cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

Prince Faysul

:¨·.·¨: ❀  `·. @Princ_Faysul

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
6 865
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-97 روز
-7030 روز
توزیع زمان ارسال

در حال بارگیری داده...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تجزیه و تحلیل انتشار
پست هابازدید ها
به اشتراک گذاشته شده
ديناميک بازديد ها
01
በርካቶች እየገዛቹህ ነዉ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
7900Loading...
02
የምትገዙት በኦላይን ነዉ አናግሩኝ @faysul
1 0932Loading...
03
የምትሳተፍ አሳዉቁኝ @faysul
1 1600Loading...
04
100 ኩፓኖችን በዚህ ቻናል ይሸጣል በጣም ቀላል ነዉ ! የአንድ ኩፓን ዋጋ 100 ብር ነዉ
1 1770Loading...
05
ቤተሰብ እየተሳተፍቹህ
1 1420Loading...
06
ማነዉ የሚጀምረዉ የ100 ብር ኩፓን የሚገዛ
1 1570Loading...
07
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ነዉ ቤተሰቦች 300 የቲሞችን የአረፍ ልብስ ለማልበስ ገቢ ማሰባሰቢያ ኩፓን ነዉ :: ሁላችሁም ግዙ የ 100 ኩፓን ነዉ
1 1791Loading...
08
መልካም ሰው መሆንህን ሌሎች ማሰባቸው ጥሩ ነው ፤ ሆኖም ሰዎች ስላንተ ከሚያስቡት በላይ መልካም ሆነህ መገኘትን ግን የመሰለ አለም ።
1 3335Loading...
09
ራስህን ያለ ትዳር አተዉ" ኢማመል ብኻሪ እንዲህ ይላሉ ፈተና በበዛበት ዘመን ለወጣቶች ከሀጅ በላይ ትዳር ዋጅብ ነዉ ! ኢብኑ መስኡድም እንዲህ ይላሉ ከእድሜየ አንዲት ለሊት ቢቀረኝ ሚስቴ ጋር መሆንን እመርጥ ነበር"
1 48331Loading...
10
ጓደኛ ወሳጅ ነዉ ምነኛ ታደለ ወደ አላህ የሚወስድ ጓደኛ ያገኘ!
1 3326Loading...
11
ጁመዓ የት ሰገዳቹህ??ኹጥባው ስለምን ነበር?
1 3150Loading...
12
በህይወትህ ውስጥ ጨካኝ ቀናትና ፈታኝ ጊዜያት ይኖራሉ። አንተን የሚሰሩህም እነርሱ ናቸው። በየትኛውም ከባድ የህይወት አጋጣሚ ውስጥ ስታልፍ ትልቅ ትምህርት ትማራለህ። ትምህርቱ ደግሞ አንተን ይቀይርሃል። ቢያንስ ቢያንስ "ሁሉም ነገር ያልፋል" የሚል የህይወት እውነትን ትረዳለህ።
1 56416Loading...
13
አትቅና፣ አብዝተህ አትጨነቅ፣ በቀላሉ ኑር፣ ብዙ ስጥ ትንሽ ጠብቅ!
1 4908Loading...
14
ዋናዉ ነገር አበባዉ አይደለም አበባዉን የሚይዘዉ እንጂ በዉስጡ ዉዴታ ካለ ሽታዉ ይጨምራል በዉስጡ ፍቅር ካለ ዉበቱ ይጨምራል ሰላም ለነዛ በልቦቻቸዉ ፍቅርን ተናግረዉ ዉዴታን ለሚያሳዩ
1 4409Loading...
15
ልብህ ወደ አንድ ነገር ሲመለከት አንተን እንደሚመስል እወቅ"
1 4785Loading...
16
እዉነተኛ ጓደኛ ከፍ ማድረግ ካልቻለ እንድትወድቅ አይፈቅድም"
2 44412Loading...
17
የሆነ ሰዉ አንድን ጥበበኛ ካነበብከዉ ቆንጆ ጥበብ ንገረኝ አለዉ!    ጥበበኛዉም 70 አመታት ሳነብ እንደዚህ ምርጥ ጥበብ አላገኘሁም 'ኢባዳ ድካሙ ይጠፍና ምንዳዉ ይቀራል ወንጀል ጠዓሙ ይጠፍና ቅጣቱ ይቀራል"
2 28823Loading...
18
ሚስጥርህ በኔ ጉድጎድ ዉስጥ ነዉ የሚሉህን ሰወች አትመን ጉድጎዱ የሰፈሩን ሰዉ በሙሉ ያጠጣልና
2 4559Loading...
19
"አላህ ከከዋለልህ ፀጋዎች ውስጥ ጠዋት ተነስተህ ፊትህን ስትታጠብ ሌላው ኩላሊቱን ማሳጠቡ ነው።" الحمد لله!
2 72512Loading...
20
ጓደኛ ጎታች ነው (ይስባል) ፤ ወይ ወደ ጀነት ይስባል አሊያም ወደ እሳት ይጎትታል። ምርጥ ጓደኛ ካላችሁ አላህን አመስግኑ።
3 15912Loading...
21
ኢማሙ እያሰገዱ ከኋላ አንዱ ሆዱ ጡጥ አለችበት። ሲጨርሱ ኢማሙ ዘወር ብለው "ከናንተ ትንሽም አየር ያስወጣ ሰላት ይድገም" አሉ በቁጣ። አየር ያስወጣውም "እርስዎም ይድገሙ ልብዎ መች ሶላቱ ላይ ሆነና" አላቸው። kh
3 0108Loading...
22
እድሜዉ 8 አመታት የሆነ ልጅ እድሜዉ 12 አመት የሆነዉን ልጅ ሲመታዉ ተመለከትኩትና ገረመኝና ለምን አትመታዉም ስል ጠየኩት? ልጁም ደም በደም እስኪሆን መምታት እችላለሁ  ግን ያኔ አባቱን ይዞ ይመጣል እኔ ደሞ የቲም ነኝ እናቴ ጋር ወንድ እንዲያወራ አልፈልግም!
3 4147Loading...
23
ፈገግታ ደሀ ሀብታም ተብላ አትታወቅም ሁሉም ሰወች የሚያቁት ቋንቋ ነዉ ጥቂቶች ብቻ በሷ ይናገራሉ"
3 16910Loading...
24
ፊቶቻቸውን እንደ ልብሶቻቸው የሚቀያይሩ ሰዎችን ወዳጅ አድርገህ አትየዝ። እነሱ ሲፈልጉህ የሚያገኙህ ስትፈልጋቸው ግን የማታገኛቸው ናቸው።
3 32817Loading...
25
ሁሌም በኸይር ላይ ያለ ወንድም ነው ብዙ ህልሞች አሉት ዱዓ አርጉለት ለየቲሞች ብሎ 10ሺ ብር አስገብቶል ። አላህ ይቀበልህ አላህ ህልሞችህን ያሳካልህ በገንዘብህ ላይ በረካን ወፍቆህ የኸይር ሰበብ ሁሌም ያርግህ አላህ በሁለቱም አለም ደስተኛ አርጎ ሰደቃወችህን ዘውታሪ ያርጋቸው። ሌሎቻችሁም ነይቱ
2 5961Loading...
26
በህይወት ውስጥ እንደ መንገደኛ ሁን  በእያንዳንዱ ነገር ቆንጆ አሻራ ተው አንተ በዚህ ዓለም ውስጥ እንግዶ ብቻ ነህ ፣ እንግዳ ከመሄድ ሌላ አማራጭ የለዉም!
2 53014Loading...
27
መልካም ቃላት,,!! ቅጠላቸው የማይረግፍ መዓዛቸው የማይጠፋ አበባዎች ናቸዉ በመንገድ ላይ  መልካም ቃላትን  ዝራ ዘዉታሪ የሆነ ሰደቃ ይሆኑሀል
2 26513Loading...
28
1000 ሰወች እያንዳነቸዉ 1000 ቢያዋጡ 299 ሰወች እያንዳንዳቸዉ 3500 ቢያዋጡ 105 ሰወች እያንዳቸዉ 10ሺ ቢያዋጡ 10ሺ ሰወች እያንዳንዳቸዉ 100 ቢያዋጡ 2100 ሰዉ እያንዳቸዉ 500 ቢያዋጡ  ይሳካል ሳትሳነፉ አላህ ከሰጣቹህ ላይ ስጡ
2 5570Loading...
29
ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር በ2016 ዓረፋ በዓል ለ300 የቲሞች "ዓረፋን ከየቲሞች "በሚል መሪ ቃል ለ4ተኛ ዙር ለየቲሞች የልብስ ማልበስ ፕሮጀክት ስላለን በመላው አለም የምትገኙ ውድ የኸይር ፈላጊ ቤተሰቦች እንድትሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን። የቲሞችን የሚንከባከብ ከረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጋር በጀነት ጎረቤት ነው ። በባንክ ገቢ ለማድረግ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  1000388115444 ♢  አዋሸ ባንክ       01425412116600 ♢ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ  1000085221616 ♢ ኦሮሚያ ኢንተርናሺናል ባንክ 1493281700001 ♢ ሒጅራ ባንክ  1001097420001 ♢ ዘምዘም ባንክ    0019001920101 የአካውንት ሰም ፦ ሙፍቲ ዳውድ የከሚሴ ወጣቶች የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር
2 4910Loading...
30
እናንተ ደግ ሰወች ምከሩኝ እስኪ የደግ ሰወችን ምክር እወዳለሁ!
2 5531Loading...
31
Media files
2 92715Loading...
32
ወደ አላህ የሚወስደዉ  እንዴት ነዉ? አላህን በድብቅ እንዳመፅከው በድብቅ ተገዛው ያኔ የኢባዳ ጠዓም ልብህ ዉስጥ ይገባና መንገዱን ታገኛለህ
80Loading...
33
በመጨረሻም ግብህ አንተ ከምትወደው በላይ አንተን የምትመስል ነፍስ መፈለግ ብቻ ይሆናል።"💔😔 Ibnuzayed
2 51215Loading...
34
"በህይወትህ ውስጥ በሆነ ወቅት፣ ሀሳብህን ለማስረዳት ረጅም መልስ ከመጻፍ ይልቅ በተሳሳተ መንገድ እንዲረዱህ ትመርጣለህ።" ስሜት ይቀዘቅዛል… Ibnuzayed
2 55521Loading...
35
በፊት ላይ አረቦች ሚስቶቻቸው የሚጠቀሙትን ፈረስ አይሸጡም  ያርዱት ነበር  ከቅናታቸው የተነሳ! ዛሬ ላይ ግን ባሎች በሚስቶቻቸው እናቃቹሀለን እየተባሉ ነው በሌሎች ወንዶች
2 7615Loading...
36
ድሮ ሽማግሌ ለትዳር ጥየቃ ሲላክ አይመለስም ነበር። ትዳር የተከበረ ነዋ 👉 ቤተሰብ ታዲያ የጠየቃትን ለሰው አጭተው ከሆነ "እሷን ሰጥተናል ባይሆን ታናሿም ታላቋም አለች፣ ያጎቷ ልጅም አለች የፈለገውን ይምረጥ ይባላል። ሽማግሎቹ በሳምንቱ አፕሊኬሽን ፎርም ቀይረው ይገባሉ። ይህ አይነት ትዳር ታዲያ የፍች ብዛቱ (divorce rate) አነስተኛ ነበር። ምክንያቱ ደሞ የፍቅር ውልደቱና እድገቱ ጉልምስናውም ይሁን ትዝታው ከተጣመርክ በኋላ ስለሚሆን ነው። እስቲ ያገባችሁ ሰዎች ተዋውቃችሁ ኒካህ ለማድረግ ምን ያህል ጊዚ ፈጀባችሁ ስንት አመት ቆታችሁ። እኔ ከጋብቻ በፊት 3 ቀን ፈጅቶብኛል። እና 24 አመት ኖርን አልሀምዱሊላህ። ኢትዩጵያ ውስጥ ያለው የፍች ስርጭት እንደ አንድ ጥናት (Muntasir etal 2018) ይሄን ይመስላል:: በአብዛሀኛው ሙስሊም የበዛበት አካባቢ ፍች ያነሰ ይመስላል። እንደ አገር ግን ከ4ቱ ትዳር አንዱ እየፈረሰ ነው ። እርግጥ አንዳንድ ቦታ ከ2ቱ አንዱ እየፈረሰ ነው Kb
2 8728Loading...
37
ስነ ምግባርህ የራስህ ነው....ስነ ምግባራቸው የራሳቸው ነው ...አንተ በራስህ መፅሀፍ ትፅፍለህ እነሱም በራሳቸው መፅሀፍ ይፅፋሉ ....ላንተ መጥፎ ነገርን ከዋሉ እንደነሱ እንዳሰራ!
2 57512Loading...
38
ሰወች ጋር ስትኖል ሁሌም ይህንን እንዳረሳ ባጠቅማቸው አትጉዳቸው ባታስደስታቸው አታዛዝናቸው ባታሞግሳቸው አታሳንሳቸው!
2 19813Loading...
39
دائماً عامل الناس على مبدأ: إن لم تنفعه فلا تضره، وإن لم تفرحه فلا تغمه، وإن لم تمدحه فلا تذمه. ሰወች ጋር ስትኖል ሁሌም ይህንን እንዳረሳ ባጠቅማቸው አትጉዳቸው ባታስደስታቸው አታዛዝናቸው ባታሞግሳቸው አታሳንሳቸው!
10Loading...
40
የሰው ልጅ ከሲሳዩ ለማምለጥ ንፍስን ቢሳፈር ሲሳዩ መብረቅን ተሳፍሮ ይከተለው ነበር!
1 9368Loading...
በርካቶች እየገዛቹህ ነዉ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
نمایش همه...
👍 2 1
የምትገዙት በኦላይን ነዉ አናግሩኝ @faysul
نمایش همه...
👍 3
የምትሳተፍ አሳዉቁኝ @faysul
نمایش همه...
👍 3
100 ኩፓኖችን በዚህ ቻናል ይሸጣል በጣም ቀላል ነዉ ! የአንድ ኩፓን ዋጋ 100 ብር ነዉ
نمایش همه...
3👍 2
ቤተሰብ እየተሳተፍቹህ
نمایش همه...
👍 6
ማነዉ የሚጀምረዉ የ100 ብር ኩፓን የሚገዛ
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
አሰላሙ አለይኩም ሰላም ነዉ ቤተሰቦች 300 የቲሞችን የአረፍ ልብስ ለማልበስ ገቢ ማሰባሰቢያ ኩፓን ነዉ :: ሁላችሁም ግዙ የ 100 ኩፓን ነዉ
نمایش همه...
👍 9 3
መልካም ሰው መሆንህን ሌሎች ማሰባቸው ጥሩ ነው ፤ ሆኖም ሰዎች ስላንተ ከሚያስቡት በላይ መልካም ሆነህ መገኘትን ግን የመሰለ አለም ።
نمایش همه...
👍 28
Photo unavailableShow in Telegram
ራስህን ያለ ትዳር አተዉ" ኢማመል ብኻሪ እንዲህ ይላሉ ፈተና በበዛበት ዘመን ለወጣቶች ከሀጅ በላይ ትዳር ዋጅብ ነዉ ! ኢብኑ መስኡድም እንዲህ ይላሉ ከእድሜየ አንዲት ለሊት ቢቀረኝ ሚስቴ ጋር መሆንን እመርጥ ነበር"
نمایش همه...
41👍 9
ጓደኛ ወሳጅ ነዉ ምነኛ ታደለ ወደ አላህ የሚወስድ ጓደኛ ያገኘ!
نمایش همه...
🥰 18