cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

፮ ኪሎ ግቢ ጉባኤ

ይህ የ፮ ኪሎ ግቢ ጉባኤ ህጋዊ የቴሌግራም ቻናል ነው። This is the official Channel of 6 kilo Gibi Gubae. በግቢ ጉባኤው ላይ ያለዎትን አስተያየት ወይም ጥያቄ በ @fesehatsion12 ወይም @Hoping7 ላይ ይላኩልን።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
2 141
مشترکین
+424 ساعت
+307 روز
+11930 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 13:2016 ዓ.ም የ3ኛ ዓመት ኮርስ አለ። 💒ቦታ: ቅዱስ ማርቆስ ወሚካኤል ቤተክርስቲያን መጠለያ ⏰ሰዓት: ምሽት ከ1 ሰዓት ጀምሮ 📖የኮርሱ ዓይነት:የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስታወሻ ደብተር መያዝ እና ጓደኛ መጋበዝ እንዳይረሱ ©፮ ኪሎ ግቢ ጉባኤ Join                     @SidistKiloGibiGubae                    
نمایش همه...
Repost from EOTC TV
Photo unavailableShow in Telegram
ፍልሰተ ዐጽሙ ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት እንኳን ለጻድቁ አባታችን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ፍልሰተ አጽም ዓመታዊ በዓል (ግንቦት ፲፪) አደረሳችሁ!!
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
🌹🌹🌹እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🌹🌹🌹 ኢትዮጵያ ከመላእክት ጋር የሚዘምር ማሕሌታዊ ከካህናተ ሰማይ ጋር የሚያጥን ካህን የምታፈራ ሀገር ናት። ለሰማይ አገልጋዮችን ገና ሳይሞቱ የምትልክ፣ ከተዋጊዎች መካከል ወደ ድል ነሺዎች መልእክተኛ የምትልክ ቤተ ክርስቲያን እንዴት ያለች ናት? ቅዱስ ያሬድ በትሕትናው ከትል ተማረ። ትሑታንን ከፍ የሚያደርግ ፈጣሪም ከፍ አደረገውና ከመላእክት ጋር ዘመረ። ትልዋን ከዛፍ አውርዶ ቢጨፈልቃት ኖሮ ለአንድ ሺህ አምስት መቶ ዓመታት ያልነጠፈው የምስጋና ጅረት በሀገራችን ባልፈሰሰ ነበር። ኃይል አለኝ ብለህ የምትጨፈልቃቸው ትሎች ሰማይ የሚያደርሱህ መምህራኖችህ እንዳይሆኑ ተጠንቀቅ ይላል የታሪኩ ተግሣፅ። ቅዱስ ያሬድ እግሩን በጦር እየተወጋ እንኩዋን ዝማሬው ሰማያት ወስዶት አልተሰማውም ነበር። የእኛው ሲላስ የእኛው ጳውሎስ ቅዱስ ያሬድ ሆይ በዘመርክባት ሀገርህ ዛሬ ብዙ ጦር ተሰክቶባታል። ከአንተ ዜማ በቀር ዛሬም መጽናኛ የለንምና በምልጃህ አስበን። ጥዑመ ልሳን ያሬድ: ሊቀ ጠበብት ያሬድ: ሊቀ ሊቃውንት ያሬድ የቤተ ክርስቲያን ጌጥ!! Telegram @SidistKiloGibiGubae you tube https://youtube.com/@6Kilogbigubae?si=JPyZjTwMFI-i2HxR

፮ ኪሎ ግቢ ጉባዔ 6 Kilo gbi gubae

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን አዲስ አበባ ማዕከል የስድስት ኪሎ ግቢ ጉባዔ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ላይ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርተ ወንጌሎችን፣ የበዓላት ወረቦችን፣ ዝማሬዎችን፣ ምክረ አበውን እንዲሁም ሌሎች በስድስት ኪሎ ግቢ ጉባኤ የሚዘጋጁ ምስል ወ ድምፆችን ያገኙበታል።

Photo unavailableShow in Telegram
በምስጋና ወደ ፊቱ እንድረስ በዝማሬም ለእርሱ እልል እንበል መዝ 94(95)፥2 ዝክረ ቅዱስ ያሬድ እንኳን አደረሳችሁ? ዓመታዊ የዝክረ ቅዱስ ያሬድ በዓልን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ስለሆነም ሁላችሁም ቅዳሜ ግንቦት 10 ቀን ምሽት 11፡00 ላይ ማኅበረ ቅዱሳን 3ኛ ወለል እንድትገኙ ስንል አደራ እንላለን!! በዕለቱ የሚኖሩ መርኃ ግብራት ➡️ትምህርተ ወንጌል ➡️ያሬዳዊ ወረብ ➡️ተውኔት እንዲሁም ➡️የቀጣይ ዓመት የሥራ አስፈፃሚዎች ዕጣ ማውጣት ስለሚኖር ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ ተጋብዛችኋል። የ፮ ኪሎ ግቢ ጉባዔ 📲Join & Share👥                    👇👇👇   Telegram @SidistKiloGibiGubae   YouTube https://youtube.com/@6Kilogbigubae?si=JPyZjTwMFI-i2HxR
نمایش همه...
🔔🔔🔔 የጉባኤው ቦታ ከቅድስት ሥላሴ ወደ ቤተ ክህነት አዳራሽ ተቀይሯል!!! ቤተ ክህነት አዳራሽ : ከቅድስተ ማርያም ቤተክርስቲያን ወደ ፒያሳ ወደሚወስደው መንገድ ትንሽ ወረድ ብሎ (ከቤተክርስቲያኑ አጥር እንዳለቀ)