cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ሸይህ አብዱሏህ አል ሐረሪ መርከዝ

ምን ይፈልጋሉ ? ? 😍😍😍😍😍 👉ኢስላማዊ መረጃ 👉ወቅታዊ ትምህርቶች 👉ሀድራና ኢሽቅ 👉አዳባዊ ትረካ እዲሁም ቂሳ 👉አዲስ እና የቆዮ መንዙማዎች 👉የመንዙማ ግጥሞች 👉የሀድራ ማስታወቅያዎች ሁሉንም በአንድ ቦታ ሳይሞላቦት ይቀላቀሉ @abdulahi_al_harire

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
189
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Watch "የግመሎቹ ናፍቆት ለረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም። በዶ/ር ሼኽ አቡበከር ሱለይማን በአዳማ/ናዝሬት" on YouTube https://youtu.be/oWnxh4nFYPM https://t.me/FirketunNajiya🧡🧡🧡🧡🧡💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛🧡🧡🧡🧡💛💛💛💛🧡🧡🧡🧡🧡🧡💛💛🧡🧡🧡🧡🧡💛💛💛💛💛
نمایش همه...
የግመሎቹ ናፍቆት ለረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም። በዶ/ር ሼኽ አቡበከር ሱለይማን በአዳማ/ናዝሬት

https://t.me/Gulzar_Production

የቴሌግራም ቻናላችን Subscribe & Like my Vedio

አንድ ደግ ሰው ተጠየቁ :-ደስተኛ ሰው ማን ነው ? እንዲህም አሉ እስትንፍሱ መተንፈስ ሲያቆም መልካም ስራወቹ ያላቆሙ ሰወች ናቸው ነው። አላህ ከነዚያ ሰወች ያርገን🎈 :¨·.·¨: ❀ 😍ፍክት ያለች ምሽት ይሁንላቹ😍  `·.✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯ t.me/FirketunNajiya ✯┄┅┅✿❀♥️❀✿┅┅┄✯
نمایش همه...
ፊርቀቱን ናጂያ

ይህ የአዳማ የፊርቀቱን ናጂያ የሴቶች ጀመአ ቻናል ነው 👉ሀሚስን ከኛ ጋር😍😍😍 👉ማሸቅ ግዴታ ነዉ 👉ኢሽቅና ሀድራ 👉መገፈል አይሰራም😊 👉ኢስላማዊ ተረካዎች 👉የ ሀድራ ግጥሞች ያላቹህን አስተያየት አድርሱን😊😊 @yeRewdaLij

የኢልያስ አህመድ ፍልስፍና ከነንግግሩ በፅሁፍ አስፍሮታል ‼️ http://T.me/AbduHalabaAbdarey ቢድዐ ነው አለ ክክክክ ኧረ ወዴት እየሄድን ነው ጀምዐ ‼️ አሏህ ዐርሽ ሳይፈጥር መኖሩን ያለ ቦታ ነው ብሎ ላለመቀበል ሲል እንዲሁም ዐርሽን ከፈጠረ በኃላም እንደነበረው ነው የሚለውን ላለመቀበል ሲል ኢልያስ የተባለው የጥመት አንጃ ፍልስፍናውን ሲያናፍስ ተስተውሏል‼️ ሁለተኛው ደግሞ ከዚህ በፊት ይህ ኢልያስ አህመድ የተባለው ጠሞ አጥማሚ አል ሃፊዙ ኢብኑ ሃጀርን መውሊድን መፍቀዳቸው ይታወቃል ወይንም እንደፈቀዱ ነው የሚነገረው ብሎ አል ሃፊዙ ኢብኑ ሃጀር አል አስቀላንይን ብዙ ስህተቶች አለባቸው ብሎ መውሊድን ስለፈቀዱ ብቻ ይነዛባቸዋል‼️ قل رسول الله صلى الله عليه وسلم كان الله ولم يكن شىء غيره ✍صحيح البخاري .كتاب بدء الخلق‼️ አሏህ ቦታን ሳይፈጥርማ አቅል ቢኖርህ ምላሹን በዚህ በረሱሉሏህ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሃዲስ ታገኘው ነበር ኢልያስ ‼️ አላህ ነበር ከእርሱ ጋር ምንም ነገር ሳይኖር አሉ ይህንን ንግግር ሳትጠመዝዘው ትቀበል ነበር የአህባሽ ንግግር ነው ሳትል‼️ ነብዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም አላህ ነበር ከእርሱ ጋር ምንም ነገር ሳይኖር ብለዋል ታድያ ዐርሽ ኩርስይ ሰማይ ምድሩ መኽሉቃቱ ሳይኖር አሏህ መኖሩን አያመላክትንም ይህ ንግግራቸው ‼️❓ ዐርሽን ከመፍጡሩ በፊትስ ብሎ ጥያቄ ማንሳት ምንድን ነው አለ ቢድዐ ነው አለ 😂😂😂 አሏህ ዐርሽን ከመፍጠሩ በፊትም ይሁን ከፈጠረም በኋላ እንደነበረው ነው ‼️ ይህ ደግሞ ከላይ የጠቀስነውን የነብዩ ሃዲስ ያጠናክረዋል እንጂ ዝም ብሎ የመጣ ፍልስፍና አይደለም‼️ http://T.me/AbduHalabaAbdarey
نمایش همه...
ሙሀመድ ሙሰማ {ሰይዲ ያረሱለላህ} join belu 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+GcH-QB2TOqo1NjFk👏 👏https://t.me/+GcH-QB2TOqo1NjFk 👏👏👏 coming soon....yekoba alema
نمایش همه...
record20211229095328.3gpp7.96 KB
ሰበር ዜና❗️❗️ ቀደም ሲል በዩቲዩብ "innocent prophet"የሚል የ 13 ደቂቃ ኢስላም ጠል ፊልም ተለቆ ነበር። አሁን ግን ሙሉ የ 74 ደቂቃ ጸረ ኢስላም ፊልም “innocent prophet” በዩቲዩብ የተለቀቀ ሲሆን በዓለም ዙሪያ 2 ቢሊዮን ሙስሊሞች ተቃውሞ ቢያሰሙም ዩቲዩብ አላጠፋም በማለት በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆን አድርጓል። ማስጠንቀቂያ አሰላሙ አለይኩም ወንድሞች እና እህቶች ኡለማዎች (ምሁራን) በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሁሉም ሙስሊሞች ጉግል እና ዩቲዩብን ዛሬ እና ለ 3 ቀናት እንዳይጠቀሙ አስጠንቅቀዋል ምክንያቱም ጉግል ሙሐመድን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሚሳደብ ፊልምን እንደማያግድ አስታውቋል፡፡ ይህ ከ 210 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ ያደርስባቸዋል፣ ምክንያቱም ዓለም ላይ 1.5 ቢሊዮን ያህል ሙስሊም ተጠቃሚዎች አሉት ፡፡ ሙስሊም ነኝ እና የመሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተከታይ ነኝ ብለው የሚያስቡ ከሆነ ይህን ሚሴጅ ያጋሩ።ይህንን ሚሴጅ ለማጋራት ወይም ለማስተላለፍ ከ 2 ደቂቃ በታች ነው የሚወስድቦት። አላህ የቂያም ቀን ነብዩ ሲሰደቡ ምን እንደሰራን ሲጠይቀን ምናልባት መልስ ሊሆነን ይችላል። (አሜሪካ ትከስራለች) ይህ ትንሽ ጥረት ብቻ ነው ፣ ትንሽ እንቅስቃሴ ከባዶ ይሻላል። ስለዚህ እባክዎን ይህንን ያጋሩ
نمایش همه...
نمایش همه...
አህሉ ሱና ወልጀምዕ ሚዛናዊ መርህ منهج الاعتدال

ሀቅን………… በማስረጃ ሀቅን በውሸት አትሸፍኑ እናንተ እውነታውን እያወቃችሁ። ( وَلَا تَلْبِسُوا الْحَقَّ بِالْبَاطِلِ وَتَكْتُمُوا الْحَقَّ وَأَنتُمْ تَعْلَمُونَ ) البقرة (42) هذه الآية عبرة لمن يعتبرها

ሼር በማድረግና ፕሮፋይል በማድረግ ስለ ሀገራችን ሰላም እንዘምር telegram @bilalfaris2 You tube https://youtube.com/channel/UC6p6mTMLfH8TcRXOkEKKEAg
نمایش همه...
ሰበር ዜና❗️❗️ ቀደም ሲል በዩቲዩብ "innocent prophet"የሚል የ 13 ደቂቃ ኢስላም ጠል ፊልም ተለቆ ነበር። አሁን ግን ሙሉ የ 74 ደቂቃ ጸረ ኢስላም ፊልም “innocent prophet” በዩቲዩብ የተለቀቀ ሲሆን በዓለም ዙሪያ 2 ቢሊዮን ሙስሊሞች ተቃውሞ ቢያሰሙም ዩቲዩብ አላጠፋም በማለት በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆን አድርጓል። ማስጠንቀቂያ አሰላሙ አለይኩም ወንድሞች እና እህቶች ኡለማዎች (ምሁራን) በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሁሉም ሙስሊሞች ጉግል እና ዩቲዩብን ዛሬ እና ለ 3 ቀናት እንዳይጠቀሙ አስጠንቅቀዋል ምክንያቱም ጉግል ሙሐመድን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሚሳደብ ፊልምን እንደማያግድ አስታውቋል፡፡ ይህ ከ 210 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ ያደርስባቸዋል፣ ምክንያቱም ዓለም ላይ 1.5 ቢሊዮን ያህል ሙስሊም ተጠቃሚዎች አሉት ፡፡ ሙስሊም ነኝ እና የመሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተከታይ ነኝ ብለው የሚያስቡ ከሆነ ይህን ሚሴጅ ያጋሩ።ይህንን ሚሴጅ ለማጋራት ወይም ለማስተላለፍ ከ 2 ደቂቃ በታች ነው የሚወስድቦት። አላህ የቂያም ቀን ነብዩ ሲሰደቡ ምን እንደሰራን ሲጠይቀን ምናልባት መልስ ሊሆነን ይችላል። (አሜሪካ ትከስራለች) ይህ ትንሽ ጥረት ብቻ ነው ፣ ትንሽ እንቅስቃሴ ከባዶ ይሻላል። ስለዚህ እባክዎን ይህንን ያጋሩ
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.