የእኔና የእናንተ ... የፍቅር ጊዜ❤️
💗አሁን ጊዜው የፍቅር🌺 ነው ከእኛ ጋር አብራችሁ በፍቅር እየተደሰታችሁ እየተዝናናችሁ አብራችሁን ቆዩ🙏 cross promotion contact us 👉 ❤ @desu21yemariyam tik tok 😛😜😝 Music🎶🎶 Voice🎤 Fun video📹 Photo @desu21yemariyam
نمایش بیشتر188
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
Watch "🔴አስገራሚ ታሪክ። | All in one_lio | #ethiopia #abelbirhanu #አስገራሚ" on YouTube
https://youtu.be/aGl-8_O2QL8
🔴አስገራሚ ታሪክ። | All in one_lio | #ethiopia #abelbirhanu #አስገራሚ
welcome to my channel
https://youtube.com/channel/UCctFRt_s07gtJeV7dwnLgLAInstagram: Lio_zab or t_dimple_z telegram :
https://t.me/allinone_lioAll in one biography of celebrity pls like share comment and subscribe us Thank you for watching
ይቅናሽ ብየሻለሁ 💏
ሳይገባኝ ነገሩ ከኔ የጎደለው
ቀርቦ መለየቱን ከቶ ምን አመጣው
ይቅናሽ ብዬሻለሁ
በሄድሽበት ሁሉ ሰላሙን እመኝልሻለሁ
ለኔማ ለኔማ
ለኔ የምትሆን የአምላክ ስጦታ
ትመጣልኛለች በጊዜው በቦታ
ይብላኝ ላንች እንጅ
በነገር በውሸት ሰውን ምታፋጅ
መቻሌ ሳይገባሽ በኔ ላይ ፈራጅ
አይ የኔ ዳኛ የኔዋ ጠበቃ
አሁንማ አለቀ ነገሩ አበቃ
ፍርድሽ ካልፀደቀ
መንግስት ካለወቀ
ያገር ሽማግሌ የቀበሌ ፊርማ ቡውል ካልረቀቀ
ይጅ በቃ ዞረሽ አትመለሽ
ችሎቱ ተዘግቷል ካሰብሽበት ድረሽ
#desu
#ያልተፈታ_ህልም
#ክፍል25
#ክፍል_26_ወይንም ክፍል 2ከሳምንት ቡሀላ ይጠብቁን
✍ዘሀበሻMan(ህሊና)
desu
#ያልተፈታ_ህልም
#ክፍል24
#ክፍል_25_ነገ_ምሽት_3_ሰአት_ይጠብቁን
✍ዘሀበሻMan(ህሊና)
desu
Photo unavailableShow in Telegram
*.....አንችን ነው.....*
ያኔ ኖረሽ ቢሆን በዳቬቼ ዘመን
ቀለም ተዘጋጅቶ ሸራውም ሲወጠር
በውበት መለኪያው በሰሌቱ ቀመር
ሞናሊዛን ጥሎ አንችን ይስል ነበር😍
#desu