🌱عباد الرحمان🌴
ይህ ቻናል በዋናነት በኣጃምባ ኢባዱረህማን መስጅድ የሚሰጡ ሙሃደራዎችን ና ቂርኣቶችን የምንለቅበት ቻናል ነው። ማንኛውም ጥያቄና አስተያየት 👉 @newab123
نمایش بیشتر194
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Photo unavailableShow in Telegram
«ከንግግር አንድንም አይናገርም
አጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ(የተጣዱ)
መላይኮች ያሉበት ቢሆን እንጂ።»
[ሱረቱ‘ቃፍ]
« የዚድ ኢብኑ ዙረይዕን አርባ አመት ጓደኛው ሁኜ አሳልፌያለው በእያንዳንዱ አመትም መልካም ስራን ሲጨምር ነበር » የተመለከትኩ! (አቡ ዓዋናህ)
(ተህዚቡ ትተህዚብ ሊበረኒ ሀጀር )
https://t.me/IbaduAlrehmanmesjid
👆👆👆
📚 ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዓብዱልሓብ
✅አጭር የሕይወት ታሪክ
✅በሳቸው ላይ የተቀጠፉ ቅጥፈቶችና መልሶቻቸው
✅ወሃብያ
🔖 በኦዲዮ (MP3)
https://t.me/ustazilyas/846
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
ሸይኽ ሙሐመድ ቢን ዓብዱልሓብ .mp316.38 MB
02:02
Video unavailableShow in Telegram
ወደ አላህ የምትመለሱበትን እለት ፍሩ
----------------
በኡስታዝ ሙሐመድ ሀሰን ማሜ
4.77 MB