WORLD BRIGHT COLLEGE
رفتن به کانال در Telegram
welcome to world bright college official telegram channel. this channel is created for *sharing events *news feed, and images *vaccency and info
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 480
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
آرشیو پست ها
1 480
እዉቅና ባገኘንባቸዉ ፕሮግራሞች በማስተርስ፣ በድግር እና በቴክኒክና ሙያ መርሀ ግብር በቀን እና በማታ መርሀ- ግብር በሁሉም ካምፓሶቻችን ምዝገባ ላይ መሆናችንን ስንገልጽ በደስታ ነዉ።
👍#እኛን ስለመረጡ እናመሰግናለን# ~ !!
አድራሻ፦
#አድስ አበባ መገናኛ ካምፓስ ቤቴልም ፕላዛ
0116686955/954/0916882513/913557
#ሆሳዕና ናራሞ ዲህረ ምረቃና ዋና ግብ
0461789111/ 0919846829/16861553
#ሆሳዕና ኮሮኔል በዛብህ አደባባይ ካምፓስ
0461781822/ 0916882513
#ቡታጅራ ካምፓስ መሳይ ሕንጻ ላይ
046 1455975/0916913557
#ሀላባ ካምስ ሻሸመኔ መዉጭ አስፓልት መንገድ
0465561751/ 0916882513/17189752
#ዱራሜ ካምፓስ አይዛክ ግብ
0465541982/1821/ 0916913557
#ሀደሮ የርቀት ማዕከል ከቴሌ ፍትለፍት
0464320905/ 0916913557
1 480
አስደሳች ዜና ለውድ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ
እንኳን ደስ አላችሁ!
ወርልድ ብራይት አካዳሚ ከkg -8ኛ በቅድሜ ልጅነት እና ቅድሜ መደበኛ እንዲሁም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሳይንስና የፈጠራ ስራዎች ላይ ብቁና ተወዳዳሪ ዜጎችን ለማፍራት ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ይገኛል።
በመሆኑም በሆሳዕና ከተማ እና በአከባቢያው ከሚገኙ አጎራባች ዞኖች እና ልዩ ወረዳዎች የምትመጡ ተማሪዎች እኛን ስለመረጣችሁ እጥፍ ክብር መኖሩን እየገለጽን፤ በት/ቤታችን ምቹ የመማሪያ ክፍሎች፣ የተደራጀ ቤተ ሙከራ፣ የኮምፒውተር ላቦራቶሪዎች፣ ቤተ መፅሐፍት፣ ልጆች እንዳሻቸው የምቦርቁበት መጫወቻዎች እንዲሁም ለትምህርት ስራ የሚያስፈልጉ ስራዎች የተደራጁበት አግባብ ለምርጫዎት ዋስትና ይሰጣል።
ዉድ የተማሪ ወላጆች
ተቋማችን በስነምግባር የታነፀ ፣ በራሱ የሚተማመን፣ የተሻለ እውቀት ያላቸውን እና ጠንካራ የሀገር ተረካብ ዜጎችን ለማፍራት ኃላፊነት ወስዶ እየሠራ እንዳለ ይታወቃል።
ት/ቤቱ በሳይንስና የፈጠራ ስራዎች ላይ ትኩረት በማድረግ የተሻለ ነገን መገንባት የሚፈልግ የህብረሰብ ክፍሎች ወደ ትምህርት ቤቱ እንዲመጡና በተግባር የተደገፈ ትምህርት እንዲያገኝ የልጆዎን ነገ ዛሬ ይወስኑ፤
ወርልድ ብራይት አካዳሚ እና አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤትን ምርጫዎት ያድርጉ።
ለዘላቂ የማህበረሰብ ልማት እንተጋለን!
ጳጉሜ 01/2015 ዓ/ም
