Ethio Tech™
ሰላም እንደምን አላችሁ join በማድረግ አዳዲስ የቴክኖሎጂ መረጃ ያግኙ።
نمایش بیشتر209
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Repost from N/a
✳️ Turbo Vpn.
◻️ Wifi ስትጠቀሙ ፍጥነቱ አነስተኛ ከሆነባቹ ይሄን Vpn በመጠቀም የነበራቹን የ Wifi ፍጥነት እጥፍ እንዲጨምር የሚጠቅም app ነው Download አድርጋቹ ተጠቀሙት።
Share & Join Us•
Channel •|| @OBQ_World
Repost from N/a
🆔 Touch VPN V1.7.3 [Elite]
♻️ Unblock sites with Touch VPN - the free, fast & secured VPN! Surf freely now!
➖@OBQ_World➖
Repost from N/a
🔥 OBQ World IPTV 🔥
በውስጡም ያካተታቸው ቻናሎች 👇👇
🔰ETHIOPIAN CHANNEL
🔰DSTV
🔰BEIN SPORT
🔰 CANAL+
🔰 OSN
🔰 YES SPORT (AMOS)
🔰 KIDS CHANNEL.....etc
✅ PASSWORD 👉
724105396118
@OBQ_World#የዌብሳይት_ጥቆማ
📌https://europa.eu/europass/en
✍🏾 ጥሩ እና ተመራጭ የሆነ CV እና Cover Letter ለማዘጋጀት የሚረዳ ዌብሳይትን እናስተዋውቃችሁ
👉Europass ይባላል በቀላሉ እና ባማረ መልኩ CV እና Cover Letter ለማዘጋጀት የሚረዳ ዌብሳይት ነው።
👉የሰራነዉን CV ወይም Cover Letter ወደ PDF በመቀየር መዉሰድ እንችላለን።
👉የሰራነዉን CV or Cover Letter html ሊንክ ፈጥሮ በአድራሻችን ስለሚያስቀምጥልን የአካውንታችንን ሊንክ በመዉሰድ በቀላሉ ከተለያዩ የsocial media አድራሻዎቻችን ጋር በማያያዝ ስለ እኛ በቂ መረጃ እዲያገኙ ማድረግ እድንችል ያደርጋል።
#Share
Home | Europass
Europass is a set of online tools to help with creating CVs, cover letters and also help users to find jobs and courses in the EU. Europass also matches user skills and interests such as location and topic to success suitable jobs. It is a useful tool to find information on studying or working in the Europe.
ሰላም ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች🎙የስልካችንን ባትሪ እድሜ እንዴት ማርዘም እንችላለን የሚለውን ነው ተከታተሉን።
1. በመጀመሪያ #ባትሪዎን በጣም የሚመጠውን አፕ ለይቶ ማወቅና uninstall ማድረግ።
2. e-mail, Twitter, Instagram, messenger....የመሣሰሉትን ከፍቶ አለመተው
3. Bluetooth, WiFi, GPS
እነዚህን በስልክዎ ሲጠቀሙ ስልክዎ ሁልጊዜ search ስለሚያደርግ ባትሪዎን ይገሉታል።
🔻በተለይ GPS ለብዙ ሰአት መጠቀም ከሁሉም የበለጠ አደገኛ ነው።
4. ስልክዎን📱 በማይጠቀሙበት ጊዜ ultra power saving የሚለውን ማብራት ስልክዎ ስልክ ከመደወልና ሜሴጅ ከመቀበል በቀር ሌላ አገልግሎት እንዳይሰጥ ⚠️ ስለሚያደርግ #ባትሪዎን ለረጅም ሰአት መጠቀም ይችላሉ።
5. background process የሚያደርጉ አፖችን ማስቆም።
6. animated የሆነ wallpaper አይጠቀሙ።
7. የስልክዎን brightness 🔆🔅🔅 ይቀንሱ።
8. ያሉበት ቦታ ኔትወርክ በደንብ የሌለበት ከሆነ ስልክዎት የሚበቃውን ያህል signal 📶 strength ለማግኘት በሚያደርገው ጥረት የስልክዎ ባትሪ ቶሎ ❌ ያልቃል።
9. ስልክዎ ላይ ሙሉ ቀን ሙጭጭ🤳 አይበሉ።
10. ኦርጅናል 📱 #ባትሪ ይጠቀሙ።
11. battery case መግዛት የሚችሉ ከሆነ ይጠቀሙ።
12. የስልክዎ 📱 የቻርጅ መጠን ከ 40-90% ቢሆን የተሻለ ነው።
13.ስልኮ 100% እስኪሆን ቻርጅ አለማድረግ ከ40% በታችም ሲሆን አለመጠቀም መልካም ነው።
⚠️ እነዚህን መፍትሄዎች ተግብረውም ለውጥ ከሌለው ባትሪ ይቀይሩ ወይም ችግሩ የ power ic ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።
⚠️ ማንኛውንም አይነት አስተያየት ፣ ጥቆማ እንዲሁም እንድንለቅላችሁ የምትፈልጉትን ነገር
Join and share please
@samueltechs
በቴሌግራም ከምትጀናጀን ግባና ገንዘብ 🤑 እፈሱ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Amelisatube_bot?start=OWMyM
ምርጥ ገንዘብ መስሪያ bot ነው ተጠቀሙበት!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Amelisatube_bot?start=OWMyM
Repost from N/a
በቅርብ ቀን
የቴሌግራም ቻናላችንን👇👇
👉👉 @mengiehd 👈👈 Join
የYou Tube ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ👇
👉https://youtube.com/c/MengieHD👈
Repost from N/a
نمایش همه...5 የምንግዜም ምርጥ አፓች ||best 5 apps 2022||Eytaye||app reveiw||ምርጥ አፖች
ሰላም ውድና የተከበራችሁ የቻናሌ ተከታታዮች ለዛሬ ይዤላችሁ የመጣሁት ቪዲዮ ይህን ይመስላል:: ከተመቻችሁ:-Subscribe -Like -Share በማድረግ አበረታቱኝ🙏🙏🙏 ሀሳብ አስተያዬት ካላችሁ በComment አድርሱኝ!! የቴሌግራም ቻናሌ👇👇👇👇 👉👉
https://t.me/MengieHd👈👈 ስለተከታታላችሁ ከልብ አመስግናለሁ🥰❤