cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

@ Ethio youth rivival.EYR.

መንፈስ በሃይል ይወርድብሃል አንተም እንደ ሌላ ሰው ሁነህ ትለወጣለ።ትንቢትንም ትናገራለ። ye Abate Brukan Ye Rivival Zinab Iyezenebe Nw .yagegnish(yagegnih)=

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استزبان مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
پست‌های تبلیغاتی
144
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እግዚአብሔር ከኔጋር እስካለ ድረስ ስለምን ልፍራ መከራ ምን ያደርገኛል እስከዛሬ ከሆነብኝ ነገር ምን አዲስ ነገር ይፈጠራል መከራ ያከብራቹሀል አያዋርዳቹም እየሆነ ያለው ነገር ካሳጣቹ በላይ ሌላ ነገር ሊያሳጣቹ ቢችል ኖሮ 1እሁድ አይጨምርላቹም ነበር ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲ ─── ❖ ── ✦ ── ❖ ─── SHARE 💯SHARE 💯SHARE💯 🎯🎯JOIN US 🎯🎯 @senuy🎯 @senuy🎯
نمایش همه...
9.57 KB
📚ራስን ማሸነፍ መኖር ስትጀምር ትልቁን እውነት መጋፈጥ ትጀምራለህ። ራስን ማሸነፍ የምናባዊ ስራ ውጤት ነው። እራስህን የማሸነፍ ጎዳናን የምትጀምረው ግዑዝ ከሆነው የሚታይ አለም ወጠህ የሀሳብ ፍልሚያ ወደሆነው ሜዳ ውስጥ ገብተህ ነው። ራስን ማሸነፍ የአስተሳሰብ ለውጥ ነው። ይህ የፍልሚያ ሜዳ መጉዳትና መጎዳት፤ ማሸነፍና መሸነፍ እንዲሁም መውደቅና መነሳት ያለበት ሚዛናዊ ስፍራ ነው። አድሎ ከእውነተኛ ማንነት ያፋታሃልና በዚህ ሜዳ አድሎ አትጠብቅ። ራስህን ለማሸነፍ የምትጀምረው ግጥሚያ ራስህን ወደ መሆን የታላቅነት ስፍራ ያወጣሃል! ራስህን መሆን ማለት አምላክ በራሱ አምሳል የፈጠረውን ንፁህ ማነነት ያለው ሰዎች አንዲሆን የሚፈልጉትን ሳይሆን አምላኩ አንዲሆን የሚፈልገውን ለመሆን የሚጥርና የተስተካከለ ስብዕና ያለውን ፍጥረታዊ ሰው መሆን ማለት ነው። 🌟ራስህን እንዳትሆን ካንተ ጋር የሚፋለሙት ቂም፤ ጥላቻ፤ ከባድና የማይረሱ የሚመስሉ የህይወት አስከፊ ገፅታዎችና ቁስሎች ናቸው። ከነዚህ ሁሉ ጋር ታግሎ ለማሸነፍ የየእለት ልምምድ ይቅር ባይነትና አፍቃሪ ማንነት መሆን አለባቸው። 🌟ራስህን ከመሆን ማንነት ምንም ነገር አያሰቆምህም ምክንያቱም ራስህን መሆን የተፈጠርክበት እውነት ነውና። ራስህን ሳትሆን ራስህን ለማሸነፍ መሞከር ደመናን ለመያዝ መድከም ነው። ራስን በመሆን ማንነት ውስጥ ራስን የማሸነፍ ድል ነው ✍ብዕረኛው አብርሃም ሲሳይ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ⇲⇲⇲⇲ ሼር ያድርጉ!! ⇲⇲⇲⇲ ─── ❖ ── ✦ ── ❖ ─── SHARE 💯SHARE 💯SHARE💯 🎯🎯JOIN US 🎯🎯 @senuy🎯 @senuy🎯
نمایش همه...
💝ትላንትናዬን ሳይሆን ነገዬን አይተህ 💝መተላለፌን እፈረቴን ሽረህ 💝ማንነቴን ልቤንም አድሰህልኝ 💝ያየህልኝን ክብር አሳየኸኝ 💝በልቤ ዙፋን ላይ ብቻህን ነግሰህ 💝በህይወቴ ላይ ብቻህን ከብረህ 💝እኔነቴን ውረሰው ያለ ልክ ልቀህ 💝ዘመኖቼን ውሰድ ብቻህን በልጠህ 💝💝💝💝💝💝💝💝 💝ና ግባ ግባ ከልቤ 💝ተቀመጥ ንገስ በላዬ 💝አንተ ነህ ክብሬ ሞገሴ 💝አንተ ነህ ሰላሟ ለነፍሴ(×2) 💝💝💝💝💝💝💝💝 💝ሆሳዕና ሆሳዕና ሆሳዕና የነፍሴ ጌታ 💝ሆሳዕና ሆሳዕና ሆሳዕና ከልቤ ግባ(×2) ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️ @senuy @Senuy 🎯SHARE IT
نمایش همه...
8.17 MB
Yihe Ye Revival Mezmur Muluwn Be Kirbu Tebiku.🔥🔥🔥🔥🔥🔥yilekekal .👇👇👇👇
نمایش همه...
. የቅባት ዓይነቶች =========== 1. ድንገተኛ ይህ የእግዚአብሄር ቅባት ወደ ሰዎች ህይወት በድንገት የሚመጣበት መንገድ ነው፡፡ ድንገተኛ ቅባት ብለን ስንል የዚህ ቅባት ድንገተኝነት ለቀቢው ለእግዚአብሄር ሳይሆን ለሚቀባው ሰው ነው ይህ የቅባት መንገድ ሰዎቹ ስለቅባት አንዳች እውቀትና መሻት ሳይኖራቸው የግል ተግባራቸውን በመፈፀም ተጠምደው ባሉ ሰዎች ላይ በእግዚአብሄር ቀጠሮ የሚመጣ ነው፡፡ በመፅሀፍ ቅዱሳችን በድንገት የእግዚአብሄር ቅባት ከመጣባቸው ሰዎች መካከል ሳዖልና ኢዩ በዋነኝነት ይጠቀሳሉ፡፡ ✍️ሳዖል የአባቱን አህያ ለመፈለግ የወጣ ሲሆን የእግዚአብሄርን ቅባት ፈልጎ ወደ እግዚአብሄር የጮኸበትን ስፍራ በመፅሀፍ ቅዱሳችን አናገኝም (1ኛ ሳሙ 9፥10 ) ኢዩ ከወንድሞቹና ከሰራዊቱ አለቃዎች ጋር ተቀምጦ በነበረበት ስለእግዚአብሄር ቅባት አንዳች ባላሰበበት ጊዜ ድንገት ከነቢያት ሰፈር እየሮጠ በመጣ ሰው እጅ የንግሥና ቅባት አረፈበት ( 2ኛ ነገሥ 9፥5-7 ) 2. ከማህፀን ይህም ሌላኛው የቅባት መንገድ ሲሆን፤ ሰዎች ገና በእናታቸው ማህፀን ሳሉ ከእግዚአብሄር ቅባት ጋር የሚገናኙበት መለኮታዊ አሠራር ነው። ይህ የቅባት መንገድ በብሉይ ኪዳን ዘመን የተለመደ ቢሆንም በአዲሱ ኪዳን ግን አልፎ አልፎ እንጂ እምብዛም ተገልጦ የማናየው መንገድ ነው። በመፅሀፍ ቅዱስ በዚህ አይነት መንገድ ቅባት ወደ ህይወታቸው ከመጣባቸው ሰዎች መካከል ሳምሶንና ዮሓንስ ዋነኞቹ ናቸው። ሳምሶን ገና ከእናቱ ማህፀን ሳለ የእግዚአብሄር ቅባት ያረፈበት ለእግዚአብሄር የተለየ ነበረ ( መ. መሣ 13፥1-5 ) መጥምቁ ዮሐንስም ገና በእናቱ ማህፀን ሳለ ቅዱስ የእግዚአብሄር ቅባት አረፈበት ( ሉቃስ 1፥13-17 ) 3. እግዚአብሄር የቀባቸውን ሰዎች በማገልገል፡ ይህ በብሉይም በአዲሱም ኪዳን የተለመደ የቅባት መንገድ ነው። እግዚአብሄር አስቀድሞ የቀባቸውን ሰዎች ከእግዚአብሄር እንደተላኩ አምኖና ተቀብሎ ማገልገል የቅባቱ ተካፋዮች እንድንሆን ያደርገናል፡፡ ቅባትን መካፈል (Impartation)፦ እለት እለት ከተቀባው ሰው ጋር ማሳለፍን የሚጠይቅ በመሆኑ ይህ መንገድ ቅባትን መካፈል እንድንችል የሚያደርገን መንገድ ነው። ✍️በመፅሀፍ ቅዱስ ቅባትን በዚህ መንገድ ከተካፈሉ ሰዎች መካከል ኢያሱ ፣ ነቢዩ ኤልሳዕና የሀዋሪያው ጳውሎስ መንፈሳዊ ልጅ የሆነው ጢሞቴዮስ በዋናነት ይገኝበታል። ኢያሱ የእግዚአብሄርን ሰው ሙሴን ሲያገለግል የነበረ ታላቅ የእግዚአብሄር ሰው ሲሆን፡ የእግዚአብሄርን ቅባት ከሙሴ እጅ በመጫን የተካፈለ ሰው ነው ( ዘዳ 34÷9) ✍️ነቢዩ ኤልሳዕ የኤሊያስን እጅ በማስታጠብና በፊቱ በማገልገል የታወቀ ሲሆን በመጨረሻው ግን በኤሊያስ እጥፍ ቅባት የተነሳ ሰው ነበረ (1ኛ ነገ 19፥21) & (2ኛ ነገ 2፥1-14) ጢሞቲዎስ ሀዋሪያው ጳውሎስን ይከተልና ያገለግል አብሮም ይሮጥ የነበረ ሰው ሲሆን በሀዋሪያው ጳውሎስ እጆችን መጫን የቅባቱ ተካፋይ እንደሆነ እንመለከታለን (2ኛ ጢሞ1፥6) ✍️መጽሐፍ ሲናገር ፡- ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው። እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው። የሐዋርያት ሥራ 2፡2-3 ይላል፡፡ ስለሆነም ዛሬ እንደ የእግዚአብሔር ሰው በእናንተ ላይ እናገራለሁ፤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 አሁን ካላችሁበተ የሕወት አዘቅት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ የምያወጣ የእግዚአብሔር መንፈስ ያግያችሁ🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💥💥💥💥💥💥💥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💥💥💥💥🔥🔥💥💥 እያልኩኝ ለዛሬ እዚህ ላይ እሰናበታችኋሁ፡፡ ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ፡፡ #መልካም_ቀን ሀገራችን እትዮጵያን ሰላም ትሁን... ቸር ሰንብቱ። 👇join👇share👇comment👇 👉@senuy join ,share #በማድረግ፦ 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 እንዲሁም በአገልግሎታችን ላይ ጥያቄ ወይም አስተያየት ካሎት፥ Contact Us፦ @senuy @senicho_bot በመጫን ያድርሱን፡፡
نمایش همه...
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.