ነው። ቴዎፍሎስ ተረፈ (ቶኒ) @Theophilus_Terefe @Theophilus_Terefe @Theophilus_Terefe
نمایش همه...
ክርስትናን በኃይል ኖረው ያለፉ ኃያላን በመንፈስ ቅዱስ ላይ ጥገኛ መሆንን የተማሩ እና የኖሩ ነበር!!! 🔥🔥🔥 #መንፈስ_ቅዱስ
نمایش همه...
📚ለውጥ ይለውጠናል ወይስ ይሰብረናል? “መልካም፣ ደስ የሚያሰኝና ፍጹም የሆነውን የእግዚአብሔር ፈቃድ ምን እንደሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በአእምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ።” [ ሮሜ 12፥2 ] አንድ ጥያቄ በትህትና ልጠይቃችሁ ''መቼም አብዛኛዎቻችን እጅ ላይ ስማርት ስልኮች አሉ። ስንቶቻችን ነን ሀፒዴት አድርግ ብሎ ሲጠይቀን ሀፒዴት የምናደርገው? ''ይህንን ጽሑፍ የምታነቡ ወዳጆቼ በልባችሁ ለራሳችሁ ጥያቄውን መልሱት! ብዙ ጊዜ በሕይወታቸው ትንሽ ለውጥ ባለ ማድረግ ምክንያት ሰዎች ከባድ ዋጋ ሲከፍሉ እንመለከታለን። ለምሳሌ: ኮምፒዩተር ከመምጣቱ በፊት ታይፕ-ራይትንግ ላይ ጎበዝ ፀሐፊ የነበሩ ኮምፒዩተር ሲመጣ ግን ትንሽ እራሱን አሻሽሎ ከመጠቀም ይልቅ ከገበያ ከወጣው እቃቸው ጋር ከጨዋታ ውጪ ይሆናሉ። ✍ለውጥ የማይፈልጉ ሰዎችን ለውጥ ይሰብራቸዋል! ሕይወት ራሱን ስለሚለወጥ ከእርሱ ጋር መለወጥ አለብን፤ ምክንያቱም ለውጥ በእንቅስቃሴ ሂደት ላይ ነው። አንዱ ከእኛ ፈቃድ ውጪ የሆነው የለውጥ እንቅስቃሴ የሚገለጠው በዕድሜያችን ላይ ነው። ምንም ብናደርግ እድሜአችንን እንዳይጨምር ማቆም አንችልም ብዙ ጊዜ የዕድሜ ለውጥ ሰዎችን የሚሰብራቸው ለዚህ ነው። በመኖር እና ባለመኖር መካከል መሆን አይቻልም እየኖርን ካልሆነ ወዳለመኖር ሳይሆን የምንለወጠው ወደ ሞት ነው። የሚኖር ነገር ሁሉ እድገት አለው ለውጥም አለው፤ ምክንያቱም <<መኖር ማለት ማደግ፣ ማደግ ማለት ደግሞ መኖር ማለት ነው።>> ሰው እየኖረ ካልተለወጠ እየኖረ ''ሞቷል" ማለት ነው። ለውጥ በሕይወት እየኖሩ ''የሚኖሩ'' ሰዎች ምልክት ነው። በተቃራኒው ደግሞ ሞት እየኖሩ የማይለወጡ ሰዎች ምልክት ነው። ያልተወለደ ልጅ እያደገና እና እየተለወጠ ነው እንደማይባለው ሁሉ፤ በማደግ እና ባለማደግ መካከል ነኝ ማለትም ልክ እንዲሁ ነው። ለውጥ ይለውጠናል ወይም ለውጥ ይሰብረናል? ሁልጊዜ ለለውጥ የነቃን እንሁን። ✝ @Excellent_youth ✝ ✝ @Excellent_youth
نمایش همه...
🔴 Live worship... #አሜንታ song.... ልዪ የአምልኮ ምሽት . በEvangelical Tube እና በ አብርሆት መንፈስ ቅዱስ #Telegram channel #Online 🎙 #ዘማሪ ይሳኮር ንጉሴ 🎙 #ዘማሪ እስራኤል አለሙ 🎙 #ዘማሪ መስፍን ድጉና 🎙 #ዘማሪ ምስጋና አሹብር 🎙 #ዘማሪት መሰለች በቀለ ህዳር 11 ከምሽቱ ⏲2 :30pm 👇🔱 join channels🔱👇 🔅 https://t.me/chrsit 🔅 https://t.me/EvangelicalTube 🙏 Forward 🙏
نمایش همه...
💡 JOIN CHANNELS💡
🔴 Live worship... #አሜንታ song.... ልዪ የአምልኮ ምሽት . በEvangelical Tube እና በ አብርሆት መንፈስ ቅዱስ #Telegram channel #Online 🎙 #ዘማሪ ይሳኮር ንጉሴ 🎙 #ዘማሪ እስራኤል አለሙ 🎙 #ዘማሪ መስፍን ድጉና 🎙 #ዘማሪ ምስጋና አሹብር 🎙 #ዘማሪት መሰለች በቀለ ጥቅምት 11 ከምሽቱ ⏲2 :30pm 👇🔱 join channels🔱👇 🔅 https://t.me/chrsit 🔅 https://t.me/EvangelicalTube 🙏 Forward 🙏
نمایش همه...
ቅድስናን በምድራዊ ክብር፣ በዝና፣ በገንዘብ፣ በስልጣን፣ በስጋ ምኞት በአይንም አምሮት. . . አልለውጥም፣ አልሸቃቅጥም ቅድስና ለእግዚአብሔር።
نمایش همه...
“ከክርስቶስ ጋር ተሰቅዬአለሁ፤ እኔም አሁን ሕያው ሆኜ አልኖርም ክርስቶስ ግን በእኔ ይኖራል።” ገላ 2፥20
نمایش همه...
💥በቅርብ ቀን #አሜንታ_songs. .. ድንቅ የአምልኮ ምሽት ከዘማሪዎች ጋር ....በአይነቱ ለየት የለ #የTelegram ፕሮግራሞ በየ 15 ቀኑ ጌታ ለምድራችን ከሰጠን የተባረኩ ዘማሪያን ጋር አብረን እናመልካለን ... 🔴አዘጋጅ #Evangelicaltube እና #አብርሆትመንፈስቅዱስ ቻናል በአንድ ላይ በመሆን የተዘጋጀ ... በዚህ ፕሮግራም ላይ አብረን ማገልገል እንፈልጋለን የምትሉ አና አስተያየት ጥያቆ ካሎት ያናግሩን ...@Evansofi @chrsits ቻናሎችን ይቀላቀሉ # join channels 👇👇 👉 https://t.me/EvangelicalTube 👉 https://t.me/chrsit ..,....................................,.......
نمایش همه...
🔔 join channels 🔔
ለ12 ተኛ ተፈታኞች ፀሎት🙏🙏 🚨ለፈተና ስትሄዱ ከእኔ ጋ ፀልዩ🙏 🚨ሼር አድርጉላቸው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
نمایش همه...