cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Wanaw Media - ዋናው ሚዲያ

Media - ሚዲያ

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 635
مشترکین
+124 ساعت
-197 روز
-1030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

00:23
Video unavailableShow in Telegram
መብረቅ ሶስት ህጻናትን ሲመታ‼️ በፖርቶሪኮ ሳን ዩዋን የባህር ዳርቻ ሶስት አሜሪካውያን ህጻናት በመብረቅ ተመተዋል። የ7፣10 እና 12 አመት እድሜ ያላቸው ህጻናቱ በመብረቅ ተመተው እኩል ሲወድቁ የሚያሳይ ምስልም በአጋጣሚ ተቀርጿል። በአካባቢው የነበሩ ሰዎችም የወደቁትን ህጻናት ህይወት ለማትረፍ ሲረባረቡ የታየ ሲሆን በፍጥነት ወደ ሆስፒታል ተወስደዋል ተብሏል። የ12 አመቱ ታዳጊ ከባድ ጉዳት ገጥሞት በአስጊ ሁኔታ ውስጥ እንደሚገኝም ነው የተገለጸው።
نمایش همه...
1.93 MB
👍 1😢 1
አስፓልት በጭቃ ያበላሹ 9 አሽከርካሪዎች በገንዘብ ተቀጡ። የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለሚኩራ ቅ/ጽ/ቤት በአጫጫን ጥንቃቄ ጉድለት እና ከተሸከርካሪዎች ጎማ ላይ ጭቃ ሳያጸዱ አስፓልት መንገድን ያበላሹ 9 አሽከርካሪዎች በገንዘብ መቀጣታቸውን አስታውቋል።ሌሎች ከዚህ ትምህርት ልትወስዱ ይገባል።
نمایش همه...
😁 1
00:14
Video unavailableShow in Telegram
የኢራኑ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይስን ጨምሮ ሌሎች ባለስልጣናት በሂሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ካረፈበት አካባቢ አስክሬናቸው ወደ ቴሂራን መጓጓዙ ተሰምቷል። የአደጋው ሰለባዎቹ:— ✔ የኢራን ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ ✔ የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚር አብዶላሂያን ✔ የተብሪዝ መስጂድ ኢማም አያቶላህ አልሃሸሚ ✔ የምስራቅ አዘርባጃን ግዛት አስተዳዳሪ ማሊክ ራህማቲ ✔ የፕሬዝዳንቱ ጥበቃ ኃላፊ ማሄዲ ሙሳቪ ✔ የሄሊኮፕተሩ አብራሪ፣ ✔ የሂሌኮፕተሩ ረዳት አብራሪ ✔ ቦዲጋርድ ✔ የበረራ አስተናጋጅ በትላንቱ የሂሊኮፕተር አደጋ ሞተዋል።
نمایش همه...
7.78 KB
👍 1
00:54
Video unavailableShow in Telegram
መምህሩ ምን ገጠማቸው? "መምህር ሆኜ ለ36 ዓመታት አገልግያለሁ፣አዲስ አበባ 4 ተወልጀ ነው ያደኩት መንግስት ጡረታ ከወጣሁ 3ዓመቴ ነው።መንግስት ለ5 መምህራን ቤት ሲሰጥ በገላን ኮንዶምኒየም የእድሉ ተጠቃሚ ሆንኩኝ አሁን ግን በእኔ ላይ ቤቱን እጣ አወጡበት ለሌላ ሊሰጡብኝ ነው።ጎዳና ላይ ልወድቅ ነው ፍረዱኝ"እያሉ ነው። ሺዎችን ያፈሩት መምህር መብት ሊከበር ይገባል።
نمایش همه...
5.20 MB
👍 2
"ይች እህታችን ምህረት ሀደራ ትባላለች በህገወጥ ስደት ከሀገር ወጥታ ህመም አጋጠማት ለህክምናዋ በማህበራዊ ሚዲያ ከ1 ሚሊየን በላይ ብር ተሰበሰበላት።እሷም በሀገር ውስጥ ለመታከም አዲስ አበባ ገባች።የተሰበሰበው ገንዘብ በምስሉ ላይ በሚታየው አቶ ተስፋዬ ስዩም ስም ወደ አካውንት እንዲገባ ተደረገ።የንፋስ ስልክ ላፍቶ ፖሊስ መምሪያ ግለሰቡ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራበት ይገኛል።" ቅን ልቦች
نمایش همه...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
2
Photo unavailableShow in Telegram
በኢንዶኔዥያ በጎርፍ አደጋ 43 ሰዎች ሲሞቱ፣ 15 ጠፉ። የሀገሪቱ አደጋ አስተዳደር ባለስልጣን፣ "በአንድ ሳምንት ውስጥ ብቻ 43 ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ፤ 15 ሰዎች ደግሞ ጠፍተዋል" ብሏል። አስተዳደሩ፣ የሟቾች ቁጥር እየጨመረ እንደሆነና የሞቱ ሰዎችን አስክሬን የመሰብሰብ ስራ እየተሰራ መሆኑን ገልጿል።
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በቲክቶክ የማህበራዊ ትስስር ገፅ መሌ ፌዳው በሚል ስም የምናውቀው የፌደራል ፖሊስ አባል መለሰ ብርሃኑ መታሰሩ ተሰምቷል። የፖሊስ አባሉ የታሰረበት ምክንያት በግልፅ ባይታወቅም ፍርድ ቤት ቀርቦ ዋስትና ሳይፈቀድለት እንደቀረ ታውቋል። ባለፈው አርብ ምሽት በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው መሌ ፌዳው በቲክቶክ ገፁ ላይ ስለሰላም በሚያቀርባቸው ጉዳዩች ይታወቃል።
نمایش همه...
👍 3😁 1
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዲጀታል ሚዲያ እና ማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን በተመለከተ የራሷን ሕግና መመሪያ እንደምታዘጋጅ አሳወቀች። "እውቀቱ ሳይኖራቸው ቤተክርስቲያንን ወክሎ ሃይማኖታዊ አስተምህሮ ማስተላለፍ አይገባም " ሲሉ ብፁዕ አቡነ አብርሃም የጠቅላይ ቤተክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ፣ የባህር ዳርና የሰሜን ጎጃም አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ መናገራቸው ተሰምቷል።ይህንን የተናገሩት"ኦርቶዶክሳውያን ብዙኃን መገናኛ ለኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን " በሚል በቤተክርስቲያኗ የሕዝብ ግንኙነት መመሪያ በተዘጋጀ ሥልጠና ላይ ነው። በተጨማሪም:— ✔" ቤተክርስቲያንን ሳያውቁ ተገቢው ሙያና እውቀት ሳይኖራቸው የሃይማኖት አስተምህሮ ለማስተላለፍ እና በየማኅበራዊ ሚዲያው እና ዲጂታል ሚዲያው ለመንቀሳቀስ የሚሞክሩ አሉ።እውቀቱ ሳይኖራቸው ቤተክርስቲያንን ወክሎ ሃይማኖታዊ አስተምህሮ ማስተላለፍ አይገባም " ✔" ማኅበራዊ ሚዲያውና ዲጀታል ሚዲያው  ከቤተክርስቲያን ይልቅ ለግለሰቦች እና ለቡድን ፍላጎቶች የመቆም ዝንባሌ በሰፊው ይታያል።ቅድሚያ ለቤተክርስቲያን መስጠት ይገባል ፤ ገንዘብ መስብሰብን ዓላማ ያደረገ የዲጂታል ሚዲያ እና ማኅበራዊ ሚዲያ ሥራ በመንፈሳዊ ቅኝት ያልተቃኘ በመሆኑ እርምት የሚሻ ነው " ✔" በቀጣይ የዲጀታል ሚዲያና ማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀምን በተመለከተ የቤተክርስቲያኗ የራሷን ሕግና መመሪያ እንዲዘጋጅ ይደረጋል " ብለዋል።
نمایش همه...
👍 4🤣 1