Azgoch school
Welcome to our channel 👉quotes 👉facts 👉thoughts 👉jokes 👉memes 👉hot musics 👉celebrity pics 👉tiktok vids 👉student's pics... Contact and support us at @Azgoch2_bot @azgoch2 tnx for joinin us😊 Kshs students!
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
118
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
- مشترکین
- پوشش پست
- ER - نسبت تعامل
در حال بارگیری داده...
معدل نمو المشتركين
در حال بارگیری داده...
መራር ቀልድ
* አሁን ያስነጠሰው ማን ነው?
መንግሥቱ ሀይለማርያም ፣አንድ አዳራሽ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠት ላይ እንዳለ ጋዜጣዊ መግለጫው የሚሰማበት አዳራሽ ውስጥ አንድ ሰው አስነጠሰ፡፡
መንግሥቱ ሀይለማርያም ማስታወሻ ማንበቡን ትቶ፤ ቀና አለና😡😡፡- ‹‹አሁን ያስነጠሰው
ማን ነው?›› ሲል ጠየቀ፡፡ ማንም መልስ አልሰጠም፡፡ ፀጥ ፀጥ ሆነ፡፡
‹‹ማነው ያስነጠሰው ተናገሩ?››😡😡
አሁንም መልስ የለም፡፡ መንግሥቱ ሀይለማርያም ወደ ግል ጠባቂዎቹ ዞሮ፤‹‹ከአዳራሹ የመጨረሻ ረድፍ የተቀመጡትን ሰዎች አስወጡና ረሽኑልኝ!›› አለ፡፡
...
ጠባቂዎቹ የታዘዙትን ፈፀሙ፡፡
💀💀💀
መንግሥቱ ሀይለማርያም፤ ‹‹አሁንስ አታወጡም?” አለ፡፡
ሰው ፀጥ አለ፡፡
መንግስቱ ወደ ጠባቂዎቹ ዞሮ፤
“ከኋለኛው መስመር አንድ ረድፍ አውጥታችሁ ረሽኑ›› አለና አዘዘ፡፡
ትዕዛዙ ተፈጸመ ለሦስተኛ ጊዜ፤“አሁንስ ያስነጠሰውን ሰው አታወጡም?” ሲል ጠየቀ፡፡
ይሄኔ አንድ ሰው እጁን አውጥቶ፤
“እኔ ነኝ ያስነጠስኩት”
መንግሥቱ ሀይለማርያም፤
“ይማርህ!” 😟
😁
most scary part about love is,
we never know if it's real or fake.
@azgoch2