cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የቅዱሳን ታሪክ (ገድል)

የቻናሉ አላማ እግዚአብሔር በፈቀደ መልኩ የብዙ ቅዱሳን አባቶችን ገድል(ታሪክ) በመፃፍ እናንተም እኛም በማንበብ የቅዱሳንን አርአያ ተከትለን በውስጣችን የሚመላለሰውን መጥፎ ሀሳብ በቅዱሳን ገድለ ትምህርት መሠረት ጠላታችንን ድል እንድንነሳበት ስለሚያግዘን በተጨማሪም በቅዱሳን አባቶች አረድኤትና በረከት ተሳታፊ እንድንሆን ስለሚረዳ ነው። Join በማድረግ የቅዱሳን ገድላትን እንወቅ . . h . . . .

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
484
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

የነፍስ አርነት ምዕራፍ 19 የግብጽ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያሪክ ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ እንደጻፉት 11.2 Mb
نمایش همه...
ጎስቋላው.mp311.28 MB
የነፍስ አርነት ምዕራፍ 18 https://youtu.be/F_d9phvoqYg የግብጽ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያሪክ ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ እንደጻፉት 4.2 Mb https://t.me/yeKedusantarik
نمایش همه...
ከአንተነትህ ተጽዕኖ ተላቀቅ .mp34.22 MB
የነፍስ አርነት ምዕራፍ 17 https://youtu.be/ptm-BMVuZl0 የግብጽ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያሪክ ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ እንደጻፉት 2.7 Mb https://t.me/yeKedusantarik
نمایش همه...
ባለጸጋ_ለመሆን_ከመሻት_ምኞት_ተላቀቅ_.mp32.75 MB
Repost from ዓቃቤ ቲዩብ
ምክረ አበው ማር ይስሐቅ => ብዙ ከመብላትና ብዙ ከመጠጣት የማይከለከል ሰዉ ሰይጣን ዝሙትን ድል አይነሳዉም፡፡ => ያለ ጸሎት መንፈሳዊ ነኝ የሚል ሰዉ እሳት መካከል ገብቶ የሚጫወትን የ እሳት እራትን ይመስላል፡፡ => በእግዚአብሔር ዘንድ ባለሟልነትን ታገኝ ዘንድ ታገስ መልካም ቀን
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
☞በፈጣሪ ስም ይዣችሆለሁ ውደ ሁሉም ግሩፕ ላይ #Share ሼር ያድርጉት! ለቃሊቲ እና አከባቢው ነወሪዎች ይህች ህጻን ጺዮን እድሜዋ የአራት አመት ልጅ ኢትዮ ብሔራዊ ት/ቤት ትምህርት የመጀመሪያውን ቀን ትላንት ጥዋት እንደወጣች አልተመለሰችም፡፡ ያለችበትን የሚያቅ ካለ ህፃኗን ከቤተሰቦቿ በመቀለቀል 'የበኩላችንን እንወጣ ፡፡ መረጃ ካላችሁ በ 0118233880 ይደውሉልን ወይም ትምህርት ቤት አድርሱልን ፡፡ ሼር ሼር
نمایش همه...
የነፍስ አርነት ምዕራፍ 16 የግብጽ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያሪክ ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ እንደጻፉት https://youtu.be/UBDj-SDWMl0 @recordingYT
نمایش همه...
መምህር ለመባል ካለህ ምኞት ተላቀቅ.mp39.57 MB
የነፍስ አርነት ምዕራፍ 15 የግብጽ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያሪክ ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ እንደጻፉት 6M https://t.me/yeKedusantarik
نمایش همه...
ከእግዚአብሔር መማር.mp36.25 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ሰው ትሁት የሚሆነው ሁለነገሩ( የኔ የሚለው ነገር ሁሉ) በውሰት ለእርሱ የተሰጠው መሆኑን ሲረዳ ነው። @recordingYT
نمایش همه...
የነፍስ አርነት ምዕራፍ 14 የግብጽ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያሪክ ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊ እንደጻፉት 5.6Mb https://t.me/yeKedusantarik
نمایش همه...
ከዓለም ምንም አልፈልግም.mp35.67 MB
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር የራሱ የሆነ የመስጠት መንገድ አለው። የሚያስፈልገንና መሻታችንን ይመለከታል እናም የሚጠቅመንን ነገር ለኛ ይሰጠናል። አንድ ሰው በሆነ ጉዳይ ላይ እርዳታ በሚያስፈልገው ጊዜ ከክርስቶስ እና ከንጽሕይተ ንጹሐን ድንግል ማርያም እርዳታ ያገኛል። @recordingYT
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.