cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነትና ሥነምግባር

ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። ይሁዳ 1÷3 ስለ ሃይማኖታችን ማንኛውንም ጥያቄ እናስተናግዳለን ተጫኑት @Thomas_Mekonnen ወጣቶች ሆይ እናንተ የቤተክርስቲያን ጠባቂ ናችሁ። 🙏 ❤ወጣትነታችን ❤ለሃይማኖታችን❤

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
19 840
مشترکین
-424 ساعت
+5897 روز
+2 14630 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

#ሕንጸታ_ቤታ_ለቅድስት_ድንግል_ማርያም በሀገረ ቂሣርያ ኬልቄዶንያ አውራጃ የመጀመሪያዋ  የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ  ክርስቲያን የታነጸችበት ዕለት ሰኔ  ፳  ‹‹ሕንጸታ  ቤታ›› ዛሬ እየተከበረ ነው ጌታችን መድኃኒታችን  ኢየሱስ ክርስቶስ ያለ እንጨት ያለ ጭቃና ያለ ውኀ  በሦስት ድንጋዮች ቤተ ክርስቲያኗን ያነጸበት ዕለት  ነውና፡፡ ሐዋርያው ጳውሎስና በርናባስ አሕዛብን ሰብከውና  ብዙዎችን አሳምነው ከመለሱ በኋላ ሕዝቡ ቅዱስ  ቊርባንን የሚቀበሉበት ቤተ ክርስቲያን ስላልነበረ  በጸሎትና በሱባኤ ጌታችን ኢየሱስን እንዲማጸኑ  ሕዝቡን አዘዙ ጌታችንም በሱባዔው ፍጻሜ ላይ  ለሐዋርያቱ ተገልጾ በመላው ሀገር እስከ ፊልጵስዩስ  ድረስ በደመና ከሰበሰባቸው በኋላ ባረካቸው እንዲህም አላቸው ‹‹ይህች ዕለት በእናቴ በማርያም ስም በአራቱ ማእዘነ ዓለም አብያተ ክርስቲያናት  እንዲታነፁ የፈቀድኩባት ናት፡፡›› ከዚያም ጌታችን የቤተ ክርስቲያኗን ቦታና መሠረት ወስኖ ንዋየ ቅዱሳቷ አልባሳቷንና መሠዊያዋን ካዘጋጀ በኋላ በዚያ ሥፍራ የነበሩትን ሦስት ድንጋዮች የተራራቁትን አቀራርቦ ጥቃቅኑን ታላላቅ አድርጎ  ቁመቱን በ፳፬ ወርዱን በ፲፪ ክንድ ለክቶ ለቅዱሳን  ሐዋርያት ሰጣቸው፡፡ ከዚህም በኋላ እጁን በጴጥሮስ ራስ ላይ ጭኖ  በአራቱ ማእዘነ ዓለም ውስጥ አርሳይሮስ (ሊቀ  ጳጳሳት) ብሎ ሾመው፤ በዚያን ጊዜም ‹‹ለሐዋርያት  አለቃ ጴጥሮስ ከጽንፍ እስከ ጽንፍ የጳጳሳት አለቃ  ይሆን ዘንድ ይገባዋል! ይገባዋል! ይባዋል! እያሉ  መላእክትና ምድራውያን ሦስት ጊዜ ተናገሩ፡፡  ኅብስት ሰማያዊ ጽዋዕ ሰማያዊ ወደ ቤተ ክርስቲያኑ  ወረደ ጌታችንም እመቤታችንን ታቦት ሐዋርያትን  ልዑካን አድርጎ እርሱ ሠራዒ(ገባሬ ሠናይ) ካህን  ሆኖ ቀድሶ ካቆረባቸው በኋላም የቅዳሴን ሥርዓት  እንዲያከናውኑና ለሕዝቡ ቅዱስ ቊርባንን  እንዲያቀብሏቸው አዘዛቸው በመቀጠልም  ለሐዋርያቱ እንዲህ አላቸው ‹‹በዚህች  ቀን  የእጃቸውን ሥራ እንዳይሠሩ ሕዝቡን ሁሉ  እዘዙአቸው፤›› ይህም የሆነው ሰኔ ፳፩ ቀን ነው እሱም <<ቅዳሴ ቤታ>> ነው ጌታችንም  ይህን  ተናግሮ ወደ ሰማይ በታላቅ ክብር ዐረገ፡፡ ቅዱሳን ሐዋርያትም በመላው ዓለም በእመቤታችን  ቅድስት ድንግል ማርያም ስም ቤተ ክርስቲያንን  በእጃቸውም አነጹ የሕንጻ ቤተ  ክርስቲያኑ ቁመትም  በነገሥታት ዘመን የነበሩ የ፳፬ቱ ነቢያትና የ፳፬ቱ  ካህናተ ሰማይ አምሳል ሲሆን ወርዱ ደግሞ የ፲፪ቱ  ሐዋርያት ምሳሌ ነው፡፡ ሦስቱ ድንጋዮች የሥላሴ  አምሳል ሲሆኑ  ከታች አቀማመጣቸው ሦስት  ከላይ ሕንጻቸው አንድ መሆኑ የሥላሴን ልዩ ሦስትነትና አንድነት ያመለክታል፡፡ የሠሩትም ሦስት  ክፍል አድርገው ሲሆን ይህም የመጀመርያው የታቦተ አዳም ሁለተኛው የታቦተ ሙሴ ሦስተኛው  የታቦተ ኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ነው፡፡ ዳግመኛም  የሦስቱ ዓለማት ማለትም የመጀመሪያው የጽርሐ  አርያም ሁለተኛው የኢዮር ሦስተኛው የጠፈር ምሳሌ  ነው፡፡ ሕንጻ ቤተ ክርስቲያኑ የተሠራውም ጌታችን  በዐረገ በ፲፱ኛው እመቤታችን በዐረገች በ፬ኛው  ዓመት ሰኔ  ፳  ቀን ነው፡፡ ሊቀ ጳጳስ ባስልዮስም በዘመኑ በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም በታነጸው ቤተ  ክርስቲያን ውስጥ ሥዕል ለማሳል በመሻቱ ሠሌዳ  ፈለገ ከአንድ ባለጠጋ ዘንድ እንዳለም ሰምቶ እንዲሰጠው ቢያስልክብትም ባለጠጋው ግን  ለልጆቹ እንደሆነና ከዚያም አልፎ በመድፈር  በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ  ክርስቲያን ላይ የስድብ ቃል ተናገረ በቅጽበትም  ወድቆ ሞተ በዚህን ጊዜ ልጆቹ በመፍራታቸው  ሠሌዳውን ከብዙ ወርቅና ዕንቊ ጋር ወደ ቅዱስ  ባስልዮስ ወሰዱለት እርሱም ሠሌዳውን ወደ  ሠዓሊው ወስዶ እንዲስልበት ሰጠው ሆኖም ግን  እመቤታችን ድንግል ማርያም በራእይ ተገልጻ  ሥዕሏን በሠሌዳው እንዳይሥል ከለከለችው  ከዐመጸኛ እጅ የተገኘ ነበርና፡፡ የአንዱ በቀኝ የአንዱ  በግራ የተሣለ የእመቤታችን ሥዕል ቀይ ሠሌዳ  ያለበትንም ሥፍራ ነገረቸው፡፡ ቅዱስ ባስልዮስም እመቤታችን ወደ አመለከተችው  ቦታ በመሄድ ሠሌዳውን አግኝቶ ወደ ቤተ ክርስቲያኗ  አምጥቶ ሁለት ምሰሶዎች ከቤተ መቅደሱ ፊት ለፊት ካቆመ በኋላ ሥዕሏን በዚያ አስቀመጠ፡፡  እግዚአብሔር አምላክም ከምሰሶዎቹ በታች የውኃ  ምንጭ አፈለቀ ድውያንም በእርሷ ይፈወሱ ነበር፡፡  ከእመቤታችንም ሥዕል በሽተኞች የሚፈውስ የዘይት ቅባት መፍሰስም ጀመረ፡፡ ነገር ግን አንዲት ሴት በፈለቀው ምንጭ ውኃ  ስትታጠብ መላ ሰውነቷ በለምጽ  ተመታ በዚህን  ጊዜም ቅዱስ ባስልዮስ አስጠርቶ ምን እንደሆነች  ጠየቃት እርሷም የእኅቷን ባል እንደወደደችና  እኅቷን በመርዝ ገድላ እንዳገባቸው ነገረቸው  ቅዱስ ባስልዮስም ታላላቅ ሦስት ኃጢአት በመሥራቷ ምናልባት እግዚአብሔር ይቅር  ይላት  እንደሆነ ንስሓ እንድትገባ አዘዛት ነገር ግን በዚያች  ሰዓት ምድር ተሰንጥቃ ዋጠቻት እርሷ ቤተ ክርስቲያንን ተዳፍራለችና፡፡ እኛም የቤተ ክርስቲያን  ልጆች ቤተ ክርስቲያንን በማክበርና ሥርዓቷን  በመጠበቅ የእመቤታችን ቅድስት  ድንግል ማርያምን ክብረ በዓል እናከብር ዘንድ ይገባል፡፡ ከእመቤታችን ከቅዳሴ ቤታ በረከት ይክፈለን! #ይኽ_ትምህርት_ለሁሉም_የተዳረሰ_ይሆን_ዘንድ_ሼር_ላይክ_ኮመንት_እናድርገዉ_ቻናሉንም_ለብዙዎች_ተደራሽ_እያደረግን_የሚሰጡ_ትምህርቶችን_በማዳረስ_ሐዋርያዊ_አገልግሎት_እንስጥ! https://t.me/Ortodokstewahido https://t.me/Ortodokstewahido https://t.me/Ortodokstewahido
نمایش همه...
ኦርቶዶክሳዊ ወጣትነትና ሥነምግባር

ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ። ይሁዳ 1÷3 ስለ ሃይማኖታችን ማንኛውንም ጥያቄ እናስተናግዳለን ተጫኑት @Thomas_Mekonnen ወጣቶች ሆይ እናንተ የቤተክርስቲያን ጠባቂ ናችሁ። 🙏 ❤ወጣትነታችን ❤ለሃይማኖታችን❤

👍 1
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️ 💁‍♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️ 👨‍🦱🧑‍🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️ ⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️ 🤵‍♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️ በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት                 👇👇👇      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel      @EOTC_-OPEN_channel 👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽          የይቱብ ቻናላችን              🔔   🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺‌‌ ❤️በናታኒም ቲዩብ❤️          👇🏽👇🏽 https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW https://youtu.be/PYhgHxupzLI?si=pQaqogjyjDUcNXW
نمایش همه...
❤️ናታኒም ቲዩብ❤️
💁‍♂ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
⛪️ቤተክርስቲያን በትዳር ዙያ ምን ታስተምራለች⁉️
💁‍♂የትዳር መሰረቱ ምን ድነው⛪️
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
نمایش همه...
💁‍♂የወሊድ መቆጣጠሪያ ይፈቀዳል⁉️
👩‍💻በዚህ ዙሪያ ጥንታዊ ዑፎች📚⁉️
🤱የህጻናት ሞትን በተመለከተ⁉️
💁‍♂ይ🀄️ላ🀄️ሉን መልሱን ለማግኘት🧏
✅Join✅
📓#አንድጥያቄ ✟ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለአብርሃም ድንኳን ለኖህ መርከብ ለያዕቆብ መሰላል ለአዳም ምኑ ናት? ✟
نمایش همه...
⚫️ሀ. ሔዋን
🔴ለ. ቅርበት
🔵ሐ. ተስፋ
⚪️መ. ገነት
Photo unavailableShow in Telegram
نمایش همه...
💕መስከረም🌸
💕ጥቅምት🌸
💕ኅዳር🌸
💕ታህሳስ🌸
💕ጥር🌸
💕የካቲት🌸
💕መጋቢት🌸
💕ሚያዝያ🌸
💕ግንቦት🌸
💕ሰኔ🌸
💕ሀምሌ🌸
💕ነሀሴ🌸
💕🌸🌸ጷግሜ🌸🌸💕
⌛️ ጥያቄ --------------- ✏ከዐራቱ ወንጌላውያን በስዕሉ ላይ አንበሳ ከጎኑ ሆኖ የሚሳለው ማን ነው❓
نمایش همه...
ሀ. ቅዱስ ማቴዎስ
ለ. ቅዱስ ማርቆስ
ሐ. ቅዱስ ሉቃስ
መ. ቅዱስ ዮሐንስ
🎚 ሌሎች ጥያቄዎች 📚
🌺⛪️🌺⛪️🌺⛪️🌺⛪️🌺⛪️🌺⛪️🌺⛪️🌺⛪️ ⛪️ሰላም ውድ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች⛪️ 🔻⛪️🔻⛪️🔻⛪️🔻⛪️🔻⛪️🔻⛪️🔻⛪️🔻⛪️🔻 🙋‍♀መንፈሳዊ ጥያቄ ጠይቀው መልስ አጥተው ያውቃሉ 🙋‍♂ ✴️ ለምሳሌ 👉ኦርቶዶክስ ማለት ምን ማለት ነው⁉️ 👉ለመጀመሪያ ጊዜ ቤተከርስቲያን በየት ተሰራ❓ 👉ክርስትና ስም ለምን ያስፈልጋል‼️ 👉እንዚህን እና ሌሎች ጥያቄዎች መልስ ለማግኘት ከፈለጉ ዕንቁ በሆኑ በኦርቶዶክስ መምህራን እንደ 🌺➯ መምህር ምህረተአብ አሰፋ 🌺➯ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ 🌺➯ መምህር ዶ/ር ሮዳስ 🌺➯ አባ ገብረ ኪዳን እና ሌሎች ♻️ JOIN ♻️ የሚለው ደሞ መልስ 🆕 ወደ ምታገኙበት ወደ ቻናሉ ይወስዳቹሃል 🔺⛪️🔺⛪️🔺⛪️🔺⛪️🔺⛪️🔺⛪️🔺⛪️🔺⛪️🔺 ⛪️ብዙ እንደምትማሩበት ተስፋ አለን🙏 ▬▣▬▣▬▣▬▣▬▣▬▣▬▣▬▣▬▣▬ ◤◢◤◢◤◢◣◥◣◥◣◥ █ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒   █ ◣◥◣◥◣◥◤◢◤◢◤◢
نمایش همه...
ማኅቶት ፕሮሞሽን💓

You’ve been invited to add the folder “ማኅቶት ፕሮሞሽን💓”, which includes 80 chats.

⛪️🌺 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒 ⛪️🌺
ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎችን ይቀላቀሉ
🌹 የርዕሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ትምህርቶች 🌹
🌹 መምህር ምኅረተ አብ አሰፋ 🌹
🌹 መምህር ዘነበ ለማ 🌹
ሌሎችም.............
🔖Ortodox promotion to register for free 📝
🕯 ማኅቶት 🕯
Free FaceSwap🤖
Free UndressBot🙈
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.