ከፖስቱ ኮሜንት በኛ 😂😜
رفتن به کانال در Telegram
በዚህ ቻናል 👇👇👇 => አስቂኝ ኮሜንቶች => Meme => አስቂኝ Video #Join & #Share ለተጨማሪ አገልግሎት ለ comment croos => @Bro_4_u Admin x Creater ✨✨=> @in_box_me
نمایش بیشتر4 283
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+337 روز
+20530 روز
آرشیو پست ها
4 283
አለቃዬ አዲስ ብራንድ መኪና🚘 እየነዳ ስራ ቦታ ሲመጣ "Wow የሚያምር መኪና ነው" ስለው...
:
#እሱም_እንዲህ_አለኝ 🤔 "ስራህን ጠንክረህ ከሰራህ፣ እያንዳንዷን ሰዓት በአግባቡ ከተጠቀምክ፣ ቀን ሌሊት ሳትል ከሰራህ፤ ቀጣይ አመት ሌላ ተጨማሪ መኪና ይኖረኛል።" 😲😳🤣
4 283
#ድንጋጤ_ማለት
.
በቤት ውስጥ እባብ አይተህ
.
ልትገለው ከአጠገብህ የመጥረጊያ እንጨት አንስተህ
.
እባቡ እንዳያመልጥህ በሩን ዘግዘግተህ
.
ወደ እባቡ እየቀረብክ እያለህ
:
መብራት ሲጠፋ!!🙊🙊
4 283
ይህንን ቦት start በማለት 0.5 ቶን ቡሃላ withdraw በማግረግ ለ ለኔም ለ ለናንተም ተቃሚ የሆነ ቦት ነው start እድርጉ
4 283
ሚስት :- ከክሊኒክ እንደተመለሰች
ለባሏ እንዲህ አለችው 😜
"ዶክተሩ አንድ ወር ባህር ዳርቻዎች ጋ ሁለት ሳምንት ደግሞ ሀገር ውስጥ ሽርሽር ለአንድ ሳምንት ደግሞ ከሀገር ውጭ እንድዝናና መክሮኛል ፣ ታዲያ መጀመሪያ ወደየት ትወስደኛለህ?
.
.
.
.
ባል - ወደ ሌላ ዶክተር
😂😂😂
4 283
👨🍳#አስተናጋጅ፡ እስቲኪኒ ትፈልጋለህ?
👨💼#ሰይፉ፡ አይ ጠግቤአለሁ
👨🍳#አስተናጋጅ፡ አረ እስቲኪኒ ምግብ አይደለም!
👨💼#ሰይፉ፡ አውቃለው መጠጥ ነው ግን በቃኝ
😂😂😂😂😂😂
