cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

LEARN_GUITAR_GT

📳 +251963409988 @Enku_Girma Online class 👉 @getu_tefera

نمایش بیشتر
أثيوبيا1 885زبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
11 406
مشترکین
-224 ساعت
-47 روز
-6430 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
Enku Girma and Ab

This is a channel with a variety of music produced by Enku and Ab

Photo unavailableShow in Telegram
💁‍♂ ሠላም እንዴት ናችሁ ከ ሀዋሳ ውጪ ላላችሁ #online #class  መስጠት ከጀመርን ወራቶችን አስቆጥረናል። ታላቅ የዋጋ ቅናሽም አድርገናል አሁኑኑ ይመዝገቡ በአሉበት ሆኖ ይማሩ :: Learn guitar online ! Get registered for online Class ☎️ +251963409988 @guitarlesson_channel @guitarlesson_channel #share
نمایش همه...
👍 5
ጊታር በትዕዛዝ እንሰራለን በፈለጋችሁት #colure በፈለጋችሁት #ሞዴል ይደውሉ ይዘዙን 0963409988
نمایش همه...
01:36
Video unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
Online Guitar Lesson ጀምረናል መማር የምትፈልጉ በውስጥ መስመር አውሩኝ @Getu_tefera https://t.me/guitarlesson_channel
نمایش همه...
LEARN_GUITAR_GT

📳 +251963409988

00:23
Video unavailableShow in Telegram
00:22
Video unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የዮሐንስ ወንጌል 11 25፤ ኢየሱስም አላት፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ የተሻለ ቦታ እንዳለሽ ብናውቅም በስጋ ስለተለየሽን እናዝናለን😢😭😭 በጌታም በሰማይም እንገናኛለን።
نمایش همه...
በጣም ለተወደደችው እህታችን ዘማሪ መክሊት እንድረስላት! ማዳን የእግዚአብሔር ነው:: ሰላም ቅዱሳን ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ:: ዛሬ ከእኛ አቅም በላይ የሆነን ነገር ላካፍላችሁ:: የምንወዳት እህታችን ዘማሪት መክሊት ግርማ Meklit Girma በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም ወዲያውኑ ህክምና ማግኘት ባለመቻሏ እና ህመሙ እየካፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የእናንተ ድጋፍ አስፈልጎናል :: ምንችል በፀሎት በገንዘብ Share በማድረግ Gofundme እስኪከፈት 1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት) 2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት) 3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ሼር ይደረግ
نمایش همه...