cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

☦️ ️ዮሐንስ ባለ ራዕይ👩‍👨‍️‍✝✝

✝ ዓለም🌍 በጭንቅ ውስጥ ናት ሰብዓዊነትን የተላበስክ የሰው ዘር በሞላ የመዳን ቀን 👇ዛሬ ነው። በዚህ ቻናል ወቅታዊ የዓለም ጉዳዮችን ይደርሰዎታል። #ነገር_ግን_ከሁሉ_በፊት_እርስዎ_ሰላምዎን_የሚሹ_ከሆነ_ዛሬውኑ_ዛሬውኑ_የንስሀ_ጉዞዎትን_ይጀምሩ! #ለመዳን_እንፍጠን!! ወዳጆችንን እንጋብዝ!

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
184
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
ይድረስ ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት እና ቤተሰብ ተቃዋሚዎችና ተቺዎች እንዲሁም አሳዳጆች በሙሉ!

ጥቅምት12፥2014 ዓ.ም ይድረስ ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልእክት እና ቤተሰብ ተቃዋሚዎችና ተቺዎች እንዲሁም አሳዳጆች በሙሉ! ዓመጻ፣ ክህደት፣ ርኩሰት፣ ክፋት፣ ተንኮል፣ ሐሰተኝነት፣ ግፍ፣ ጭከና…ወዘተ በነገሠበት ዘመን፤ እንዲሁም እናት አገራችን ኢትዮጵያ በሚያሳዝን ፈተናና መከራ ዉስጥ ባለችበት በአሁን ወቅት፤ በተለያየ ቦታ ግፍና መከራ እየደረሰባቸዉ ስላሉት ምስኪኖች፣ ደማቸዉ በከንቱ ስለሚፈሰዉ ወገኖች፣ ስለ ቅኖችና እዉነተኞች ሲል፤ እግዚአብሔር የመከራዉንና የፍርዱን ዘመን እጅግ አሳጥሮልንና በቃችሁ ብሎን መልካሙን ዘመን እንዲያመጣልን ከመቼዉም በላይ ወደ ፈጣሪ አምላክ ማንባትና መጸለይ እንዲሁም በእዉነተኛ ንስሐ መመለስ በሚገባበት ወቅት፤ በአምላካቸዉ ከመተማመንና ከእርሱ የሆነዉን ከመጠበቅ ዉጭ አንዳች ሥጋዊ ኃይል የሌላቸዉን፣ ትምክህታቸዉ አንዱ እግዚአብሔር እንጂ ግለሰብ ሆነ ቡድን እንዲሁም…

"እድሜ ለንስሃ" ዘማሪ በለጠ ጌታቸው New Mezmur Edme Lenseha https://t.me/abuneteklehaymanot
نمایش همه...
ጥብቅ ማሳሰቢያ ራዕይ ዮሐንስ 20 5/2/2014
نمایش همه...
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት ክፍል 16 ለኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ቤተሰቦች ብቻ !! —28/01/2014ዓ.ም—
نمایش همه...
ቃለ ውግዘት ! (ሊቀ ሊቃውንት የእግዚአብሔር ካህን አለቃ አያሌው ታምሩ) 📌"⚡️INSTANT VIEW" በሚለው ሙሉውን ቃለ ውግዘት ያንብቡ ! ለሌሎችም share ያድርጉ !👇
نمایش همه...
ቃለ ውግዘት ! (ሊቀ ሊቃውንት የእግዚአብሔር ካህን አለቃ አያሌው ታምሩ)

«ዛሬ ካለው የቤተ ክርስቲያን አመራር ጋራ ወደ ትግል ሰልፍ እንድገባ ያደረገኝ የኔ ፈቃድ፥ ዐቅምም አይደለም። በ፲፱፻፹፭ ዓመተ ምሕረት ሐምሌ ፭ ቀን ኦፕራሲዮን ሆኜ በሰመመን ውስጥ በነበርኩበት ጊዜ በሥርዓተ ሙታን ወደ አምላኬ ፊት ቀርቤ የተሰጠኝ ትእዛዝ ነው። በዚያች ሰዓት፤ ከቅዱስ ማርቆስ እስከ ሳድሳዊ ቄርሎስ የነበሩ የእስክንድርያ ፓትርያርኮችና ሊቃነ ጳጳሳት፤ ከአትናቴዎስ፥ ከሰላማ እስከ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቴዎፍሎስ የነበሩ የኢትዮጵያ ሊቃነ ጳጳሳትና ፓትርያርኮች የእሳት ነበልባል በከበበው፥ የእሳት ልሳን ያለው መጋረጃ በተንጣለለበት በዚያ አዳራሽ፥ በዚያ የግርማ ዙፋን ግራና ቀኝ ተሰልፈው ቁመው ነበር። በኤፌሶን ጉባኤ ንስጥሮስን ያወገዘው የእስክንድርያ ሊቀ ጳጳሳት ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ቄርሎስ በመንበሩ ፊት ለፊት ቆሟል። ቀድሞ የተወገዘው ንስጥሮስ የማዕረግ ልብሱን ተገፎ በስተጀርባው ቆሟል። አባ…

አንተ ከትንሳኤ ብርሃን ከአሰላ የቅዱስ ጊዮርጊስ የጽዋ ማኅበር 22/1/2014
نمایش همه...