cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

አንድሮሜዳ/Andromeda Top

⚫️የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሳይንስ(እውቀት) ከዘመናዊው ሳይንስ ጋር ✔️መንፈሳውያት ቅዱሳት መጻሕፍት📚 ✔የናሳ ወቅታዊ መረጃዎች 📉 ✔️ድብቁ የኢሉሚናንቲ ሴራዎች👹 ✔️ሥነ-ጠፈር የሰማይ አካላት🌌 ✔️በአለም ላይ ከሚፈጠሩ አስገራሚ🙆እውነታዎች እንቃኛለን.. የዩቱብ ቻናላችን ቤተሰብ ካልሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ አዕምሮዎትን ያስፉ🔻🔻

نمایش بیشتر
أثيوبيا2 775امهری2 674دسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
3 294
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-127 روز
-9130 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ከፕላኔት ማርስ ላይ የምትገኘው ሄሊኮፕተር መረጃ፦ በማርስ ምድር ላይ የምትገኘው ሰው ሰራሽ ሄሊኮፕተር ወይም ድሮን ለ50ኛ ጊዜ በማርስ ሰማይ ላይ መብረሯን ናሳ አስታወቀ። ከአመታት በፊት ወደ ጠፈር የተላከችው ሰው ሰራሿ ድሮን እጅግ ውስብስብ የተባሉ የፕላኔቷን ክፍሎች እየቀረፀች ወደ ምድር ምስል እየላከች ነው። በሰው ልጅ የተሰራች እና በሌሎች አለማት ላይ የምትበር የመጀመሪያዋ ድሮንም እንደሆነች ይነገራል። መረጃዎቹ ይቀጥላሉ  "subscribe" 👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCA9NA1nMKKnJRB7XyKontTA ለተጨማሪ: @Andromeda_Mereja @Andromeda_Mereja ን ይከታተሉ !እንዲሁም ለወዳጆ ያጋሩ!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ናሳ አለምን ያስደነገጠ መረጃ አውጥቷል። ከአስር አመታት በፊት ምድርን የመታት አስቴሮይድ ዳግም ወደ ምድር አቅጣጫ እየመጣ ነው ! ይህ አስቴሮይድ ምን ይባላል ? ናሳ ባለው መሰረትስ መቼ ይመጣል ? አስቴሮይዱ አቅጣጫውን ሙሉ ለሙሉ ወደ ምድር ካደረገ ናሳ አደርጋለው ያለው ቅድመ ሁኔታ ምንድነው ? ስለ አስቴሮይዱ ሙሉ መረጃውን ከስር ባለው ሊንክ ገብታቹ ተመልከቱ 👇👇👇 https://youtu.be/dyblKGvxhFE https://youtu.be/dyblKGvxhFE
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ናሳ አለምን ያስደነገጠ መረጃ አውጥቷል። ከአስር አመታት በፊት ምድርን የመታት አስቴሮይድ ዳግም ወደ ምድር አቅጣጫ እየመጣ ነው ! ይህ አስቴሮይድ ምን ይባላል ? ናሳ ባለው መሰረትስ መቼ ይመጣል ? አስቴሮይዱ አቅጣጫውን ሙሉ ለሙሉ ወደ ምድር ካደረገ ናሳ አደርጋለው ያለው ቅድመ ሁኔታ ምንድነው ? ስለ አስቴሮይዱ ሙሉ መረጃውን ከስር ባለው ሊንክ ገብታቹ ተመልከቱ 👇👇👇 https://youtu.be/3fq4PNGjeAk https://youtu.be/3fq4PNGjeAk
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
በጋላክሲ በቅርብ ርቀት ላይ በማደግ ላይ ያለ ብላክ ሆል መገኘቱን የብላክ ሆል ክትትል መምሪያ ለናሳ አሳውቋል! ከላይ በምስሉ እንደምታዩት🥵 መረጃዎቹ ይቀጥላሉ  "subscribe" 👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCA9NA1nMKKnJRB7XyKontTA ለተጨማሪ: @Andromeda_Mereja @Andromeda_Mereja ን ይከታተሉ !እንዲሁም ለወዳጆ ያጋሩ!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
NASA ትላንት ወደ ጨረቃ የሚልካቸውን 4 ጠፈርተኞች (Astronauts) አሳውቋል። እነሱም፦ አስትሮናንት ሬይድ ዋይዝማን, ቪክቶር ግሎቨር, ክርስቲና ሀምሞክ እና ጀረሚ ሀንሰን ናቸው። Artemis ll በተሰኘችው ተልዕኮ(Mission) NASA ከ CSA (Canadian Space Agency ) ጋር በመተባበር የሚልካቸው እኚህ ጠፈርተኞች ለ10 ቀናት የሚቆየው የአርጤምስ 2 የበረራ ሙከራ ላይ ተመርጠዋል። NASA ይህን የሚያደርገው ለወደፊቱ የሰው ልጅ የማርስ ጉዞ እንደ ሙከራ እንዲሁም ጨረቃ ላይ መቆየት እንደሚቻል ለመሞከር ነው ተብሏል። መረጃዎቹ ይቀጥላሉ  "subscribe" 👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCA9NA1nMKKnJRB7XyKontTA ለተጨማሪ: @Andromeda_Mereja @Andromeda_Mereja ን ይከታተሉ !እንዲሁም ለወዳጆ ያጋሩ!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የምድራችን እይታ ከጨረቃ ላይ በናሳ😯 በቅርቡ የተነሳ ትኩስ ፎቶ መረጃዎቹ ይቀጥላሉ  "subscribe" 👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCA9NA1nMKKnJRB7XyKontTA ለተጨማሪ: @Andromeda_Mereja @Andromeda_Mereja ን ይከታተሉ !እንዲሁም ለወዳጆ ያጋሩ!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የቁም ሬሳዎች ወይ ዞምቢዎች በአሜሪካ ተለቀዋል: ይህ መዳኒት ይቀይራቸዋል! የዞምቢ ወረርሽኙም ተሰራጭቷል። የአሜሪካ ላብራቶሪ ውስጥም አስደንጋጭ ነገር ተገኝቷል! ሙሉ መረጃውን ከስር ባለው ሊንክ ገብታቹ ተመልከቱ 👇👇👇 https://youtu.be/_fTJ7EEDqX4 https://youtu.be/_fTJ7EEDqX4
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
"👽👽👽" በ1996 አ.ም ጂም ሱልቪያን የተባለ ሙዚቀኛ " UFO " የተሰኘ አልበም ለቆ ነበር። ታዲያ ይሄ የተለቀቀው አልበም የሚያጠነጥነው ቤተሰብን ስለመተው ፣ ሰዎች በባእዳን አካላት ( Aliens ) ስለሚታገቱበት ሁኔታ በተጨማሪም ደግሞ በርካታ እንግዳ የሆኑ ግጥሞችን ያካተተ ነበር ። የሚገርመው ነገር አልበሙ ከወጣ ከ 6 አመት በኋላ የሙዚቀኛው ዱካ ጠፋ ስለሱ የተገኘ ነገር ቢኖር በበረሀ መንገድ ላይ የተተወው መኪናው ብቻ ነው የተገኘው ማስረጃ ። መረጃዎቹ ይቀጥላሉ  "subscribe" 👇👇👇 https://youtube.com/channel/UCA9NA1nMKKnJRB7XyKontTA ለተጨማሪ: @Andromeda_Mereja @Andromeda_Mereja ን ይከታተሉ !እንዲሁም ለወዳጆ ያጋሩ!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የተነገረላት ቀይ ጊደር በእስራኤል ተገኘች! በእስራኤል ከፍተኛ ጥበቃ ላይም ትገኛለች! ከባህር የሚወጣው 10 ቀንድ እና 7 ራሶች ያሉት አውሬ ሊወጣ ነው! ቀዩ ጊደር ምንድናት? ከአውሬውስ ጋር ምን አገናኘው ? ሙሉ መረጃውን ከስር ባለው ሊንክ ገብታቹ ተመልከቱ 👇👇👇 https://youtu.be/_eU05CUFEq0 https://youtu.be/_eU05CUFEq0
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
የተሰወሩ ሚስጥራዊ ከተሞች ተገኙ። አርኪዮሎጂስቶቹ ከግኝታቸው ውስጥ ስታር ጌት ወይንም መሰወሪያ/ወደሌላ አለም የሚያስገባ ትልቅ መግቢያ በር አግኝተዋል' የት አገኙ ? የተሰወሩትስ ከተሞች ውስጥስ ምን ተገኘ ? ሙሉ መረጃውን ከስር ባለው ሊንክ ገብታቹ ተመልከቱ 👇👇👇 https://youtu.be/bqoENhr1n_s https://youtu.be/bqoENhr1n_s https://youtu.be/3fq4PNGjeAk https://youtu.be/3fq4PNGjeAk
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.