cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የባህል መድህኒት በምን ተቸግረዋል ለሁሉም መፍቴሔ አለ ጥበብን ይጠቀሙ

🚩 Channel was restricted by Telegram

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
4 609
مشترکین
-324 ساعت
-317 روز
-11030 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

መፍትሔ-ሥራይ ጸረ-መናፍስት!!!!!! ...ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር በማድረግ በሲጋራ ሱስ የተጠመደ ትውልድን እናድን። ..........እንጎቺት፣የአይጥ ሐረግ፣ዕጸ ኢየሱስ........... እየተባለች የምትጠራው ዕጽ የሚስማማት መልክዓ ምድር ወይና ደጋ ሲሆን የሚያማምሩ ክብ መሳይ እና የልብ ቅርጽ ቅጠል ባለቤት ስትሆን! መደብዋ የሐረግ ዝርያ ስትሆን...ስርዋ ድንች የሚመስል ግዙፍ አካል ነው። #ዕጸ ኢየሱስ# ባለ ብዙ መፍትሔ እና ከተለያዩ ዕጽዋቶች ጋር ተቀምማ ብዙ መፍትሔ ትሰጣለች። ሊቃውንቶች እና ጠበብት በተለያየ ገቢር የተለያየ አቆራረጥን በመከተል ልዩ ልዩ እና አስደናቂ ምጢራትን ይጠቀሙባታል። #ዕጸ ኢየሱስ# ለመንድግ ወይንም ለሀብት ለመሰውር ለመክስተ ምስጢር ለመስተዋድድ..እና ለተለያዩ የስጋ ደዌ መፍትሔ እንደምትሆን ሊቃውንት በማህደራኣቸው ያስቀምጣሉ። ዛሬ ስለዕጸ ኢየሱስ ወይንም እንጎቺት..የምናየው መፍትሔ...........ቀለል ያለ እና ለሀገራችን ኃይል መዳከም ዋነኛ አስተዋጽኦ ያሳደረ ለጤናም ጠንቅ የሆነ ችግር...ወይንም ሱስ.... ለሲጋራ ሱስ የሚሆን ፍቱን መፍትሔ እንሆ..... በሲጋራ ሱስ የተጠመዳቹ ለመላቀቅ ግብግብ እየፈጠራቹ ግን የሲጋራ ሱስ አሸንፏቹ...የበታችነት ስሜት ለሚሰማቹ ወንድ ሴት ወጣት ሽማግሌ...በሙሉ ይመለከታል። አጠቃቀም፦ የዕጸ ኢየሱስ.የእንጎቺት ወይንም የአይጥ ሐረግ ቅጠል አድርቃቹ አልማቹ ደቁሳቹ ሱጋራ ማጨስ በምትፈልጉበት ሰዓት የተደቀቀው ቅጠል የሲጋራ ግማሽ አካሉ ሰርስራቹ አውጥታቹ....የዕጸ ኢየሱስ ቅጠል በመሀል አስገብታቹ በወጣው የሲጋራ ፍርፋሪ ደፍናቹ.....ሲጋራውን ማቀጣጠል እና ማጨስ።....... እጅግ እንድትጠሉት ይሆናል ግን ይህ ድርጊት በተደጋጋሚ መውሰድ አለባቹ...ብያንስ ሲጋራውን እስክትጠሉት ድረስ።...ሙሉ ለሙሉ ከሱሱ ለመላቀቅ ከሳምንት..እስከ 3 ሳምንት ሊፈጅባቹ ይችላል። በፍጥነት ሱሱን ለማቆም ቢፈለግ ከዕጸ ኢየሱስ ቅጠል ጋር ንጹህ የተፈጥሮ ስርኩል ጨምሩበት። ማማከር ለምትፈልጉ 0972907243 ይደውሉ። ሀሳብ አስተያየት ከለወት በዚህ ይጠይቁ http://tiktok.com/@42yebahl
نمایش همه...
የባህል ህክምና አገልግሎት on TikTok

@42yebahl 13.3k Followers, 31 Following, 23.8k Likes - Watch awesome short videos created by የባህል ህክምና አገልግሎት

⏯#በአንድ እፅ ብዙ ችግሮችን እንደምናስወግድ ፍቱን መፍትሔ እንደምናገኝ ያውቁ ይሆን መፍትሔውንም ዝርዝሩን ከታች አስቀምጠናል ሙሉውን አንብበው ካልጨረሱት አይጀምሩት ⏯#ቀጠጥና ከሚሰጣቸው መፍትሔዎቹ ትቂቶችን እንይ፦ ✅ለዓይነ ጥላ ✅ለህልመ ሌሊት ✅በቤተሰብ በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ ✅ለልክፍ (ቁራኛ) ✅ለኩላሊት ✅ለአንጀት ቁስለት ✅ለክፉ ቁስል ✅ለስንፈተ ወሲብ ✅ለኪንታሮት ⭐️ወገቡን ሕመም ለሚሰማው ⭐️ የራስ ሕመም (ማይግሪን) ለሚያመው ⭐️መጥፎ የሰውነት ጠረን ለሚከሰትበት ⭐️መጥፎ የአፍ ጠረን ለሚከሰትበት ⭐️ቁርጥማት ለሚሰማው ⭐️እግሩን ሰብስቦ ለሚየሰዝ ⭐️ለሰው ጥሩ አድርጎ አለመመስገን ካለ 💛#ማስለቀስ፣ማጨናነቅ ካለ 💛#ቤተሰብ ማስጠላት ካለ 💛#ስራ ማስጠላት ካለ 💛#ለግንኙነት ፍላጎት ከለለ 💛#ከፍተኛ የራስ ህመም ካለ 💛#ተኝቶ መቃዥት ካለ 💛#ፍርሐት ደብርት ካለ 💛#ከፍተኛ ላብ ካለ ↪ለመፍትሔ ሥራይ ↪ለመተት (ለድግምት መመለሻ) ↪ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ ↪ለሀብት ሰላቢ መመለሻ ↪ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ ↪ለእሪሕ በሽታ ↪ለቁርጥማት ✳እራስን መደበቅ(ቤት አለመውጣት) ካለ ✳#በሱሰ መጠመድ ካለ ✳#የእድል መዘጋጋት ካለ ✳በሕልመ ሌሊት መፈተን ካለ ✳ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ካለ ✳ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ካለ ✳ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ካለ ✳ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ካለ 💠መጨናነቅ መናደድ መነጫነጭ 💠ድብርት ብስጭት ካለ 💠ሂጅ ሂጅ ማለት ካለ 💠ቤተሰብ ማስጠላት ካለ 💠አለመረጋጋት ካለ 💠ስራ ማስጠላት 💠ከፍተኛ የራስ ህመም(ማይግሬን) 💠ተኝቶ መቃዥት ሌሊት መቶ ማነቅ ካለ 💠ከፍተኛ የላቭ መብዛት ካለ 💠መጥፎ የአፍ ጠረን ካለ 💠በሰው ፊት ሐሳብን መግለፅ አለመቻል 💠ከሰው ሲቀርቡ መርበትበት መፍራት ካለ ☑ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት ☑እራስን ዝቅ ማድረግ(የበታችነት ስሜት ) ☑ተስፋ መቁረጥ ካለ ☑የፀባይ መቀያየር ካለ ☑ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር ካለ ☑ባል እየመጣ መመለስ ካለ ☑የገንዘብ መባከን ካለ ☑በሰዎች መጠላት ካለ ፩. #መፍትሔ 👉ቀጠጥና 👉እፀ ንጉሥ 👉እፀ ደብተራ 👉እፀ እስራኤል 👉እፀ ዳባ ይባላል ስሩን ማክሰኞ ቀን ከሶስት ቦታ ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ አልሞ የላመውን ከርቤ እጣን በመጨመር ከ14-28 ቀን በንፅህና ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት። በአጭር ቀን ፍቱን ለውጥ ያዩበታል ፪. #መፍትሔ 👉ቀጠጥና 👉እፀ ንጉሥ 👉እፀ ደብተራ 👉እፀ እስራኤል 👉እፀ ዳባ ይባላል ሥሩን በንጽህና ማክሰኞ ቀን ነቅሎ አድርቆ በማዘጋጀት አልሞ ፍጭቶ ከዱቄቱ 14 የስኳር ማንኪያ ቀንሶ በእሩብ ኪሎ ነጭ ማር ጋር አዋህዶ ለ14 ቀን በንጽህና በስኳር ማንኪያዋ ጠዋት ምግብ ሳይበሉ መቅመስ ። ፫. #ለቁርጥማት 👉ቀጠጥና 👉እፀ ንጉሥ 👉እፀ ደብተራ 👉እፀ እስራኤል 👉እፀ ዳባ ይባላል ስሩን ማክሰኞ ቀን በብዛት ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የደረቀውን አልሞ ዱቄቱን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ከትንሽ ማር ጋር እያፈሉ ማታ ማታ ከእራት በኋላ እየጠጡ መተኛት። ልብ ይበሉ እጸዋቱ ሲዘጋጅ በንጽህና ይሁን ። #ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እጸዋት ጥቅም የምናውቀው ? 👉ቀጠጥና 👉እፀ ንጉሥ 👉እፀ ደብተራ 👉እፀ እስራኤል 👉እፀ ዳባ ይባላል #ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለ ፈዋሽነቱ አጥብቀው መስክረውለታል 👉 ተጠቅመው እስኪጨርሱ #አልኮል #ተልባ #ፆታዊ ግንኙነት ክልክል ነው። ⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ገጽ ⏯#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ ማማከር ለምትፈልጉ ☎️0972907243
نمایش همه...
የገንዘብ አለመበርከት ፣ መባከን አጋጥሞዎታል ⏩ እንግዲያውስ ምክንያቶችንና መፍትሔውን ላካፍላችሁ 👉 የሰው ልጅ ከፈጣሪ የተሰጠውን ጸጋ ፣ ጥበብ ፣ እውቀት ተጠቅሞ እንደማንኛውም ሰው የልፋቱን የድካሙን የላቡን ያገኛል ። ነገር ግን ይሄ በብዙ ውጣ ወረድ የተገኝ ገንዘብ የት እንደገባ ፣ ለምን ዓላማ እንደዋለ ሳይታወቀን ብን ብሎ ይጠፋል ለፍተን ላገኘነው ገንዘብ መበተን መጥፋት ብዙዎቻችን ማናውቃቸው ምክንያቶች አሉ ከእነዚህ ምክንያቶች ውስጥ አንኳር የሆኑትን እነሆ ላካፍላችሁ ?? #የገንዘብ አለመበርከት ወይም መበተን ምክንያቶች ፩. የዓይነ ጥላ ችግር ፪. የሰላቢ መንፈስ ችግር ፫. የገርጋሪ መንፈስ ችግር ፬. የባዕድ አምልኮ (የቤተሰብ ዛር) ፭ .በመተት በድግምት መሰለብ ፮. በቀናተኛ መሰለብ ፯. ሁሌም ገንዘባችን በሌባ መዘረፍ ፰. የያዝነው መኪና ወፍጮ ማሽን ወዘተ በየጊዜው እየተበላሸና ወጭ እያስወጣ ንብረታችን መጨረስ ማደህየት ፱.ቤታችን ውስጥ ያሟላነው አስቤዛ ባንድ ጊዜ ብንብሎ ማለቅ። ➡ ያበደርነው ገንዘብ አለመመለስ ፣ተቀጥረን ኩንትራት ወስደን የደከምንበት የሰራነው ስራ ገንዘቡን መቀማት ገንዘብ መከልከል ። ማንኛውንም (የድለላ) ስራ ሰርተን አሳክተን ገንዘቡን መቀማት መከልከል። ➡ አመት እስከ አመት ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ሹፍርና በጥቅሉ የተለያየ የንግድ ስራ ሰርተን ትርፍ አልባ መቅረት ድካም ከንቱ መሆን ። ➡ አብልተን አጠጥተን መልካም አድርገን አለመመስገን እጃችን አመዳፋሽ መሆን ። በጥቅሉ የእድገት የሀብት የገንዘብ የእቅድ ስኬት ማጣትን ያመመጣላ ሰላቢ መንፈስ #መፍትሔ ሀብተ በትን፦ ፩#የቡሻ (ብብሻ ) ተቀፅላ ፪#የዋርካ ተቀፅላ ፫#የመንጠሴ (ሟጥሽ) ተቀፅላ ፬#የቁልቋል ተቀፅላ ፭#የቀረጥ ተቀፅላ ፮#የሴቴዋ አበዘጣ ስር ፯#ሰባት (7)የፍየለፈጅ ፍሬ ፰#ማር እና ቅቤ 👉👉አዘገጃጀት የሁሉንም ተቀፅላዎች አርብ እረቡዕ በወቄራ ካሪያ ቆርጦ ከትክል ድንጋይ እየቀጠቀጡ አልሞ አገናኝቶ በማርና ቅቤው አጣፍጦ ( ለውሶ ) ከትቦ በኪስ ቢይዙት ከቤት ከሳጥን ቢያስቀምጡት የያዝነው ይበረክታል ማንም ሰው አይሰልበነም። በረከት ያስገኛል እርዚቅ ያበዛል በሄድንበት መልካም ስኬት ይኖረናል። ➡ በገጠሩ ክፍል ያላችሁ ከእህል ጎተራው ስር ማስቀመጥ ወሳኝ ነው። በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ ዕፅዋቶቹን በቴሌግራም ይመልከቱ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ማማከር ለምትፈልጉ ☎️ 0972907243
نمایش همه...
የገንዘብ አለመበርከት ፣ መባከን አጋጥሞዎታል ⏩ እንግዲያውስ ምክንያቶችንና መፍትሔውን ላካፍላችሁ 👉 የሰው ልጅ ከፈጣሪ የተሰጠውን ጸጋ ፣ ጥበብ ፣ እውቀት ተጠቅሞ እንደማንኛውም ሰው የልፋቱን የድካሙን የላቡን ያገኛል ። ነገር ግን ይሄ በብዙ ውጣ ወረድ የተገኝ ገንዘብ የት እንደገባ ፣ ለምን ዓላማ እንደዋለ ሳይታወቀን ብን ብሎ ይጠፋል ለፍተን ላገኘነው ገንዘብ መበተን መጥፋት ብዙዎቻችን ማናውቃቸው ምክንያቶች አሉ ከእነዚህ ምክንያቶች ውስጥ አንኳር የሆኑትን እነሆ ላካፍላችሁ
نمایش همه...
*ጥቁር አውጥ*እያለልዎት ለጨጓራ በሽታ ለምን ይከፍላሉ? 🙏🏾የጨጓራ አሲድ 🙏🏾 #ለምግብ አፈጫጨት ስርዓት የሚጠቅመው አሲድ በሰውነታችን ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች ከመጠን በላይ ሲመረት ጨጓራ ማቃጠል 😡ይጀምራል ፡፡ 👇🏾👇🏾👇🏾 #ይህም ህመም እየተባባሰ ሲመጣ የጨጓራ ቁስለትን ያመጣል፡፡ #የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳዩት ምልክቶች ምግብ ከተመገቡ በኃላ ሆድ አካባቢ የህመም ስሜት #ማቃጠል #በተደጋጋሚ የረሀብ ስሜት መኖር #የምግብ ፍላጎት መቀነስ #ቃር #ምላስ መጎምዘዝ #ሳል እና ማስመለስ አብዛኛውን ግዜ የጨጓራ አሲድ ሲበዛ የሚያሳያቸው ምልክቶች ናቸው፡፡ #የሆድ መነፋት #የአሲድ ወደ ላይ መመለስ #ማቅለሽለሽ ናቸው:: 👉🏾👉🏾👉🏾አውጥን ለጨጓራ በሽታ መጠቀም ብንፈልግ! 👉🏾አውጥ ማለት! ሶስት ዓይነት ዝርያ ያለው ሲሆን ጥቁር ፍሬ የሚያፈራ ፣ቀይ ፍሬ የሚያፈራ፣ወርቃማ ቀለም ያለው ፍሬ ያፈራሉ። ✔️ወይና ደጋ እና ደጋ አከባቢ የሚገኝ ሲሆን ቀይ ፍሬ የሚያፈራው በብዛት ቆላማ አከባቢ ይገኛል:: ✔️ሁሉንም ለምግብነትም ጭምር የሚያገለሉ ሲሆኑ ጣፋጭ ፍሬ ያላቸው ከጎንዮሽ ጉዳት ነፃ ናቸው። ለጨጓራ በሽታ ማዳኛ የምንጠቀምበት ግን በምስሉ እንዳስቀመጥኩት ጥቁር ፍሬ ያለው ነው። #የጥቁር አውጥ ፍሬ እና ቅጠል በንፅህና ይሰበስቡ እና! 🙏🏾በንፅህና አድርቀው በደንብ አድርገው በወንፊት በመንፋት ሩብ ኪሎ የተነፋ ዱቄት ከ አንድ ኪሎ ንፁህ ቀይ ማር ጋር በመቀላቀል ከ ሁሉት እስከ ሶስት ወር ጧት ጧት በባዶ ሆድ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ መብላት ፍቱን እና ዘላቂ መፍትሔ ይሰጣል። 🙏🏾የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ማማከር ለምትፈልጉ 0972907243
نمایش همه...