cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

መወዳ ቻናል(MEWEDA CHANNEL)

« ... رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ » ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታወርደው ፈላጊ ነኝ ፡፡ http://t.me/MewedaChannel

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
1 024
مشترکین
-124 ساعت
-77 روز
-1530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

🔶 ማንኛዉም ህዝብ በመሰረታዊ ጉዳዮቻቸው ላይ ካልተስማሙ በቅርንጫፋዊ ጉዳዮቻቸው ላይ አይስማሙም ። ህዝበ ሙስሊሙ በተዉሒድ ላይ ካልተሰባሰ በኢስላማዊ ማንነት ስም የሚደረጉ ቲርኪሚርኪ ፋከራዎች አንድ አያደርጋቸዉም። ✍ فوائد الطريفي Http://t.me/mewedachannel
نمایش همه...
መወዳ ቻናል(MEWEDA CHANNEL)

« ... رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ » ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታወርደው ፈላጊ ነኝ ፡፡ http://t.me/MewedaChannel

☀️ ጣፋጭ ቂራኣ 📌 ቃሪእ :—አብዱረሺድ ዓሊ ሱፊ 💎 ሱረቱል ፋርቃን 📖✏️📜 . •┈┈• ❀ 🍃🌸🍃 ❀ •┈┈• ✨መወዳ http://t.me/AbdHik
نمایش همه...
💎የአላህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "አላህ ይህን ሙስሊም ማህበረሰብ የሚረዳው በደካሞች ዱዓ እና በቅንነታቸው ነው።" 👉አልባኒ ሰሒህ ብለውታል 📚አነሳኢይ በቁጥር (3178) ዘግበውታል
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለ1445 አ.ሂ ዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ዒዱኩም ሙባረክ ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሃል አዕማል!! عيدكم مبارك. تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال. https://t.me/Tarefi1443
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ـ💡💡 ـ💡 📌 ለይለተል-ቀድር መሆኑን ባውቅ ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ? ✨ እናታችን ዓኢሻ -ረዲየ አላሁ ዓንሀ- እንዲህ ብለዋል:– ☀️ የአላህ መልክተኛ ሆይ! ለይለተል-ቀድርን ባገኝ (ያቺ ለሊት ለይለተል-ቀድር መሆኖን ባውቅ) ምን ብዬ ዱዓእ ላድርግ? ብዬ ጠየቅኳቸው። ✨ እሳቸውም:– اللهم إنك عفو تحب العفو فعفوا عنا. « አላሁመ ኢነከ ዓፉዉን ቱሂቡ አል-ዓፍው ፈዕፉ ዓኒ » 👉( አላህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅርታንም ትወዳለህ ይቅር በለኝ) በይ አሉኝ። (ቲርሚዚይ፣ኢብኑ ማጃህ፣ ኢማሙ አህመድ እና ሃኪም ዘግበውታል) #Learnmore የቴሌግራም አድራሻችን👇 Http://t.me/Abdhik 💡 💡💡
نمایش همه...
1⃣ አስሩ የረመዳን የመጨረሻ ቀናቶች 🔶 በነዚህ አስር ቀናቶች اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عنا" የሚለውን ዱዓ ማብዛት ይገባናል ። 🔶 ለይለቱል ቀድር ለ84 አመታት ከሚሰራ መልካም ስራ የበለጠ ደረጃ አለው። አስቡት አንዲት ሌሊት ከ84 አመታት በላይ! T.me/MewedaChannel
نمایش همه...
መወዳ ቻናል(MEWEDA CHANNEL)

« ... رَبِّ إِنِّي لِمَا أَنزَلْتَ إِلَيَّ مِنْ خَيْرٍ فَقِيرٌ » ጌታዬ ሆይ! እኔ ከመልካም ነገር ወደኔ ለምታወርደው ፈላጊ ነኝ ፡፡ http://t.me/MewedaChannel

ተቅዋን እንዴት እናሳካ በኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን    ሰው የሚከብደው 1,ግቡን ማስቀመጥ   2,ግቡን ለማሳካት የሚለፋው ነገር          #በረመዳን ተቅዋን እንድናሳካ ነው የሚፈለገው      ==>አንድ ወር ሙሉ ከተለማመደ…   #በመሀል ከፎረሸ ግን         👉የውሸት ልብስ ከለበሰ አላህ የቂያማ ቀን #የእሳት ልብስ ያለብሰዋል          "ከኔ ኡመት #አብዛኛው ሙናፊቅ  #ቁራዎች(አሊሞች) ናቸው "              👆 አሉ  ነብዩ(ሰዐወ)   መርጦ ሀይማኖተኛ መሆን የሙናፊቅ ባህሪ ነው   ምን ማለት ነው 👇👇      => ደስ ደስ የሚለንን መርጠን መስራት   "መን ለም የደዕ ቀውለ ዙር" ገብቶናል ግን በአላህ ይሁንባቹ
نمایش همه...
ስድስቱ የተውበት መስፈርቶች ~ በህይወታችን ብዙ ጊዜ ወንጀሎችን እንፈፅማለን። አላህ ያደለው በወንጀሉ አላህ ፊት እንዳይጠየቅ ተውበት ማድረግን ያስባል። ግን ስንቱ ነው ተውበቱ መስፈርቶችን የሚያሟላ እንዲሆን የሚጨነቀው? እራሳችንን በሚገባ ጠይቀን እናውቃለን?! ለመሆኑ መስፈርቶቹን ምን ያህሎቻችን በሚገባ እንለያቸዋለን? ለማያውቁ ጥቆማ፣ ለሚያውቁ ማስታወሻ ይሆን ዘንድ እጠቅሳለሁ። የተውበት መስፈርቶች ስድስት ናቸው። እነሱም:– ① ኢኽላስ: – አላህን ብቻ በማሰብ መፈፀም ማለት ነው። አንድ ሰው ወንጀልን የሚተወው ዱንያዊ ጥቅሞችን አስቦ ከሆነ የመጀመሪያውን የተውበት መስፈርት ዘንግቷል። ② ወንጀሉን ማቆም:– አንድ ሰው የሚፈፅመውን ወንጀል ባላቋረጠበት ሁኔታ "ቶብቻለሁ" ቢል ቀልድ ነው የሚሆነው። ስለዚህ ተውበት ያሰበ ሰው ጥፋቱን በቀጠሮ ሳይሆን ቀጥታ ሊያቆም ይገባል። ③ ወደ ጥፋቱ ዳግም ላይመለሱ ቁርጠኛ ውሳኔ ላይ መድረስ። አንድ ሰው ከወር ቡ በኋላ እንደሚመለስ እያሰበ ረመዳን ሊገባ ሲል አንድን ወንጀል ቢተው መስፈርት ስላላሟላ ተውበት አድርጓል ማለት አይቻልም። ④ በወንጀሉ መፀፀት፦ ሰውየው ሲፈፅመው በቆየው ወንጀል ላይ ደንታ ቢስ ከሆነ ተውበቱ የሐቂቃ አይደለም። ፀፀቱ "ሰው ምን ይለኛል" ወይም "ክብሬ ጎደፈ" በሚል ሳይሆን የጌታውን ህግ በመጣሱ ሊሆን ይገባል። ለምሳሌ ብዙ ሰዎች ዝሙት ፈፅመው ጌታቸው ዘንድ ካለው ሂሳብ ይልቅ ዱንያ ላይ ያለው የሰው ወሬ ሲያስጨንቃቸው ይፀፀታሉ። እንዲህ አይነት ፀፀት የተውበትን መስፈርት አያሟላም። ይልቅ ከዛሬው የበዛ ህዝብ ፊት ነገ በአኺራ መዋረድ ከመምጣቱ በፊት ትክክለኛውን ፀፀት እዚሁ ልናስገኝ ይገባል። ⑤ ተውበቱ ወቅቱን የጠበቀ መሆን። ይህም ሞት አፋፍ ላይ ከመድረሱ በፊት እና ፀሀይ በመጥለቂያዋ ከመውጣቷ በፊት መሆኑ ነው። ⑥ ወንጀሉ የሰው ሐቅ መግፋት ከሆነ ሐቁን ሊመልስ ወይም ይቅርታውን ሊያገኝ ይገባል። ያን ማድረግ ካልቻለ ዱዓእ ሊያደርግለት እንዲሁም ኢስቲግፋርና ኸይር ስራ ሊያበዛ ይገባል። = Ibnu .Munewor
نمایش همه...
በኡስታዝ ማህሙድ ሀሰን    የሴቶች አደባባይ መውጣት ከእኛ አብሮ የተፈጠረ ስሜት      🎤የሸህዋ ጣጣ " ከሴት የበለጠ ጎጂ ፈተና አልተውኩም"       ሰላት ላይ ባለ ሰፍ እንኳን ተራራቁ ካሉ… #የሀላል በር በሰፋ ቁጥር የሀራም በር ይዘጋል        #በእንፋሎት ይወጣለታል   👉እስልምና ስራን ያከብራል ነገር ግን መጀመሪያ ዲንን ነው የሚያከብረው     የልጅ ተርቢያ ፣      ጤናም ትዳር… በምዕራቡ አለም እራሳቸውን የሚያጠፉት ወላጆች ናቸው     ኢስላም ሀላፍትናሽ ወንድ ይሸከማል    ምዕራባዊያን ሙናፊቅ ናቸው       👉#አሜሪካ ወንድና ሴት ደሞዝ እኩል አይከፈላቸውም    ነብዩ (ሰዐወ)ን በነሺዳ ብቻ ነው የሚያውቋቸው በህይወት አያውቋቸውም ።    ፌስቡክ ለጅሎች ነው       ዑመርን ዝቅ ለማድረግ ተረት ይፈጥራሉ   ጂኒ በቁርአን ይወጣል     #ፍቅር ግን በቀላሉ አይወጣም   👉#ምዕራባዊያን  ችግራቸው ከኢስላም ጋር ሳይሆን ከኢስላማዊ እሴት ጋር ነው።     ሰኞ 3/6/16      ባዩሽ መስጂድ   የአዘጋጁ ማስታወሻ    🫵ወይ ጉድ ማስተዋልን ትተን በስሜት የምንኖግድ ምን ተሻለን
نمایش همه...
نمایش همه...
አራዳነትን በሚዛን || ክፍል 1 || ፊትያህ ፖድካስት

አራዳነት ምንድነው? አራዳ ነኝ ብለህ ታስባለህ፣ ካልክ ለምን? የአራዳዎች መለያ ምንድነው ዱርዬና አራዳነት አንድ ናቸው ፊተያህ ክፍል አንድ