cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Fkl's mood❤👑

Hey guys..... Am fkl, I'm posting pic,video, meme, couples pic, quote...😃😉😍😙 For cross👸👸👸👇 👑Creator 👉 @Fikeryg7 Admin @Yafiiiii Tnx for everything 😍😍😍😉😉😉😘😘😃😃😃😘💖💖 @fklpicG @fklpicG

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
201
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
⭕️ይድረስ ለሁሉም የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ‼️ ------------------------------------+--------- የህይወት ጉዳይ ስለሆነ በትዕግስት እና በማስተዋል እስከመጨረሻው ይነበብ፡፡ 👇🏽👇🏾👇🏿👇🏼👇🏻👇 እንደሚታወቀው ከግንቦት 24 እስከ 27 እንፈተን ዘንድ መርሐግብር ተይዞለት የነበረው የኢትዮጵያ የከፍተኛ ትምህርት መግብያ ፈተና (Entrance exam) በCOVID 19 ወረረሽኝ, በሀገሪቷ በተላያዩ ክፍሎች በተከሰቱ ጦርነቶች እና አለመረጋጋቶች , በሚመለከተው አካል ተገቢውን ትኩረት መነፈግ እና በሌሎች በተለያዩ ምክንያቶች እየተጓተተብን የዛሬዋ ቀን ላይ ደርሰናል፡፡ ይህም ሁላችንንም ከplan ውጪ እንድንሆንና የተለያዩ Psychological ጫናዎች ውስጥ እንድንገባ አድርጎናል፡፡ መልኩ ይለያይ ይሆናል እንጂ ሁላችንም የየራሳችን ህልም አለን፡፡ የዕድሜያችንን 12 እና ከዛ በላይ ዓመት የለፋንበት አላማ አለን፡፡ ይህ ፈተናም በህይወታችን ውስጥ ወሳኝ ከሚባሉ ፈተናዎች ትልቁ ነው፡፡ እንደዚህ ያለቅጥ መራዘሙ ምን ያህል ጊዜ disappoint እንዳደረገን፣ በህይወታችን ላይ ምን ያህል negative impact እንዳሳደረ ሁላችንም ስለምናውቀው ማብራራት አያስፈልገውም፡፡ ይህን ፈተና ለመስጠት በሁሉም ዘርፍ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ኤጀንሲ በ2012 ዓ.ም ክረምት መጀመርያ ላይ ገልፆ ነበር፡፡ ለፈተናው የሚያስፈልጉ ቁሳቁስ በሙሉ ወደሀገር ውስጥ መግባታቸውን ተከትሎ ህዳር 28 ቀን 2013 ዓ.ም ትፈተናላችሁ ብሎን የነበር ቢሆንም ይህን የሚፃረር እና "እቃዎቹ ገና አልገቡም" እና በጦርነቱ ምክንያት ፈተናው ለሁለተኛ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሞ ይኸው ባልተጨበጠ ቀቢፅ ተስፋ ቤታችን idle ሆነን ተቀምጠን እዚህ ደርሰናል፡፡ በዚህ ሳምንት ውስጥ ብቻ የተሰጡትን ሁለት ግድ የለሽ እና እርስ በርስ ተፃራሪ መግለጫዎችን መመልከት ምን ያህል አስከፊ ሁኔታ ውስጥ እንዳለን አመላካች ነው፡፡ የትምህርት ሴክተሩን ብልሹ አሰራር፣ lack of transparency፣ lack of scientific and effective leadership ግልፅ አድርጎ ያሳያል፡፡ በኛ batch ላይ ብቻ ሳይሆን ከኛም በፊት በነበሩት የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ላይ ልክ እንደ የ2008ቱ የፈተና መውጣት, የ2011ኡ የውጤት መበላሸት የደረሱት መጉላላቶች መንግስት በ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ላይ ያለውን ግድየለሽነት አመላካች ነው፡፡ ሆኖም ግን የኛ የተማሪዎች ሚና ይህ በብልሹ አሰራር የተዋጀ አካል የሚወስንልንን ውሳኔ አሜን ብሎ መቀበል ብቻ ከሆነ አመታት ተቆጥረዋል፡፡ ነገር ግን ይህ ተገቢ አይደለም፡፡ የህገመንግስቱ አንቀፅ ፺ ንዑስ አንቀፅ ፪ ይህን ይለናል፡፡ "ትምህርት በማናቸውም ረገድ ከኃይማኖት ፣ ከፖለቲካ አመለካከቶች እና ከባህላዊ ተፅዕኖዎች ነፃ በሆነ መንገድ መካሄድ አለበት፡፡" Article 90 sub article 2 of the FDRE state constitution states that "Education shall be provided in a manner that is free from any religious influence, political partisanship or cultural prejudices." እየሆነ ያለው ግን ይህ አይደለም፡፡ ለዚህ ብልሹ አሰራር ደግሞ የኛ ዝምታ Reinforcement ሆኗል፡፡ ስለዚህ ዝም ማለታችን ተገቢ አይደለም፡፡ እኛ ተማሪዎች ነን፡፡ ሀገር ተረካቢዎች፡፡ Rebellion ወይም armed struggle እንጀምር እያልን አይደለም፡፡ ድምፃችንን ማሰማት መቻል አለብን ነው እያልን ያለነው፡፡ We must form a PRESSURE group💪🏾. Pressure groups are organizations that usually spew out propaganda inorder to influence the legislatures and public officials with their high persuasive skills so that they can achieve the action they want. ይህ የአለም principle ነው፡፡ "ለምን?" እና "እንዴት?" ብለን መጠየቅ ካልቻልን መማራችን ምኑ ጋር ነው??? ድምፃችንን እናሰማ፡፡ ይህን ብልሹ አሰራር እንታገል፡፡ 📌ዋና ዓላማ ፦ በትምህርት ሴክተሩ ላይ የሚታየውን ብልሹ አሰራር ማስቆም፡፡ ፦ ለታናሾቻችን እኛ እና ከኛ በፊት የነበሩት ላይ የደረሰብን እንዳይደርስባቸው፤ ቢደርስባቸውም resist ማድረግ የሚችሉበት ህብረት እንዲኖራቸው አርአያ መሆን፡፡ ፦ ዋናው እና የመጨረሻው ዓላማ ነገሮችን መቆጣጠር፡፡ አስተውሉ፦ ጥያቄው "ፈትኑን" ሳይሆን 👉🏿ቁርጥ ቀን እንዲወሰን እና የሚወሰነው ቀን ያለብንን Psychological ጫና ተቋቅመን፣ የጥናት ሙድ ውስጥ ገብተን ለመዘጋጀት የሚያፈልገንን ቀን ታሳቢ ባደረገ መልኩ በአፋጣኝ ቁርጥ እንዲደረግልን፡፡ 👉🏿Online ፈተና በሀገሪቱ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ሊተገበር መሆኑና እሱን ተከትሎ ሊመጡ በሚችሉ ብዙ Cyber-crimes ላለመጎዳታችን ዋስትና ይሰጠን ዘንድ፡፡ 👉🏿 ያሉብንን ጫናዎች ታሳቢ በማድረግ University acceptance rate ከምንጊዜም በላይ ከፍ እንዲልልን እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ያለምንም ቅድመሁኔታ እንዲመቻቹልን ተፅዕኖ መፍጠር፡፡ 🗝ወሳኝ ነጥቦች *እንቅስቃሴያችን ከተገለፀው ውጪ ሌላ ምንም ዓላማ አይኖረውም፡፡ *ህይወትን አደጋ ላይ የሚጥል እንዲሁም other time consuming gestures are strictly prohibited! 🙏መልዕክቱ ይህን ይመስላል🙏 ጥያቄ ና አስተያየት ለመስጠት   👉 @ethiouniversity1bot             Share share🙏🙏 ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇 ╔═══════════╗ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️ ╚═══════════╝
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
نمایش همه...
😲😲😲😲🙊🙊🙊🙉🙉🙉 Akukulu 2 Kasum yabase ale hoo Are saron wayes meky🙉🙉🙊🙈 my baby @black_Queen868 @black_Queen868
نمایش همه...
2.13 MB
😂😂😂😂 Hoo ehem yemachat @black_Queen868 @black_Queen868
نمایش همه...
5.39 MB
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.