cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

📖 መጽሐፍ ቅዱሳዊ የክርስቲያን ህይወት ልኬት ( Biblical Christians Life Standard )

ብዙ ነገሮች መለኪያ አላቸው። አብዛኛው መለኪያቸውን የፈጠረው ሰው ነው። ልኬቱም ፍጹም ልክ ሆኖ ሳይሆን በስምምነት ነው። ህይወታችንም ልኬት አለው። የሰው ሕይወት ትክክለኛው መለኪያ መጽሐፍ ቅዱስ ብቻ ነው። ምክንያቱም መጽ/ቅ ብቸኛ የእግዚአብሔር ቃል ነው። እግዚአብሔር የሰውን ሕይወት ልኬት በቃሉ ገልጦታል። በዚህ ቻናል ህይወታችን ሁሌም ይመዘን ዘንድ እንድናስተውል የሚረዳን እውነት ይገለጣል።

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
194
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

እንኳን  ደስ አላችሁ ! እንደ ቸርነቱና ምህረቱ ብዛት እንኳንም እግዚአብሔር ከጦርነት አገራችንን አሳርፍ ሰላሙን ሰጠን ! ክብርና ምስጋና ውዳሴም ለእርሱ ብቻ ይሁን! 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😥😥😥
نمایش همه...
نمایش همه...
Sexual Morality ( The Principles of Sexual Morality ) POSM

"Flee from youthful passions. Instead, pursue righteousness, faithfulness, love, and peace together with those who call on the Lord with a pure heart. " 2 Timo 2:22 "ከክፉ የጎልማሳነት ምኞትግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል። " 2 ጢሞ 2:22

Repost from N/a
ሰበር የውይይት አርዕስት በጌታ ከሆነች መልካም ሴት የቀረበልኝ ጥያቄ 👩  አብዛኛው በጌታ የሆኑ እህቶች በጌታ ያልሆኑ ወንዶችን ሲቀርቡ አሰተምሬው ወደ ጌታ እመልሰዋለሁና  ከእርሱ ጋር ሴክሸዋል ሪሌሽንሽፕ ብጀምር ችግር ያለውም ብለው ያምናሉ። ማስረጃቸውም ሐጢያትን እንጂ ሐጢያተኛውን እግዚአብሔር አይጠላም የሚል ነው። ስለዚህም ከማያምን ጋር ሪሌሽን ብጀምር እና እኔም አስተምሬው የምመልሰው ከሆነ ምንም አይደለም። ደሞም እመልሰዋለው እንደምመልሰውም አርግጠኛ ነኝ። ብለው ያምናሉና በዚህ ዙሪያ ምን ትላለህ ? የሚል ነበር። እኔም እናንተን እስቲ ላስቸግራችሁ ይህንን ጉዳይ እንዴት ታዬታላችሁ ? በማለት ልጠይቃችሁ አስተያየታችሁን በዚህ ሊንክ አጋሩን 👉👉https://t.me/PSexualMD እንወያይ እስቲ 🤔🤔🤔🤔🤔
نمایش همه...
Sexual Morality Comment link

".. ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራሄ እለምናችዋለሁ "ሮሜ 12:1 brothers, in view of God’s mercies, to offer your bodies as living sacrifices that are holy and pleasing to God,this is the reasonable way for you to worship.

🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐 ራስን መግዛት ( ራስን መቆጣጠር ) እና ሥነ-ሥርአት Self-control / Self-discipline መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ " እርሱም ሾለ ጽድቅና ራስን áˆľáˆˆ áˆ˜áŒá‹›á‰ľ áˆľáˆˆáˆšáˆ˜áŒŁá‹áˆ ኵነኔ ሲነጋገር ሳለ፥ ፊልክስ ፈርቶ፦ አሁንስ ሂድ፥ በተመቸኝም ጊዜ ልኬ አስጠራሃለሁ ብሎ መለሰለት። " ሐዋ 24:25  👉ራስን መግዛት ወይም ራስን መቆጣጠር የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው። ገላ 5:22 ፣ 👉ለአማኝ ሁሉ የተሰጠ ታላቅ መንፈሳዊ ችሎታ ፣ ኃይል (ብቃት) ማለትም በረከት ነው። 2 ጢሞ 1:7 👉 እለት እለት የምንለማመደው እና የምንተገብረው የመንፈሳዊ ህይወታችን እድገት ማሳያ ነው።  2 ጴጥ 1:6 👉 የተሰጠን መንፈሳዊ ችሎታ ፣ ኃይል (ብቃት) ነው።  2 ጢሞ 1:7 👉 ራስን የመግዛት መሠረት የመንፈስ ግበዓት ጥንቃቄና ማስተዋል  ናቸው። ምሳ 2:11 የእግዚአብሔር የጸጋ ወንጌል ባለአደራ  🙏🙏🙏በአሸናፊ ኃ/ ሚካኤል በዚህ ቻናል ተከታታይ ትምህርቱን ያገኙታል ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/ChristiansLifeStandared
نمایش همه...
🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐🛐 ራስን መግዛት ( ራስን መቆጣጠር ) እና ሥነ-ሥርአት Self-control / Self-discipline መጽሐፍ ቅዱሳዊ አስተምህሮ " እርሱም ሾለ ጽድቅና ራስን áˆľáˆˆ áˆ˜áŒá‹›á‰ľ áˆľáˆˆáˆšáˆ˜áŒŁá‹áˆ ኵነኔ ሲነጋገር ሳለ፥ ፊልክስ ፈርቶ፦ አሁንስ ሂድ፥ በተመቸኝም ጊዜ ልኬ አስጠራሃለሁ ብሎ መለሰለት። " ሐዋ 24:25  👉ራስን መግዛት ወይም ራስን መቆጣጠር የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ነው። ገላ 5:22 ፣ 👉ለአማኝ ሁሉ የተሰጠ ታላቅ መንፈሳዊ ችሎታ ፣ ኃይል (ብቃት) ማለትም በረከት ነው። 2 ጢሞ 1:7 👉 እለት እለት የምንለማመደው እና የምንተገብረው የመንፈሳዊ ህይወታችን እድገት ማሳያ ነው።  2 ጴጥ 1:6 👉 የተሰጠን መንፈሳዊ ችሎታ ፣ ኃይል (ብቃት) ነው።  2 ጢሞ 1:7 👉 ራስን የመግዛት መሠረት የመንፈስ ግበዓት ጥንቃቄና ማስተዋል  ናቸው። ምሳ 2:11 የእግዚአብሔር የጸጋ ወንጌል ባለአደራ  🙏🙏🙏በአሸናፊ ኃ/ ሚካኤል በዚህ ቻናል ተከታታይ ትምህርቱን ያገኙታል ይህን ሊንክ ይጫኑ https://t.me/ChristiansLifeStandared
نمایش همه...
😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 🫵በውበት መመካት እውቀት አለኝ ማለት፤ 🫵ህልም ሆኖ ሊቀር ከአፈር የገቡ እለት። 🙏አስተዋይ ከዛሬ የነገን ይመርጣል ፤ 🕎እግዚአብሔርን ማወቅ ከሁሉ ይበልጣል። 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
نمایش همه...
Photo unavailableShow in Telegram
ክርስትና በዘመናት ጅረት ውስጥ የተለያዮ ኑፋቄዎችን አስተናግዷል። ብዙዎቹ በኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት ላይ ሲሳሳቱ እንደ ከረሙ ድርሳናት ያስረዳሉ። በታሪክ እንደሚታወቀው የኢየሱስን መለኮትነትና ሰውነት ለማዛነፍ ያልተፈነቀለ ድንጋይ አልነበረም። የቀደሙ አባቶች በእግዚአብሔር ጸጋ ተደግፈው ኑፋቄያዊ አስትምህሮዎችን ገለል በማድረጋቸው ክርስትና በዘመናት መኸል ርቱእ አስተምህሮውንና አእማድ እምነቱን እንዳይጥል ሆኗል።ድሮም ይሁን ዛሬ ያሉ ኑፋቄዎች ያላቸው ልዮነት የዘመን እንጂ የይዘት አይደለም። በዚህ ቪዲዮ የወንጌላዊው ክርስትና ላይ የተቃጣውን መርዛማ "የቃል እምነት" አስተምህሮ ርቱዕና ምክንያታዊ በሆነ መንገድ ለመመከት ተሞክሯል። "የቃል እምነት" ኑፋቄ ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ትከሻ ካልለካሁ ባይ በመሆኑና የተንሻፈፈ የመጽሐፍ ቅዱስ አፍታት ስላለው የዘላለምን ጥፋት አምጪ ነው። ስለዚህም በዚህ አስተምህሮ ለተተበተቡ ወገኖች ለመድረስ ይሆን ዘንድ በታላቅ ፍቅር የተዘጋጀ ዘጋቢ ነው። ጌታ ከዚህ አጋንንታዊ አስተምህሮ ወገኖችን ይመልስ ዘንድ ይህንን 'ዶክመንተሪ' እንዲደርሳቸው እናድርግ። አማኑኤል አሰግድ
نمایش همه...
Repost from N/a
መዝ 111:10   " የጥበብ áˆ˜áŒ€áˆ˜áˆŞá‹ŤáŠĽáŒá‹šáŠ á‰Ľáˆ”ርን መፍራት ነው፥ ለሚያደርጓትም ሁሉ ደኅና ማስተዋል አላቸው፤ ምስጋናውም ለዘላለም ይኖራል። " ምሳሌ 1:7   " የጥበብ áˆ˜áŒ€áˆ˜áˆŞá‹ŤáŠĽáŒá‹šáŠ á‰Ľáˆ”ርን መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ። " ምሳሌ 9 :10   " የጥበብ áˆ˜áŒ€áˆ˜áˆŞá‹ŤáŠĽáŒá‹šáŠ á‰Ľáˆ”ርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው። " ሟር ሟር ሟር https://t.me/ChristiansLifeStandared
نمایش همه...