cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መዝሙረ ዳዊት

🔔🔔🔔 መዝሙረ-ዳዊት 🔔🔔🔔 የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ የመዝሙር ግጥሞችን ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ይቀላቀሉ ☞ @mezmurochh ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት ☞ @Mezmuredawit_bot ላይ ያገኙናል

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
43 444
مشترکین
+12124 ساعت
+5817 روز
+1 22230 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
💠መስቀሉን  ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ መስቀሉን  ይጫኑ Join ይበሉት /Start                         🔳🔳                   🔳🔳          🔳🔳🔳🔳🔳🔳          🔳🔳🔳🔳🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳          መስቀሉ አርማችን ነው።
1770Loading...
02
❤️ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ግራ ጎኑን የወጋው ወታደር ማን ነው⁉️
4280Loading...
03
Media files
6830Loading...
04
✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✝ ✝ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት አደረሳችሁ አደረስን ✝ 👉 ሥርዓት ጸሎተ ወስግደት ዘዕለተ ዐርብ 🙏 ዐርብ ዘነግህ (፩) ሰዓት ቅድመ ወንጌል ተንሥኡ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ፣ ወዘኢየአምር ነበቡ ላዕሌየ፣ ተንሥኡ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ መዝ ፴፬፥፲፩-፲፪ 👉 የሚነበቡ የወንጌል ክፍሎች 👈 ዘማቴዎስ ፳፯፥ ፩-፲፬ ዘማርቆስ ፲፭፥ ፩ -፭ ዘሉቃስ ፳፫፥ ፩-፪ ዘዮሐንስ ፲፥ ፳፰-፵ 🙏 ዐርብ ዘሠለስቱ (፫) ሰዓት ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍዑኒ፤ ጽብኦሙ እግዚኦ ለእለ ይጸብኡኒ ፤ ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍዑኒ     መዝ ፴፬፥ ፩-፪ 👉 ቅድመ ወንጌል ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን፤ ወአኃዙኒ ማኀበሮሙ ለእኩያን፤ ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን     መዝ ፳፩፥ ፲፮ ዘማቴዎስ ፳፯፥ ፲፭-፳፮ ዘማርቆስ ፲፭፥ ፲፭ ዘሉቃስ ፳፫፥፲፫-፳፭ ዘዮሐንስ ፲፱፥ ፩-፲፪ 🙏 ዐርብ ዘስድስቱ (፮) ሰዓት "ለመስቀልከ ንስግድ ኦ ሊቅነ ወለትንሤኤከ ቅድስት ንሴብሖ ኩልነ ይእዜኒ ወዘልፈኒ" 👉 ቅድመ ወንጌል ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ።ወኆለቄ ኩሎ አዕፅምትየ።ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ     መዝ ፳፩፥፮ ዘማቴዎስ ፳፯፥፳፯-፵፭ ዘማርቆስ ፲፭፥፲፮-፴፫ ዘሉቃስ  ፳፫፥፳፯-፵፬ ዘዮሐንስ ፱፥፲፫-፳፯ ✝ አምንስቲቲ ሙኪርያ አንቲ ፋሲልያሱ፤ ✝ አምንስቲቲ ሙኣግያ አንቲ ፋሲልያሱ ✝ አምንስቲቲ ሙዳሱጣ አንቲ ፋልሲያሱ "ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ፣ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ፣ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ "           ሉቃ ፳፥፵፬ 🙏 ዐርብ ዘተሰዓቱ(፱) ሰዓት " ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ፣ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ በሥጋ፣ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ      ፩ ጴጥ ፫፥፲ 👉 ቅድመ ወንጌል ወወደዩ ሐሞተ ውስተ መብልዕየ፣ወአሰተዩኒ ብሒዓ ለጽምዕየ፤ወወደዩ ሐሞተ ውስተ መብልዕየ        መዝ ፷፰፥፳፩ ዘማቴዎስ ፳፯፥፵፯-፶ ዘማርቆስ ፲፭፥፴፬-፴፮ ዘሉቃስ  ፳፫፥፵፭-፵፮ ዘዮሐንስ ፲፱፥፳፰-፴ 🙏 ዐርብ ዘሠርክ (፲፩) ሰዓት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፬ (አራት  ) መቶ ጊዜ በቅብብል ይደርሳል 👉 በቅብብል የሚደገሙ የዳዊትና የነቢያት ክፍል፦ ጸሎተ ሙሴ፣ ጸሎተ ሠለስቱ ደቂቅ፣ ፻፴፭፤ ፻፰፤፩ ይደርሳሉ ይ.ሕ ለይሁዳ ወልዱ ወለወልዱ ወልዱ ይደምሰስ ( ከዚህ በሃላ መሬት ላይ የተጣለውን መብራት ሁሉም ይመታዋል ) በመጨረሻም " ንሴብሖ "የሚለው ወረብ በኀብረት ቤተክርስቲያን እየተዞር ይዘመራል ✝✝✝ ተፈፀመ✝✝✝ ዘዕለተ ዐርብ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥   🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔                   ✧ ምስባክ ✧               |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:            💚 @mezmurochh 💚               💛 @mezmurochh 💛               ❤ @mezmurochh ❤                  |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:         ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
68910Loading...
05
🙋‍♂አንድጥያቄ ✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ?✟           👇👇👇 https://t.me/addlist/2TkBck2rFoxMjNk https://t.me/addlist/2Tk_Bck2rFoxMjNk
2020Loading...
06
❤️ክርስቶስ በተሰቀለ ጊዜ ግራ ጎኑን የወጋው ወታደር ማን ነው⁉️
2230Loading...
07
🛑👉 በጾም ወራት ባለትዳሮች ከሩካቤ ስጋ |ግብረ-ስጋ ግንኙነት| እንዲታቀቡ ቤተክርስትያን የምትመክረው መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነውን⁉️ 👉 በጋብቻ ወስጥ ግብረ ስጋ ግኑኝነት በመጽሐፍ ቅዱስ እንዴት ይገለጻል ⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙርያ ከታች ባለው አድራሻ በመግባት መማር ትችላላቹ ❤️በማርያም ይህን ቻናል ይቀላቀሉ❤️                             👇👇          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥         █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █          ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
5150Loading...
08
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
4060Loading...
09
🙏🙏🙏  ዕለተ ሐሙስ 🙏🙏🙏    📌 《ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዕለት ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ መሆኑን ለመግለጥ እና ለአርአያነት ጸሐፍት ፈሪሳውያን የአይሁድ ካህናት መጥተው እስኪይዙት ድረስ ሲጸልይ በማደሩ ምክንያት ጸሎተ ሐሙስ በመባል ይታወቃል፡፡   📌 ትሕትና ፍቅር መታዘዝ እንዲሁም የአገልግሎትን ትርጉም ለማስረዳትና ለማስገንዘብ የደቀ መዛሙርቱን እግር በማጠቡ ሕጽበተ ሐሙስ በመባልም እንደሚጠራ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ይናገራሉ፡፡   📌 ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስም «ወሶበ ኀፀቦሙ እገሪሆሙ ነሥአ አልባሲሁ ወረፈቀ ካዕበ ወይቤሎሙ አእመርክሙኑ ዘገበርኩ ለክሙ ... ወሶበ አነ እንከ ሊቅክሙ ወእግዚእክሙ ኀፀብኩክሙ እገሪክሙ ከማሁኬ አንትሙኒ ይደልወክሙ ትኅፅቡ እግረ ቢጽክሙ፡፡»፤ «እግራቸውንም አጥቦ ልብሱንም አንሥቶ ዳግመኛ ተቀመጠ እንዲህም አላቸው ያደረግሁላችሁን ታስተውሉታላችሁን?... እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ እናንተ ደግሞ እርስ በእርሳችሁ ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል ሲል ተናግሯል፡፡《ዮሐ.13-12-20》፡፡    📌 ይህ ስለ እናንተ በመስቀል ላይ የሚቆረሰው ሥጋዬ ነው እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚፈስ ደሜ ነው ከእርሱ ጠጡ በማለት ምሥጢረ ቁርባንን የመሠረተበት ወይም ራሱ ምስጢረ ቁርባንን የጀመረበት ቀን በመሆኑ የምስጢር ቀን ተብሎ ይጠራል፡፡    📌 ይኸውም የሰው ልጆች ሥጋውንና ደሙን ተቀብለን ከእርሱ ጋር አንድነትና ኅብረት እንዲኖረን ጥንተ ጠላት ዲለብሎስንም ፍጹም ድል ነሥተን ሰማያዊት ርስት መንግሥተ ሰማያትን እንድንወርስ ለማስቻል ነው፡፡《ማቴ.26-26-29》፡፡    📌 አይሁድ ጌታችንን ለመያዝ በእነርሱ ጥበብና ፍላጐት ቀስ ብለው መጥተው የያዙበት ቀን ስለሆነ በዚህ ዕለት በለሆሳስ《ብዙ የድምጽ ጩኸት ሳይሰማ》የቅዳሴ ሥርዓት ይፈጸማል፡፡    ስለሆነም መላው ሕዝበ ክርስቲያን በዚህ የሕጽበት፣ የምስጢር፣ የጸሎት ቀን በተባለው በዚህ ዕለት በንስሓ ታጥበው ሥጋ ወደሙ እንዲቀበሉ ቤተ ክርስቲያን በአጽንኦት ታስተምራለች፡፡ ✝እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም✝      ✝አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ✝       ✝ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር✝      ✝በፍስሐ ወበሰላም:: አሜን፡፡✝ የተሣተውን ✍ ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት                    ✍     ✔ ❤ ከብርሃነ ትንሳኤው አምላክ በሰላም ያድርሰን ለመቀላቀል   👇       ┏━━° •❈• ° ━━┓     💚 @mezmurochh 💚     💛 @mezmurochh 💛     ❤ @mezmurochh ♥       ┗━━° •❈• ° ━━┛
2 33832Loading...
10
ተሰምተው የማይጠገቡ የአባታችንን ትምህርቶች በትንሽ ሜጋ ባይት በዚህ ቻናል ላይ ታገኛላችሁ።
8611Loading...
11
6⃣6⃣6⃣የሚስጥራዊ ፍቺ
7410Loading...
12
🔴✞ የህግ ሁሉ ፍፃሜ ምንድን ነው ✞     
2830Loading...
13
💠መስቀሉን  ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ መስቀሉን  ይጫኑ Join ይበሉት /Start                         🔳🔳                   🔳🔳          🔳🔳🔳🔳🔳🔳          🔳🔳🔳🔳🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳          መስቀሉ አርማችን ነው።
4870Loading...
14
⁉️ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል  ሊቀላቀሉት የሚገባ ቻናል ነው። በቻናሉ ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል) ቤተ ክርስቲያን ከሕግ በላይ ናት‼️ ኢየሱስ ክርስቶስ የሕግ ፍጻሜ ነው ማለት ምን ማለት ነው⁉️ ሕግ መቼ ተመሠረተ⁉️ ለምንስ ተመሠረተ ⁉️      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel
1880Loading...
15
🤔 ስለ ምን ማወቅ ይፈልጋሉ ❓ ሰለ ንስሐ ንስሐ እንዴት እንግባ ⁉️፡ ንስሐ በጾም መግባት ይቻላል⁉️ ሁለት የንስሐ አባት መያዝ የቻላል⁉️ ስለ ስርአተ ቤተክርስቲያን:ስለ ምስጢረ ቁርባን፡ መንፈሰዊ ምክር፡ታሪክ የየእለቱ ስንክሳር ፡ ❤️🧡💛💚💙💙💜💚💜💙💚💛ቆየት ያሉ ዝማሬዎች፡አዳዲስ ዝማሬዎች የመዝሙር ግጥሞች መንፈሳዊ የዜማ መሳርያዎች  የበገና ፡የክራር ፡የመሰንቆ  ትምህርት የሚሰጥበት ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት የፈለጉት መጽሐፍ የሚያገኙበት የግዕዝ ትምህርት የሚሰጥበት የፈለጉት የሚጠይቁበትና ምላሽ  የሚያገኙበት ቻናል ነው። ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።                  👇👇👇          ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥          █   𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ➲      █                    ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢ 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን          👇👇👇              🔔      🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ 🤗ጉዟችን ወዴት ነው?🤗 ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️ 👳🏽‍♂  በመጋቤ ሐይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ ከታች ባለው ሊንክ ተጭነው ሰብስክራቭ ያድርጉ          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
4150Loading...
16
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
2930Loading...
17
⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝
5712Loading...
18
✝☞ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እንወቅ ☞እንረዳ ☞እንማማር ♥♥♥♥♥♥ OPEN የሚለውን በመንካት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንጎብኝ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵          🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐w🔺‌‌
3020Loading...
19
Media files
3 0056Loading...
20
👉 ወለዘወሀበነ ሥጋሁ ቅዱስ ወደሞ ክቡረ 👉       አባ ስብሐት ለአብ ✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✝ 🙏 እንኳን ለጸሎተ ሐሙስ ለሕጽበት ሐሙስ አደረሳችሁ አደረስን🙏 👉 ግጽው ሕጽበት ወቅዳሴ ዘሐሙስ 🙏 ዘሕጽበተ እግር 🙏 ምንባባት ፩ቆሮ ም ፲፩ ቁ ፳-፴ ፩ ዮሐ ም ፫ ቁ ፲፰ ግብ.ሐዋ ም ፬ ቁ ፳፬-፴፬ 🙏 ምስባክ  🙏 ትነዝኃኒ በአሕዛብ ወእነጽሕ ተሐጽበኒ እምበረድ ወዕፅዓዱ ታሰምዓኒ ትፍሥሕተ ወሐሤተ 👉 ትርጉም 👉 በሂሶጵ ርጨኝ እነጻማለኹ እጠበኝ ከበረዶም ይልቅ ነጭ እሆናለው ሐሤትንና ደስታ አስማኝ     መዝ ፶-፮           50  6 🙏 ወንጌል 🙏 ዮሐ ም ፲፫ ቁ ፩ -፳             13    1  20 ✝ ዘቅዳሴ ምንባባት ✝ ፩ ቆሮ ም ፲፩ ቁ ፫-፬ ፩ ዮሐ ም ፪ ቁ ፲፩-ፍ.ም ግብ.ሐዋ ም ፲ ቁ ፴፬-፵፬ ✝ ምስባክ ✝ ወሠራዕከ ማዕደ በቅድሜሁ በአንጻሪሆሙ ለእለ ይሣቅዩኒ ወአጽሐድከ በቅብእ ርእስየ 🙏 ትርጉም በፊቴ ገበታን አዘጋጀክልኝ በጠላቶቼ ፊት ለፊት ራሴን በዘይት ቀባህ     መዝ ፳፪ -፮             22   6 ✝ ወንጌል ማቴ ፳፮ ቁ ፳- ፴        26    20  30 ✝ ቅዳሴ ✝   ዘኤጲፋንዮስ " በዚያች ሌሊት ለዐርብ አጥቢያ ኀሙስ ማታ በወዳጁ አልዓዛር ቤት በተቀመጠ ጊዜ "         ቅዳሴ ኤጲፋንዮስ             ም ፩ ቁ ፶፰                 1     58 👉 እናስተውል በሕዝቡ ተስጥኦ አቀባበል ላይ 👉 እግዚኦ ተሣሃለነ በሚለው ፈንታ "ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ"ይእዜኒ ወዘልፈኒ ወለዓለም ዓለም 👉 "ምስለ መንፈስከ "በሚለው ፈንታ 'አቡነ ዘበሰማያት' ይባላል 👉 ጮኾ ተስጥኦ መቀበል አይገባም ይሄ ሁሉ በጸሎተ ሐሙስ የሚኖረው ሥርዓት ነው  ሥጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት አለው ✝       ዮሐ ም ፮-፶፬                  6   54 ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥   🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔                   ✧ ምስባክ ✧               |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:            💚 @mezmurochh 💚               💛 @mezmurochh 💛               ❤ @mezmurochh ❤                  |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:         ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
2 88528Loading...
21
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
5580Loading...
22
●✥ የቤተ ክርስቲያን የጸሎት መፅሐፍ በመባል የሚታወቀው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው❓✥●
3170Loading...
23
🟩🟨🟥በኢትዮጵያ ብቸኛው የኢ/ኦ/ተ/ቤ የቋሚ የጥያቄና መልስ የሚተላለፍበት ቻናል ሁሉም ሊቀላቀለው የሚገባ የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ።
4160Loading...
24
እንኳን ለልደታ ማርያም በዓል በሰላም እና በጤና አደረሳቹ እያልን በዓለ ልደቷን በደጇ በልደታ ማርያም ማክበር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ይችን ቦታ በዓለ ልደቷን በዚች ቦታ እናክብር እዚች ገዳም ሲመጡ በዛው አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስን ገዳም አይተው ይመለሳሉ ግንቦት 1ልደታ ማርያምን ምድረከብድ ገዳም በመገኘትያክብሯት። ከ2መኪና በላይ ሰዉ አይመጣም ጭር ያለ ነዉ።እንደ አባታችን አቡነ ገብረመንፈስ በዐለ ንግስ ከየቦታዉ እንደሚሰባሰብ ሰዉ አይመጣም። ስለሆነም እዛ ቦታ ላይ  የእመቤታችን ልደት ሲከበር ግን ከ2 እስከ 3 መኪና ቢመጣ ነዉ። በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደተባለዉ የአባታችን የእረፍት ቦታ ተሳልመዉ በረከቶትን አፍሰዉ በእመቤታችን ተባከርከዉ በበረከት ተንበሽብሸዉ ወደ ቤትዎ ይመለሳሉ። ሼር በማድረግ ተባበሩን። አድራሻ ምድረከብድ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወ ልደታ ማርያም አንድነት ገዳም
3600Loading...
25
Media files
3 4028Loading...
26
◦"የሰሙነ ህማማት ረቡዕ" ◦ምክረ አይሁድ ይባላል፦ ምክንያቱም የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሐፍት ጌታን እንዴት መያዝ እንደሚገባቸው ምክር ያጠናቀቁበት ቀን ነውና፡፡ በዚህ ምክራቸው ላይ በጣም ትልቅ ጭንቀት ነበር፡፡ ምክንያቱም ወቅቱ የፋሲካ በዓላቸውን የሚያከብሩበት ቀን የተቃረበ በመሆኑ ብዙው ሕዝብም በጌታችን ትምህርት የተማረኩ ተአምራቱንም የሚያደንቁ ስለ ነበር ሁከት እንዳይፈጠር ነው፡፡ በዚህ ጭንቀት ሳሉ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ የአስቆሮቱ ይሁዳ በመካከላቸው በመገኘት የምክራቸው ተባባሪ ሆኖ ጭንቀታቸውን አስወግዶላቸዋል፡፡/ማቴ. 26÷1-14፣ ማር. 14÷1-2፣ ሉቃ. 22÷1-6/ የሐዲስ ኪዳን ካህናትና ምእመናን በዚሁ ዕለት በቤተ ክርስቲያን ተሰብስበው መላ ሰውነታቸውን ለእግዚአብሔር አስገዝተው የሞት ፍርዱን በማሰብና በማልቀስ ሐዋርያት ከጌታችን መያዝ በኋላ በኀዘን በፍርሐት እንደነበሩ እያሰቡ መጻሕፍትን በማንበብ በጾም በጸሎትና በስግደት ተወስነው ይቆዩና ከአሥራ ሁለት ሰዓት በኋላ ወደ ቤታቸው ይሄዳሉ፡፡ ◦የመልካም መዓዛ ቀንም ይባላል፦ ምክንያቱም ጌታችን በዚህ ዕለት በቤተ ስምዖን ዘለምጽ ተቀምጦ ሳለ መላ ሕይወቷን ለዝሙት አስገዝታ ትኖር የነበረችው ማርያም እንተ እፍረት /ባለሽቱዋ ማርያም/ «ከእንግዲህ ወዲህ በኃጢአት ተበላሽቶ ይኖር የነበረውን ሕይወቴን እንደዚህ መልካም ሽቱ የሚያጣፍጥ ኃጢአትን ይቅር የሚል አምላክ መጣ» ስትል ዋጋው እጅግ በጣም ውድ የሆነ ከሦስት መቶ ዲናር በላይ የሚያወጣ በአልባስጥሮስ ብልቃጥ የተሞላ ሽቱ ይዛ በመሔድ በጠጉሩ /በራሱ/ ላይ በማርከፍከፍ ስለቀባችው ረቡዕ የመዓዛ ቀን ይባላል፡፡ ◦የእንባ ቀንም ይባላል፦ ማርያም እንተ እፍረት በጌታችን እግር ላይ ተደፍታ መላ ኃጢአቷን ይቅር እንዲላት በእንባዋ እግሩን አጥባዋለችና በጠጉሯም በእንባዋ ያጠበችውን እግሩን አብሳዋለችና፡፡/ማቴ. 26÷6-13፣ ማር. 14÷9፣ ዮሐ. 12÷8/ ኃጢአትን በማሰብ ማልቀስና ራስን የተወደደ መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ማቅረብን ከምታስተምረን ማርያም እንተ እፍረት እንባን ለንስሐ ሕይወት ልንጠቀምበት ይገባል፡፡ የተሣተውን ✍ ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት                               ✍     ✔ ❤️ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ እንበለ ደዌ ወህማም እንበለ ጻማ ወድካም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም። ለመቀላቀል   👇       ┏━━° •❈• ° ━━┓     💚 @mezmurochh 💚     💛 @mezmurochh 💛     ❤ @mezmurochh ♥       ┗━━° •❈• ° ━━┛
4 33956Loading...
27
🟢መናፍቃን ከሚያነሷቸው 3 ጥያቄዎች መካከል 1)የጌታችን እኔት የአዳም የውርስ ኃጢአት/ጥንተ አብሶ/አለባት። 2)የጌታችን እናት አልተነሳችም 3)እየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ነው። 👉ለነዚህ ጥያቄዎች እና ለመሳሰሉት መልስ የሚያገኙበት ቻናል ነው።አሁኑኑ ይቀላቀሉ።
6131Loading...
28
⛪️📚🙏 1, እመጓ 2, ዝጎራ 3, መርበብት 4, ዴርቶጋዳ 5, ዮራቶራድ 6, ዣንቶዣራ 7,መጽሐፈ ሄኖክ 8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ 9, ፍኖተ አእምሮ 9, አዳም እና ጥበቡ 10, ዝክረ መስቀል 11, ሰይፈ ሥላሴ 12, ፍትሐ ነገስት 13, መጽሐፈ መነኮሳት 14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና 16, ህግጋተ ወንጌል 17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን 18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል 19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ 20, ግድለ ተክለሃይማኖት 21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ 22, የወጣቶች ህይወት 23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት 24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት 25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ 📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖      ✝                      ይቀላቀሉን                    ✝
6242Loading...
29
♦️🔹ጥያቄ❓🔷♦️ ‼️የምኩራብ አለቃ ማነው❓
3260Loading...
30
✝☞ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችን እንወቅ ☞እንረዳ ☞እንማማር ♥♥♥♥♥♥ OPEN የሚለውን በመንካት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንጎብኝ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░  𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░ ► 𝑶𝑷𝑬𝑵 ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵 ▒▓█✅ ✅█▓▒░► 𝑶𝑷𝑬𝑵  ░ 𝑶𝑷𝑬𝑵          🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐w🔺‌‌
5540Loading...
31
👌⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ የተዋሕዶ ልጆች ተቀላቅለው በመማር ላይ ናቸው የቀራችሁት አንተ / አንቺ ናችሁ‼️ በቻናሉ ለምእመናን በሚገባ መልኩ በጽሑፍ ድንቅ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ይለቀቃሉ ገብታችሁ ተማሩ አናስከፍልም በነጻ የተሰጠንን በነጻ እንሰጣለን
3800Loading...
32
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
5290Loading...
33
🌏በዚያን ጊዜ ተጠንቀቁ 😭😭😭😭😭😭 ፍካሬ ኢየሱስ          ሰብል በደረሰ ግዜ አንበጣ፣ኩብኩባ የምድራቸውን ፍሬ የሚበላ መቅሰፍት ይልክባቸዋል በየሀገሩ ፀብ፣ክርክር ይነሳል እና የአባቶቻችን መልእክት........ ሙሉውን ለማንበብ
4570Loading...
34
💠መስቀሉን  ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ መስቀሉን  ይጫኑ Join ይበሉት /Start                         🔳🔳                   🔳🔳          🔳🔳🔳🔳🔳🔳          🔳🔳🔳🔳🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳                   🔳🔳          መስቀሉ አርማችን ነው።
5820Loading...
35
​✞ ኪርያ ላይሶን ✝ኪርያላ ይሶን_ኪርያላ ይሶን_ኪርያላ ይሶን/፭/ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።።አማኑኤል ጌታ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።።።በጥፊ ተመታ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።ዓለምን ሊታደግ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።።።ተነዳ እንደ በግ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።።አዳምን ሊፈውስ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።።።ቆመ ከጲላጦስ ✝ኪርያ ላይሶን_ኪርያላ ይሶን_ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።።።እጁን ቸነከሩት ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።።አጥንቱን ቆጠሩት ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።የእሾኽ አክሊል ደፍቶ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።።።ገዳዩን ረትቶ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።።የሁላችን በደል ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።ተሻረ በእርሱ ቁስል ✝ኪርያላ ይሶን_ኪርያ ላይሶን_ኪርያ ላይሶን ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።ዕጣ ተጣጣሉ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።ልብሱን ተካፈሉ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።ለፍርድ ተወሠደ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።።።እንደ በግ ታረደ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።ለብሶ ከደም ሜዳ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።ተከፈለ ዕዳ ✝ኪርያላ ይሶን_ኪርያላ ይሶን_ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።ሆምጣጤ አጠጡት ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።በገመድ ጎተቱት ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።በወንበዴው ፈንታ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።።።።ተሠቀለ ጌታ ኪርያላ ይሶን ኪርያላ ይሶን።።።።።።።ሁሉም ዘበቱበት ኪርያላ ይሶን__ኪርያላ ይሶን።።።።።።በዘለዓለም ሕየወት ✝ኪርያላ ይሶን_ኪርያላ ይሶን_ኪርያላ ይሶን/፭/።                     መዝሙር            ሊቀ-መዘምራን ይልማ ሀይሉ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥     ╭══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|: ══╮     ✥       💚@mezmurochh💚   ✥     ✥       💛@mezmurochh💛   ✥     ✥       ❤@mezmurochh❤   ✥     ╰══•|❀:✧๑✞✞๑✧❀|:══╯    ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
4 46962Loading...
36
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥ 🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔 ሊቀ-መዘምራን ይልማ ሀይሉ ◦ ኪርያ ላይሶን ◦ ✥ መዝሙረ ዳዊት / በ ቴሌግራም/ ✥ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|: 💚@mezmurochh💚 💛@mezmurochh💛 ❤@mezmurochh❤ |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|: ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
4 52362Loading...
37
◦ሠሉስ(ማክሰኞ) ◦የሰሙነ ህማማት ሠሉስ(ማክሰኞ) "የጥያቄ ቀን" በመባል ይታወቃል ምክንያቱም ሹመትን ወይም ስልጣንን ለሰው ልጅ የሰጠ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰኞ ባደረገው አንጾሖተ ቤተ መቅደስ ምክንያት በዚህ ዕለት ስለ ሥልጣኑ በጸሐፍት ፈሪሳውያን ተጠይቋልና ጥያቄውም ከምድራውያን ነገሥታት፣ ከሌዋውያን ካህናት ያይደለህ ትምህርት ማስተማር፣ ተአምራት ማድረግ፣ ገበያ መፍታት በማን ስልጣን ታደርጋለህ? የሚል ነበረ። ◦ይህንስ ሥልጣን እነዚህን እንዳደርግ እነግራችኃለው የዮሐንስ ጥምቀት ከወዴት ነበረች? ከሰማይ ወይስ ከሰው? አላቸው እነርሱም ከሰማይ ነው ብንል ለምን አልተቀበላችሁትም?  ይለናል ከሰው ነው ብንል ሕዝቡ ሁሉ ዮሐንስን እንደ አባት ያከብሩታል እንደ መምህርም ይፈሩታልና ሕዝቡን እንፈራለን ተባብለው ወዴት እንደሆነ አናውቅም ብለው መለሱለት እርሱም በማን ሥልጣን እነዚህን እንደማደርግ እኔም አልነግራችሁም አላቸው ይህንንም መጠየቃቸው እርሱ የሚያደርጋቸው ሁሉ በራሱ ስልጣን እንዲያደርግ አጥተውት አልነበረም ልቡናቸው በክፋትና በጥርጥር ስለተሞላ ነው እንጂ ◦ከዚህ የምንማረው የእነሱን ክፉ ጠባይና ግብር መከተል እንደማይገባን ነው በዚህ ዕለት በቤተ መቅደስም ረጅም ትምህርት ስላስተማረ የትምህርት ቀንም ይባላል  ይኸውም ከሃይማኖት የራቁትን፣ ከፍቅረ እግዚአብሔር የተለዩትን አስተምሮ ማቅረብ፣ መክሮ መመለስ እንደሚገባ ሲያስተምረን ነው። እምበለ ደዌ ወሕማም፤ እምበለ ጻማ ወድካም አመ ከመ ዮመ ያብጸሐነ፤ ያብጸሐክሙ እግዚአብሔር በሰላም። የተሣተውን ✍ ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት                               ✍     ✔ ❤️ስለ  ማይነገር ስጦታው   እግዚአብሔር ይመስገን ❤️ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ለመቀላቀል   👇       ┏━━° •❈• ° ━━┓     💚 @mezmurochh 💚     💛 @mezmurochh 💛     ❤ @mezmurochh ♥       ┗━━° •❈• ° ━━┛
4 50746Loading...
38
💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን መጫን በቂ ነው።                ክፈት        ክፈት                               ክፈት        ክፈት                                                                    ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት                                                                                                                                                                                                                                                                                         ክፈት         ክፈት                              ክፈት         ክፈት
1 2740Loading...
39
⁉️በሙስሊሙ ወገን ብዙዎች ስለ ክርስትና ይፅፋሉ ስለ ክርስትናም ይነቅፋሉ። ብዙዎች ከቤተክርስትያን እየወጡም ይገኛሉ።ክርስቶስ አንዲቱን በግ ሊፈልግ መጥቶዋል እኛም ከሙስሊም ለሚወረወሩ ጥያቄዎችን ከበቂ መልስ ጋር መጥተናል ቻናሉን ይቀላቀሉት        👇👇👇 https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl https://t.me/+Swgevc_okHzlBREl
3060Loading...
40
●✥ የቤተ ክርስቲያን የጸሎት መፅሐፍ በመባል የሚታወቀው የትኛው የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው❓✥●
6710Loading...
نمایش همه...
🟢 በርባን
🟡ጥጦስ
🔴ዳክርስ
🔵ለንጊኖስ
Photo unavailableShow in Telegram
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✝ ✝ እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ስቅለት አደረሳችሁ አደረስን ✝ 👉 ሥርዓት ጸሎተ ወስግደት ዘዕለተ ዐርብ 🙏 ዐርብ ዘነግህ (፩) ሰዓት ቅድመ ወንጌል ተንሥኡ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ፣ ወዘኢየአምር ነበቡ ላዕሌየ፣ ተንሥኡ ላዕሌየ ሰማዕተ ዐመፃ መዝ ፴፬፥፲፩-፲፪ 👉 የሚነበቡ የወንጌል ክፍሎች 👈 ዘማቴዎስ ፳፯፥ ፩-፲፬ ዘማርቆስ ፲፭፥ ፩ -፭ ዘሉቃስ ፳፫፥ ፩-፪ ዘዮሐንስ ፲፥ ፳፰-፵ 🙏 ዐርብ ዘሠለስቱ (፫) ሰዓት ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍዑኒ፤ ጽብኦሙ እግዚኦ ለእለ ይጸብኡኒ ፤ ግፍዖሙ እግዚኦ ለእለ ይገፍዑኒ     መዝ ፴፬፥ ፩-፪ 👉 ቅድመ ወንጌል ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን፤ ወአኃዙኒ ማኀበሮሙ ለእኩያን፤ ዐገቱኒ ከለባት ብዙኃን     መዝ ፳፩፥ ፲፮ ዘማቴዎስ ፳፯፥ ፲፭-፳፮ ዘማርቆስ ፲፭፥ ፲፭ ዘሉቃስ ፳፫፥፲፫-፳፭ ዘዮሐንስ ፲፱፥ ፩-፲፪ 🙏 ዐርብ ዘስድስቱ (፮) ሰዓት "ለመስቀልከ ንስግድ ኦ ሊቅነ ወለትንሤኤከ ቅድስት ንሴብሖ ኩልነ ይእዜኒ ወዘልፈኒ" 👉 ቅድመ ወንጌል ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ።ወኆለቄ ኩሎ አዕፅምትየ።ቀነዉኒ እደውየ ወእገርየ     መዝ ፳፩፥፮ ዘማቴዎስ ፳፯፥፳፯-፵፭ ዘማርቆስ ፲፭፥፲፮-፴፫ ዘሉቃስ  ፳፫፥፳፯-፵፬ ዘዮሐንስ ፱፥፲፫-፳፯ ✝ አምንስቲቲ ሙኪርያ አንቲ ፋሲልያሱ፤ ✝ አምንስቲቲ ሙኣግያ አንቲ ፋሲልያሱ ✝ አምንስቲቲ ሙዳሱጣ አንቲ ፋልሲያሱ "ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ፣ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ፣ተዘከረነ እግዚኦ በውስተ መንግሥትከ "           ሉቃ ፳፥፵፬ 🙏 ዐርብ ዘተሰዓቱ(፱) ሰዓት " ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ፣ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ በሥጋ፣ኦ ዘጥዕመ ሞተ በሥጋ      ፩ ጴጥ ፫፥፲ 👉 ቅድመ ወንጌል ወወደዩ ሐሞተ ውስተ መብልዕየ፣ወአሰተዩኒ ብሒዓ ለጽምዕየ፤ወወደዩ ሐሞተ ውስተ መብልዕየ        መዝ ፷፰፥፳፩ ዘማቴዎስ ፳፯፥፵፯-፶ ዘማርቆስ ፲፭፥፴፬-፴፮ ዘሉቃስ  ፳፫፥፵፭-፵፮ ዘዮሐንስ ፲፱፥፳፰-፴ 🙏 ዐርብ ዘሠርክ (፲፩) ሰዓት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፬ (አራት  ) መቶ ጊዜ በቅብብል ይደርሳል 👉 በቅብብል የሚደገሙ የዳዊትና የነቢያት ክፍል፦ ጸሎተ ሙሴ፣ ጸሎተ ሠለስቱ ደቂቅ፣ ፻፴፭፤ ፻፰፤፩ ይደርሳሉ ይ.ሕ ለይሁዳ ወልዱ ወለወልዱ ወልዱ ይደምሰስ ( ከዚህ በሃላ መሬት ላይ የተጣለውን መብራት ሁሉም ይመታዋል ) በመጨረሻም " ንሴብሖ "የሚለው ወረብ በኀብረት ቤተክርስቲያን እየተዞር ይዘመራል ✝✝✝ ተፈፀመ✝✝✝ ዘዕለተ ዐርብ ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥   🔔🔔🔔 መዝሙረ ዳዊት 🔔🔔🔔                   ✧ ምስባክ ✧               |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:            💚 @mezmurochh 💚               💛 @mezmurochh 💛               ❤ @mezmurochh ❤                  |❀:✧๑ ✞✞ ๑✧❀|:         ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
نمایش همه...
🙋‍♂አንድጥያቄ ✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ?✟           👇👇👇 https://t.me/addlist/2TkBck2rFoxMjNk https://t.me/addlist/2Tk_Bck2rFoxMjNk
نمایش همه...
⚫️ ሀ. በ አቤል
🔴 ለ. በቃየል
⚪️ ሐ.በ ዳዊት
🔵መ.በ እዮብ
نمایش همه...
🟢 በርባን
🟡ጥጦስ
🔴ዳክርስ
🔵ለንጊኖስ
نمایش همه...
👉በሱባኤ ጊዜ የሚጸለዩ ጸሎት⁉️
👉 ምን እና እንዴት መፀለይ አለብን⁉️
እና የማይደረግ ነገር ምንድን ነው⁉️
نمایش همه...
🔐ክፈት🔐
🙏🙏🙏  ዕለተ ሐሙስ 🙏🙏🙏    📌 《ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ዕለት ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ መሆኑን ለመግለጥ እና ለአርአያነት ጸሐፍት ፈሪሳውያን የአይሁድ ካህናት መጥተው እስኪይዙት ድረስ ሲጸልይ በማደሩ ምክንያት ጸሎተ ሐሙስ በመባል ይታወቃል፡፡   📌 ትሕትና ፍቅር መታዘዝ እንዲሁም የአገልግሎትን ትርጉም ለማስረዳትና ለማስገንዘብ የደቀ መዛሙርቱን እግር በማጠቡ ሕጽበተ ሐሙስ በመባልም እንደሚጠራ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ይናገራሉ፡፡   📌 ሐዋርያው ቅዱስ ዮሐንስም «ወሶበ ኀፀቦሙ እገሪሆሙ ነሥአ አልባሲሁ ወረፈቀ ካዕበ ወይቤሎሙ አእመርክሙኑ ዘገበርኩ ለክሙ ... ወሶበ አነ እንከ ሊቅክሙ ወእግዚእክሙ ኀፀብኩክሙ እገሪክሙ ከማሁኬ አንትሙኒ ይደልወክሙ ትኅፅቡ እግረ ቢጽክሙ፡፡»፤ «እግራቸውንም አጥቦ ልብሱንም አንሥቶ ዳግመኛ ተቀመጠ እንዲህም አላቸው ያደረግሁላችሁን ታስተውሉታላችሁን?... እንግዲህ እኔ ጌታና መምህር ስሆን እግራችሁን ካጠብሁ እናንተ ደግሞ እርስ በእርሳችሁ ትተጣጠቡ ዘንድ ይገባችኋል ሲል ተናግሯል፡፡《ዮሐ.13-12-20》፡፡    📌 ይህ ስለ እናንተ በመስቀል ላይ የሚቆረሰው ሥጋዬ ነው እንካችሁ ብሉ፤ ይህ ስለ እናንተ የሚፈስ ደሜ ነው ከእርሱ ጠጡ በማለት ምሥጢረ ቁርባንን የመሠረተበት ወይም ራሱ ምስጢረ ቁርባንን የጀመረበት ቀን በመሆኑ የምስጢር ቀን ተብሎ ይጠራል፡፡    📌 ይኸውም የሰው ልጆች ሥጋውንና ደሙን ተቀብለን ከእርሱ ጋር አንድነትና ኅብረት እንዲኖረን ጥንተ ጠላት ዲለብሎስንም ፍጹም ድል ነሥተን ሰማያዊት ርስት መንግሥተ ሰማያትን እንድንወርስ ለማስቻል ነው፡፡《ማቴ.26-26-29》፡፡    📌 አይሁድ ጌታችንን ለመያዝ በእነርሱ ጥበብና ፍላጐት ቀስ ብለው መጥተው የያዙበት ቀን ስለሆነ በዚህ ዕለት በለሆሳስ《ብዙ የድምጽ ጩኸት ሳይሰማ》የቅዳሴ ሥርዓት ይፈጸማል፡፡    ስለሆነም መላው ሕዝበ ክርስቲያን በዚህ የሕጽበት፣ የምስጢር፣ የጸሎት ቀን በተባለው በዚህ ዕለት በንስሓ ታጥበው ሥጋ ወደሙ እንዲቀበሉ ቤተ ክርስቲያን በአጽንኦት ታስተምራለች፡፡ ✝እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻማ ወድካም✝      ✝አመ ከመ ዮም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ✝       ✝ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር✝      ✝በፍስሐ ወበሰላም:: አሜን፡፡✝ የተሣተውን ✍ ፤ የተረሳው፤ የተገደፈውን፤ የነጠፈውን በቀና መንፈስ አቃንታቹ አንብቡት                    ✍     ✔ ❤ ከብርሃነ ትንሳኤው አምላክ በሰላም ያድርሰን ለመቀላቀል   👇       ┏━━° •❈• ° ━━┓     💚 @mezmurochh 💚     💛 @mezmurochh 💛     ❤ @mezmurochh ♥       ┗━━° •❈• ° ━━┛
نمایش همه...